Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 14, 2025 8:28 AM
photo_2025-05-14_08-14-00.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 6/2017(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። የአምናው የሊጉ አሸናፊ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከባህር ዳር ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። ንግድ ባንክ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 25, 2023 7:53 AM
222 (18).jpg አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 19/2015 (ኢዜአ)፦ በሀንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ ባለው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ማምሻውን በተደረገው የ5 ሺህ ሜትር ወንዶች የማጣሪያ ውድድር አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ፣ አትሌት በሪሁ አረጋዊና አትሌት ሐጎስ ገብረሕይወት ለፍጻሜ አልፈዋል። የማጣሪያ ውድድሩ...
Web Content Article · By Ayele Yaregal On Mar 5, 2025 9:34 PM
481955219_1074621578042789_3304841094149687751_n.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 26/2017(ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ ግብርናን ለማዘመን የተገበረችው የቴክኖሎጂና የመረጃ ስርዓት ተሞክሮ የሚወሰድበት ተግባር መሆኑን በዓለም ባንክ የገጠር ልማት እና አስተዳደር መሪ ፓርሜሽ ሻህ ገለጹ።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 5, 2025 10:40 AM
488656955_1101600472011566_6286046629496078598_n.jpg አርባ ምንጭ፤ መጋቢት 27/2017(ኢዜአ)፦ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ ሃሳብ አውደ ርዕይና ባዛር በአርባ ምንጭ ከተማ ዛሬ ተከፍቷል። በአውደ ርዕዩና ባዛሩ ላይ ከ60 በላይ መካከለኛ፣...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:07 AM
አዲስ አበባ ታህሳስ 16/2011የኢትዮጵያ የምርት ገበያ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የአኩሪ አተርና ሽምብራ ግብይት ወደ ዘመናዊ ስርዓቱ በማስገባት ምርቶቹን መቀበል እንደሚጀምር አስታወቀ። ምርት ገበያው ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው ከታህሳስ 22 ቀን ጀምሮ በተዘጋጁት ቅርንጫፎች የአኩሪ አተርና ሽምብራ ምርቶችን...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:21 AM
ባህርዳር፣ ጥቅምት 2/2013( ኢዜአ) የኢትዮጵያን ከተሞች ፅዱ፣ ወብና አረንጓዴ በማድረግ መልካም ገፅታቸውን ለመገንባት ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ ስራ እንደሚያስፈልግ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ገለጸ። "ንፁህናና አረንጓዴ ከተሞች ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ ሃሳብ የዓለም ከተሞች ቀን በሃገር...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:17 AM
2020_05_31-1_png.png ጎንደር፣ ግንቦት 20/2012 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰሜን ጎንደር ቅርንጫፍ የኮሮና ቫይረስ ምርመራና ሕክምና በመስጠት ላይ ለሚገኘው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰሜን ጎንደር...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:23 AM
አዲስ አበባ መስከረም 29/2011 በኢትዮጵያ የሚገኙ ብሄራዊ ፓርኮችንና ብርቅዬ የዱር እንስሳትን በፎቶ የሚያስተዋውቅ መጽሃፍ "ዋይልድ ላይፍ ኦፍ ኢትዮጵያስ ናሽናል ፓርክ" በሚል ርዕስ ተዘጋጅቶ ትናንት በብሄራዊ ትያትር ለምርቃት በቃ። ባለ 257 ገጽ የሆነው ይህ መጽሃፍ በኢትዮጵያዊው የካሜራ ባለሙያ አዚዝ...
Showing 10,281 to 10,288 of 34,258 entries.