Web Content Article · By Sewnet Jemberu On May 16, 2023 11:09 AM
5 (20).jpg አዲስ አበባ ግንቦት 8/2015(ኢዜአ)፦ 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር መጀመሩን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ...ማዕከላት ምርጥ አትሌቶቻቸውን ይዘው የሚሳተፉበት መድረክ እንደሆነም ቀደም ባሉት ቀናት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 25, 2024 1:31 PM
የትራንስፖርት ፖሊሲ ከአረንጓዴ ኢኮኖሚ ጋር የተጣጣመ መሆኑን ገልፀዋል። በታዳሽ ኃይል ተሽከርካሪዎች ላይ በተሰጠው ትኩረትም የከተማ...መቅረጿንም አንስተዋል። የነዳጅ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎችን ለመቀነስና በኤሌክትሪክ ለመተካት በተሰጡ ትኩረትም ባለፉት ዓመታት በታዳሽ...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:03 AM
2019_10_56789_png.png ጥቅምት 12/2012 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ይፋ ያደረገው የታሪፍ ማሻሻያ የህብረተሰቡን...መስራት ያደረገ ነው ። በዚህ ዝቅትኛ የኃይል ተጠቃሚዎች የዛሬን ገበያ ታሳቢ ያደረገው ጭማሪ እንዳይኖርባቸው በማድረግና ከፍተኛ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 1:00 PM
ገብተዋል። ለአፈ ጉባኤውና አመራሮቹ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በገራድ ዊልዋል አየር...መኖሪያ እንዲያገኙ የተሰራ ስራ መሆኑም ተጠቅሷል። በበጎ ፍቃድ ስራው ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ተጠሪ ተቋማት በሆኑ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 3, 2024 9:35 AM
ሊግ (6).jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 24/2017(ኢዜአ)፦ የ2017 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን ዛሬ ይጀመራል...የነበረው የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ንግድ ባንክ በካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ በሚያደርገው ተሳትፎ ምክንያት ለሌላ ጊዜ መሸጋገሩን...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 22, 2026 10:52 AM
መስከረም 12/2019 (ኢዜአ)፦ በዴንማርክ ኮፐንሃገን በተካሄደው ሁለተኛው የዓለም አትሌቲክስ የጎዳና ሩጫ ሻምፒዮና ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ...ልዑክ ቡድን ዛሬ አዲስ አበባ ገብቷል። ልዑኩ ቡድኑ አዲስ አበባ ሲደርስ የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 2, 2025 11:22 AM
ሽዴ (12).jpg አዲስ አበባ፤ ታኅሣሥ 24/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ "የላቀ አገልግሎት ደስተኛ ደንበኛ" በሚል...መሪ ሀሳብ ለአንድ ወር የሚቆይ የደንበኞች አገልግሎት ወር በይፋ አስጀመረ። በመርኃግብሩ ማስጀመሪያ የገንዘብ ሚኒስትርና...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:32 PM
2021_11_ሤተ_jpg.jpg የኢትዮጵያ ልጆች ድምፅ በአሜሪካ ከዶክተር መላኩ በያን እስከ ዛሬ ቀጥሏል። ኢትዮጵያ በባዕዳን በየዘመናቱ...ወዳጆችንም አፍርተዋል። ለአብነትም የእውቁ የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 20, 2023 11:14 AM
9 (32).jpg አዲስ አበባ ግንቦት 12/2015 (ኢዜአ):- 52ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ነገ ይጠናቀቃል። ሻምፒዮናው...አካዳሚ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በውድድሩ ላይ በወንዶች 743 በሴቶች 527 በድምሩ 1 ሺህ 270 አትሌቶች ተሳታፊ እንደሆኑ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 14, 2025 10:49 PM
photo_2025-04-14_22-36-51.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 6/2017(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ እና የሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎች...የጋራ አካዳሚክ እና ትምህርታዊ ፕሮጀክቶችን ለመስራት ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። በሞስኮ የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 9, 2026 7:57 PM
