Web Content Article · By Yohannes Derbew On May 9, 2026 8:02 PM
photo_2026-05-09_19-59-56.jpg አዲስ አበባ ፤ ግንቦት 1/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ31ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል አንድ አቻ ተለያይተዋል። ማምሻውን በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ቢንያም ጌታቸው በ16ኛው ደቂቃ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Feb 27, 2026 8:05 AM
31232312312321321123312.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2018 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ኢትዮጵያ ቡና ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አስመዘገበ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ፋሲል ከነማ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Apr 26, 2026 8:53 AM
photo_2026-04-26_08-49-20.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 18 /2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት አዲስ አበባ ከተማ ከቦሌ ክፍለ ከተማ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይጫወታል። በሊጉ ካደረጋቸው 21...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 6, 2026 11:03 AM
Screenshot 2026-09-06 112220 (1).png ማኑፋክቸሪንግ፣ ከተማ ግብርና፣ ሆቴልና ቱሪዝም፣ ጨርቃ ጨርቅና ሌሎችም መስኮች ወጣቶች በስፋት ተሰማርተው ውጤታማ እየሆኑ የሚገኙበት የሥራ ዕድል ፈጠራ ትኩረት መስኮች ናቸው፡፡ ወጣቶቹ በተሰማሩበት መስክ ውጤታማ እንዲሆኑ በመንግሥት በኩል ለወጣቶቹ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 31, 2026 1:27 PM
p0263.jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 25/2018 (ኢዜአ)፦ ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ውድድር የዕጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ዛሬ በሩዋንዳ ኪጋሊ ተካሄዷል። በሴካፋ ዞን የምትገኘው ኢትዮጵያ በምድብ አንድ ከአዘጋጇ ታንዛንያና ሩዋንዳ ጋር ተደልድላለች። ዩጋንዳ፣ ሱዳን እና ጅቡቲ በምድብ ሁለት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Aug 4, 2026 9:50 AM
761553236_1351988420000761_4703001426999755483_n.jpg የአንድ ሀገር የታላቅነት መለኪያዎች አንዱ የታቀዱ አገራዊ ግቦችን ወደ ተጨባጭ ተግባር የመለወጥ ብቃት ነው። ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል አቅዳ፣ 805.3 ሚሊዮን በመትከል ያስመዘገበችው አዲስ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Sep 23, 2026 5:12 PM
photo_2026-09-23_16-00-16.jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 13/2018 (ኢዜአ)፦ የ17ኛው ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የዕጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ዛሬ በታንዛንያ ዳሬ ሰላም ተካሄዷል። በማጣሪያው ላይ የምትሳተፈው ኢትዮጵያ በምድብ ሁለት ከዩጋንዳ እና ብሩንዲ ጋር...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 17, 2026 3:18 PM
photo_2026-09-17_15-17-38.jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 7/2019 (ኢዜአ)፦ ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከሩዋንዳ ጋር ያለ ግብ አቻ ተለያይታለች። ጨዋታው በታንዛንያ በሚገኘው አሁሩ ስታዲየም ተካሄዷል። ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነጥቧን አግኝታለች።...
Showing 9,545 to 9,552 of 34,258 entries.