Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 12, 2025 8:34 AM
photo_2025-11-12_08-33-19.jpg አዲስ አበባ ፤ ህዳር 3/2018(ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሸገር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ይጫወታሉ። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ 7 ሰዓት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይካሄዳል። አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ በሊጉ...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Apr 16, 2025 8:20 AM
photo_2025-04-16_08-06-54.jpg አዲስ አበባ ፤ ሚያዚያ 8/2017(ኢዜአ):- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን ከአዳማ ከተማ ጋር ይጫወታል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይካሄዳል። ኢትዮጵያ መድን በ45...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:22 AM
2018_05_071a135aa31a2397c57a607f4e716e01_XL_jpg.jpg አዲስ አበባ ሚያዝያ 26/2010 በደቡብና ሰሜን ኮርያ መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት እንዳስደሰተው የኢፌዴሪ መንግስት ገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:31 AM
2020_06_104114113_3399310946767424_5090026192174486510_o_jpg.jpg
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:41 PM
2021_08_አብዱ_png.png አቶ መሀመድ ሀሰን ለረጅም ዓመታት በቤልጅየም ነዋሪ የሆኑ የሶማሌ ክልል ተወላጅ ናቸው። እ.እ.አ በ1990ዎቹ በዋሽንግተን እንዲሁም በብራሰልስ የኢትዮጰያ ዲፕሎማት በመሆን አገልግለዋል። በ1970ዎቹ ደግሞ የኢትዮጰያ ተማሪዎች ንቅናቄ አባል ነበሩ። አቶ መሀመድ ሀሰን በሀገሪቱ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:38 AM
2021_02_146281338_2868622053380255_6474837410161007371_o_jpg.jpg ጥር 28/2013(ኢዜአ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በሐረር ከተማ በተለምዶ ሀማሬሳ ከሚባለው አካባቢ ሲደርሰ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። የአዲስ አበባ ከተማ ቆይታውን አጠናቆ ወደ ሐረር የተጓዘው የታላቁ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:01 PM
2020_05_ABIY-MAY-7_png.png አዲስ አበባ ግንቦት 7/2012 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት በሰላም፣ በማኅበራዊ ደኅንነት፣ በሥነ ምግባርና በዘላቂ ልማት በጋራ ስለሚሠሩበት ሁኔታ ውይይት ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ገለጹ ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:22 PM
2019_04_national-metrology-agency_png.png አዲስ አበባ ሚያዝያ 4/2011 በሚቀጥሉት አስር ቀናት በኢትዮጵያ በአብዛኛው ክፍል ከፍተኛ ዝናብ ይጥላል ተብሎ እንደሚጠበቅ የብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ ገለፀ። በተለይም የደቡብና የደቡብ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍሎች በአብዛኛው የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ...
Showing 9,529 to 9,536 of 34,258 entries.