የሚል ሀገራዊ ጥሪውን ለሕዝብ እያቀረበ ይገኛል። ከባከኑ የዕድገት ዕድሎች የሚወሰድ የቁጭት ትምህርት ባለፉት አርባ እና ሃምሳ የኢትዮጵያ...አተካራና በትርክት ጦርነት ውስጥ ጊዜውን ሲያባክን መቆየቱም ለዚህ እንደ አንድ ምክንያት ተጠቃሽ ነው። ዛሬ ላይ ቆመን የምናየው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:53 AM
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2020 የአፍሪካ አገራት የእገር ኳስ ውድድር (ቻን) አዘጋጅነቷን ኢትዮጵያ የተነጠቀችው ውድድሩን...ሚያዚያ 3 እና 4 ቀን 2011 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የቻን ውድድር አስተናጋጅነቷን ነጥቆ ለካሜሮን መስጠቱ የሚታወስ ነው።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 14, 2026 1:47 PM
ሞዴሎች እየሆኑ መጥተዋል። ይህም ለጎጃም ብቻ ሳይሆን ለመላው ኢትዮጵያ የግብርና ሽግግር አቅጣጫን የሚያሳይ ጠቃሚ ልምድ ነው። የኢትዮጵያ...ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ ተመስገን ተድላ፣ ከተማዋ ለኢንዱስትሪ ኢንቨስትመንት ተመራጭ እየሆነች የመጣችው በቂ ጥሬ ዕቃ፣ የሰው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 26, 2025 8:58 AM
lige (7).jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 19/2017 (ኢዜአ)፦ የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስሑል ሽሬ እና ሻምፒዮኑ ኢትዮጵያ...ቡድንም ነው። ኢትዮጵያ መድን ከጨዋታው በኋላ በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የግሉ ያደረገውን የሊጉን ዋንጫ ይረከባል። በ2017...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:04 PM
2020_09_23918673574915_o_jpg.jpg አዲስ አበባ መስከረም 18/2013 (ኢዜአ) - የኢትዮጵያ የማስታወቂያ ሥራ...በኢትዮጵያ የማስታወቂያ ሥራ እንዲጎለብትና ወደ ኢንዱስትሪነት እንዲያድግ ለማስቻል ትኩረት አድርጎ የሚሠራ መሆኑም ተጠቁሟል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Sep 20, 2024 9:00 AM
perimeYre.jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 10/2017(ኢዜአ)፦ የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በድሬዳዋ ይጀመራል።...ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ሊያደርገው የነበረው የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ወደ ሌላ ጊዜ መሸጋገሩን የሊጉ አክሲዮን ማህበር ገልጿል። በ2017...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:08 PM
በኢትየጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ድርጅት የፕሮጀክቱ ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ሙሀመድ በቀለ አስታወቁ፡፡ በ176 ሚሊየን ብር የተገነባው አየር...አውሮፕላንም ከደቂቃዎች በፊት ደምቢዶሎ አውሮፕላን ማረፊያ መድረሱን በቦታው የምትገኘው ሪፖርተራችን ያደረሰችን ዘገባ ያስረዳል፡፡...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:32 AM
2020_06_12111-1_jpg.jpg አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19/2012 ( ኢዜአ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ስራ...ለመከወን ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 26, 2026 5:08 PM
የገነባችው አስተማማኝ ሠራዊት በቀጣናው ያላትን የሠላም አለኝታነት የሚያጸና መሆኑን የቀድሞው የአየር ወለድ አዛዥና ወደር የሌለው የኢትዮጵያ...ብልጽግናን ለማረጋገጥ በቀጣናው ላሉ ሀገራትም አለኝታና መከታ እንደሚሆን ገልጸዋል። የቀድሞው የአየር ወለድ አዛዥና ወደር የሌለው...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 31, 2026 8:31 PM
ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት፤ባለፉት ስምንት የለውጥ ዓመታት የኢትዮጵያ...፣የአየር ኃይል፣ የሜካናይዝድ፣የባሕር ኃይል፣ የልዩ...
