Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:23 AM
አዲስ አበባ ጥቅምት 3/2011 በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የተገነቡትም ሆነ እየተገነቡ ያሉት አብዛኛዎቹ ዘመናዊ ህንፃዎች የአገሪቱን የባህልና የማንነት አሻራ የሚያንፀባርቁ አይደሉም ተባለ። ካለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ወዲህ በኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች በተለይም በመዲናዋ አዲሰ አበባ ዓይንን የሚማርኩትን ጨምሮ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:48 PM
2019_05_1D9A9569_jpg.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 19/2011ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ልማትና ሰላም በሚካሄዱ ትግሎች ውስጥ በቁርጠኝነት እንደምትሰራ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው አስታወቁ። የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር "የአፍሪካን ቀን" ዛሬ በተቋሙ አክብሯል። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ተመስርቶ...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:38 PM
2021_11_256855252_3072602336315558_2679995764499697622_n_png.png ኦባሳንጆ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በመገናኘት፣ የሰላም መፍትሔ በማፈላለግ ሂደታቸው የደረሱበትን ሐሳብ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚያብራሩ ሲሆን በተጨማሪም በሰብአዊ ርዳታ ዙሪያ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:20 PM
2018_09_ministry-laboursocial-logo_png.png አዲስ አበባ መስከረም 8/2011 በኢትዮጵያ ከስምንት ሚሊዮን በላይ ህጻናት ለከፍተኛ የጉልበት ብዝበዛ ተጋላጭ መሆናቸውን የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የህጻናት ጉልበት ብዝበዛን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በተሰሩ ስራዎች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:55 PM
2022_09_mof_jpg.jpg ጳጉሜን 04 ቀን 2014 (ኢዜአ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አለምአቀፉ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኢትዮጵያን አስመልክቶ ከትናንት በስቲያ ያወጣው መግለጫ የሚያሳዝን መሆኑን ገለጸ። ኮሚሽኑ የሰብአዊ መብት ጉዳዮችን ለፖለቲካዊ አላማው ማስፈጸሚያነት ማዋሉንም አመልክቷል። ሚኒስቴሩ ዛሬ...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:08 PM
2018_06_hirut-zemene_jpg.jpg አዲስ አበባ ሰኔ 22/2010 በኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ የተመራ የልዑካን ቡድን፣ በሞሪታኒያ በተጀመረው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ስብሰባ በመሳተፍ ላይ ይገኛል። የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ከመካሄዱ በፊት የሚካሄደው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 20, 2024 1:46 PM
ከኒኒ.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 12/2016(ኢዜአ)፦ኢትዮጵያና ኬንያ በተለያዩ የትብብር መስኮች ላይ የተመሠረተው አጋርነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ። 36ኛው የኢትዮ-ኬንያ የጋራ የሚኒስትሮች ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ስብሰባው ሁለቱ አገራት እስካሁን የተፈራረሙትን የሁለትዮሽ...
Web Content Article · By Taye Lema On Apr 24, 2024 3:48 PM
photo_2024-04-24_15-29-03.jpg አዲስ አበባ ፤ ሚያዝያ 16/2016 (ኢዜአ)፡- "ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" ከተማ አቀፍ አውደ ርዕይና ባዛር ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል። አውደ ርዕይና ባዛሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ...
Showing 10,289 to 10,296 of 34,258 entries.