Web Content Article · By Mekdes Wolde On May 16, 2024 10:17 AM
ppp (4).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 8/2016(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ወላይታ ድቻ እና የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቀኑ 10 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሊጉ ባደረጋቸው ያለፉት 5...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On May 11, 2024 9:45 AM
ስስ (5).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 03/2016 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሶስተኛ ቀን ውሎ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ሃዋሳ ከተማ ከሲዳማ ቡና ከቀኑ 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሃዋሳ ከተማ በፕሪሚየር ሊጉ...
Web Content Article · By Taye Lema On May 5, 2024 10:02 AM
x (7).png አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 27/2016(ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በወጣው መርሐ-ግብር መሠረት መቻል ከወልቂጤ ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚሰለጥነው መቻል...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 29, 2024 8:35 AM
ስፖርት (10).jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 19/2017(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። ኢትዮጵያ መድን ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከቀኑ 10 ሰዓት በድሬዳዋ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jun 16, 2024 10:05 AM
ሀሀ (43).jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 9/2016 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ቀን መርሐ ግብር የመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ወላይታ ድቻ ከሀድያ ሆሳዕና ከቀኑ 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመራው ወላይታ ድቻ በሊጉ ባደረጋቸው ያለፉት...
Web Content Article · By Taye Lema On Sep 30, 2024 9:23 AM
prmiYte.jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 20/2017(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመቀሌ 70 እንደርታ ከቀኑ 10 ሰዓት በድሬዳዋ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው ቅዱስ ጊዮርጊስ በሊጉ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 3, 2024 9:43 AM
ሊግ4.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 24/2017 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። ባህር ዳር ከተማ ከወላይታ ድቻ ከቀኑ 10 ሰዓት በድሬዳዋ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመራው ባህር ዳር ከተማ በሊጉ ባደረጋቸው...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 5, 2024 8:30 AM
photo_2024-11-05_08-28-58.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 26/2017(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ፋሲል ከነማ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው ፋሲል ከነማ በሊጉ ባደረጋቸው...
Showing 9,977 to 9,984 of 34,258 entries.