Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
2022_03_sddefault-1_jpg.jpg
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:44 PM
2018_06_sport_jpg.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 26/2010 ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ኦሮሚያን የወከሉት አቶ ኢሳያስ ጅራ አሸነፉ ቢባልም ምርጫው ድጋሚ እንዲካሄድ ተወስኗል። ዛሬ በአፋር ሰመራ በተካሄደው የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዝዳንትና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫ ኦሮሚያ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:50 PM
2021_12_ነሚ_jpg.jpg ታህሳስ 13/2014/ኢዜአ/ ወደ አገር ቤት ለሚመጡ አንድ ሚሊዮን ዳያስፖራዎች የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚያዩበት መድረክ እየተዘጋጀ መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽነሯ ሌሊሴ ነሜ አስታወቁ። ኮሚሽነሯ ባለፉት አራት ወራት ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሐብቶች...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:17 PM
2022_11_01_png.png ጥቅምት 28/2015 /ኢዜአ/ በሰላም ስምምነቱ ውስጥ በ5 ቀን ውስጥ ወታደራዊ አመራሮች እንዲገናኙ በሚያዘው መሠረት አዛዦቹ ውይይት ዛሬ በናይሮቢ ተጀምሯል ። እስከ አሁን በስምምነቱ ሂደቱ በመልካም ሁኔታ እየሄደ ነው።
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:23 PM
አዲስ አበባ ጥቅምት 11/2012የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ ፍቃድ አሰጣጥ ማዕቀፍ ማዘጋጃቱን ገለጸ። ባለሥልጣኑ ከተቋቋመ አንስቶ ባከናወናቸው ተግባራትና እያከናወኗቸው ባሉ ስራዎች ላይ መግለጫ ሰጥቷል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ባልቻ ሬባ በሰጡት መግለጫ፤ ባለሥልጣኑ...
2019_08_ecx-logo_png.png ሑመራ ነሐሴ 11 / 2011 በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ማዕከል የሁመራ ቅርጫፍ የሰሊጥ ምርትን በዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት የሚያገበያይበት ማዕከል ትናንት ከፈተ። በከተማው የተከፈተው ማዕከል ነጋዴዎችና የሰሊጥ አምራች አርሶ አደሮችን ወደ አዲስ አበባ መሄድ ሳያስፈልጋቸው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:57 AM
2019_11_76762608_2614575478633175_7320869354868834304_n_jpg.jpg ኢዜአ ህዳር 12 / 2019 ዓ.ም የግል ባንኮች ለተበዳሪዎች ከሚያቀርቡት እያንዳንዱ የብድር ገንዘብ ውስጥ የ27 በመቶ ተቀናሽ አስልተው ለብሔራዊ ባንክ የቦንድ ግዥ እንዲያውሉ የሚያዝዘው መመሪያ ተነሳ። የግል...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:09 PM
2018_07_air2-1_jpg.jpg ሃምሌ 9/1010 በፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራው የኤርትራ ልዑክ በኢትዮጵያ ያደረገውን የሶስት ቀናት ጉብኝቱን ዛሬ አጠናቅቆ ወደ ሀገሩ ተመልሷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድም ለኤርትራ ልዑካን ቡድን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አሸኛኘት...
Showing 9,969 to 9,976 of 34,258 entries.