Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:21 PM
2019_03_aby-keniata-hawasa_png.png ሐዋሳ የካቲት 22/2011 የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ዛሬ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል። ፕሬዚዳንቱ ፓርኩን የጎበኙት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድና ከኬንያ የንግድ ማህበረሰብ ጋር በመሆን ነው። የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:02 PM
2020_03_maxresdefault-25_jpg.jpg
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
2021_03_maxresdefault-4_jpg.jpg
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 14, 2024 3:59 PM
tur.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 6/2016(ኢዜአ)፦ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀሥላሴ እና የቱኒዚያ አቻቸው ናቢል አሚር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተነጋግረዋል። እየተካሄደ ካለው 44ኛው የአፍሪካ ሕብረት ሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ባደረጉት ውይይት፤...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 17, 2024 9:33 AM
ከ (34).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 9/2016(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ሀምበሪቾ ከባህር ዳር ከተማ ከቀኑ 10 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በፕሪሚየር ሊጉ እስከ አሁን 1 ጨዋታ ብቻ ያሸነፈው ሀምበሪቾ በሊጉ ባደረጋቸው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 18, 2024 3:13 PM
l (8).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 10/2016 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀድያ ሆሳዕና ከቀኑ በ 9 ሰዓት፤ ሐዋሳ ከተማ ከመቻል ከቀኑ 12 ሰዓት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። ቅዱስ ጊዮርጊስ በፕሪሚየርሊጉ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Nov 25, 2025 9:24 AM
photo_2025-11-25_08-34-48.jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 16/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 9 ሰዓት አዳማ ከተማ ከባህርዳር ከተማ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። አዳማ ከተማ በሊጉ ባደረጋቸው ስድስት ጨዋታዎች...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 22, 2026 9:16 AM
photo_2026-06-22_09-14-16.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 15/2018 (ኢዜአ):- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 36ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ፋሲል ከነማ ከአርባምንጭ ከተማ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያከናውናሉ።...
Showing 9,057 to 9,064 of 34,258 entries.