Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 21, 2025 9:27 AM
photo_2025-11-20_22-26-04.jpg አዲስ አበባ፤ ህዳር 12/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።’ ከምሽቱ 12 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዲያ ሆሳዕና በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። የ16 ጊዜ የሊጉ አሸናፊ ቅዱስ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Nov 27, 2025 9:24 AM
photo_2025-11-27_09-21-15.jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 18/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት ድሬዳዋ ከተማ ከምድረገነት ሽሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጫወታሉ። ድሬዳዋ ከተማ በሊጉ ባደረጋቸው ስድስት ጨዋታዎች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 30, 2025 9:43 AM
ሊግ (22).jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 21/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻን ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም ያገናኛል። ፋሲል ከነማ በሊጉ ባደረጋቸው ሰባት ጨዋታዎች...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 8, 2025 9:26 AM
photo_2025-11-07_22-23-35.jpg አዲስ አበባ ፤ጥቅምት 29/2018 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት ባህር ዳር ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጫወታሉ። ባህር ዳር ከተማ በሊጉ እስከ አሁን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 3, 2025 10:50 AM
ሊግ4 (3).jpg አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 24/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም ሀድያ ሆሳዕና ከኢትዮጵያ መድን ይጫወታሉ። ሀድያ ሆሳዕና በሁለት ነጥብ 15ኛ ደረጃን ይዟል። የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:26 AM
በኢትዮጵያ ለሶስተኛ ጊዜ የኢትዮጵያና ቻይና ንግድ ትርዒት በሚሊኒየም አዳራሽ ዛሬ ተከፈተ። በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ የተከፈተው የንግድ ትርዒት ነጋዴውን ከቻይና አምራቾችና አቅራቢዎች ጋር በቀጥታ በማገናኘት የዕውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ የሚያስችል መድረክ ነው። የአገሪቷን ንግድና ኢንቨስትመንት ወደ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:49 PM
2019_08_11111-2_jpg.jpg አዲስ አበባ ኢዜአ ነሃሴ 24/2011 በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 12ኛው የአፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ያገኘችው የሜዳሊያ ብዛት 22 ደርሷል። የአፍሪካ ጨዋታዎች ከነሐሴ 13 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ሲሆን ከ54 አፍሪካ አገራት የተወጣጡ 6 ሺህ ስፖርተኞች በ26...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:22 PM
አዲስ አበባ ግንቦት 6/2011 ኢትዮጵያና ኮትዲቩዋር ከእስያ ውጭ ካሉ አገራት እኤአ በ2020 ኢኮኖሚያቸው በተመሳሳይ ፍጥነት እንደሚያድግ አንድ ዓለም አቀፍ ሪፖርት አመለከተ:: በእንግሊዝ በሚገኘው ስታንዳርድ ቻርተርድ ባንክ እና ኤሲያን ማይክሮ ኢኮኖሚክ የምርምር ማዕከል የሚሰሩ የኢኮኖሚ ኤክስፐርቶች...
Showing 9,049 to 9,056 of 34,258 entries.