Web Content Article · By Aweke Getahun On May 6, 2025 8:25 AM
IMG_20250506_082448_447.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 28/2017 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ዛሬ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከ30 በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል ይደረጋል። ኢትዮ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 18, 2025 9:42 AM
photo_2025-05-18_09-40-34.jpg አዲስ አበባ ፤ ግንቦት 10/2017 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ30ኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ ሶስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። የመጀመሪያው ጨዋታ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ከ30 በወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ መካከል በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 6, 2024 10:34 PM
454318171_913538377484444_682316764214192336_n.jpg አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 30/2016(ኢዜአ)፦ በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች በ3000 ሜትር የሴቶች መሰናክል ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም፡፡ አትሌት ሲምቦ 9 ደቂቃ ከ00 ሴኮንድ ከ83 ማይክሮ ሴኮንድ አምስተኛ ደረጃን ይዛ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Jul 4, 2024 3:12 PM
geraguation in debirbrhan.jpg ባህርዳር/ደብረ ብርሃን/ ወልድያ፤ሰኔ 27/2016 (ኢዜአ)፡- ተመራቂ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ያገኙትን እውቀትና ክህሎት ተጠቅመው የኢትዮጵያን እድገት ለማስቀጠል የድርሻቸውን መወጣት እንዳለባቸው ተገለጸ። ደብረ ብርሃን ፣ ወልዲያና እንጅባራ ዩኒቨርሲቲዎች...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 23, 2025 9:31 AM
photo_2025-10-22_23-28-45.jpg አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 13/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ኢትዮጵያ ቡና ከነገሌ አርሲ ጋር ከቀኑ 7 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ቡናማዎቹ በመጀመሪያው ሳምንት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 2, 2025 9:35 AM
photo_2025-12-01_22-32-01.jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 23/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት መርሐግብር በመጨረሻ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአርባምንጭ ከተማ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። የ16 ጊዜ የሊጉ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 12, 2025 8:34 AM
photo_2025-11-12_08-33-19.jpg አዲስ አበባ ፤ ህዳር 3/2018(ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሸገር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ይጫወታሉ። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ 7 ሰዓት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይካሄዳል። አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ በሊጉ...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Apr 16, 2025 8:20 AM
photo_2025-04-16_08-06-54.jpg አዲስ አበባ ፤ ሚያዚያ 8/2017(ኢዜአ):- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን ከአዳማ ከተማ ጋር ይጫወታል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይካሄዳል። ኢትዮጵያ መድን በ45...
Showing 9,769 to 9,776 of 34,939 entries.