Web Content Article · By Taye Lema On Nov 23, 2023 4:21 PM
0N8A2918.jpg አዲስ አበባ ፤ ህዳር 13/2016 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ላለፉት አስር ዓመታት ሥራ ላይ...የዋለውን የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ፖሊሲ ለማሻሻል ተጨማሪ ጥናት ሊያካሂድ ነው። ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:13 PM
2022_04_71_png.png ሚያዝያ 19 / 2014 (ኢዜአ) የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል የአገር ሽማግሌዎች መማክርት በቀጣናው...ቀድሞ የመከላከል ዲፕሎማሲ ማጠናከር እንደሚያስችል የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ። የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jun 7, 2024 4:54 PM
ደደ (46).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 30/2016(ኢዜአ)፦ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የመዲናዋን አየር ንብረት
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 24, 2025 1:40 PM
መጋቢት 15/2017 (ኢዜአ)፦የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) በአልጄሪያ የኢነርጂ፣ ማዕድንና ታዳሽ ኃይል
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:29 AM
_2573419072900556_4424560439438868480_n_jpg.jpg አዲስ አበባ የካቲት 12/2012 ለቀድሞው የታላቁ የኢትዮጵያ...ኤሌክትሪክ ኃይል ነው። የኢንጂነር ስመኘው ባለቤት እናት ወይዘሮ መንበረ መኮንን በምረቃው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 23, 2024 11:09 AM
photo_2024-05-23_09-49-54.jpg አዲስ አበባ፤ግንቦት 15/2016(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ የካፒታል ዕቃዎች የፋይናንስ...ማህበር በይፋ ተመሰረተ። የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር፣ የብሄራዊ ባንክ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:15 PM
ደበበ እሸቱ ለኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ቤተ መጽሀፍት የተለያዩ ይዘት ያላቸውን መጽሀፍት አበረከተ፡፡ አርቲስቱ ድጋፍ ያደረጉት የኢትዮጵያ...ተደራሽ በማድረግ ረገድ ከፍተኛ ሚና ማበርከቱንም አስታውሷል፡፡ ተቋሙ መረጃን ተደራሽ ከማድረግ ባሻገር በዘርፉ ብቁ የሆነ የሰው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 12, 2026 6:31 PM
ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የኢትዮጵያ...አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) በበኩላቸው፥ የኤ.አይ ቴክኖሎጂ ለመከላከያ...
Web Content Article · By Taye Lema On Sep 8, 2023 12:27 PM
0C2A7984.jpg አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 3/2015(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የበጎነት ቀንና አዲስ ዓመትን ምክንያት...ይሄንንም ተግባሩን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል። ተማሪዎችና የተማሪዎች ወላጆችም ለተደረገላቸው ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:37 PM
2023_01_አአአአ_jpg.jpg አዲስ አበባ (ኢዜአ) ጥር 19/2015 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አገራዊ ተልዕኮዎችን...ተመልክተዋል። የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች እንዲሁም በ8ሺህ 500 ካሬ መሬት ላይ ያረፈው ሰው ሰራሽ ኃይቅም የጉብኝቱ አካል ነበር።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:27 AM
1558112224004800512_n_png.png ነሃሴ 27/2011 ''በ2012 በኦሮሚያ ክልል በህግ ከተፈቀደለት አካል ውጪ የታጠቀ ኃይል
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:05 PM
2021_01_mm1_png.png አዲስ አበባ፤ ጥር 5/2013(ኢዜአ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ወደ ሙሉ ዩኒቨርሲቲነት...ማደጉን ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከከፍተኛ ትምህርት...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Aug 12, 2023 4:13 PM
ደም (1).jpg አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 6/2015(ኢዜአ) ፡-ከ 1 ሺህ 200 በላይ የሚሆኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች ደም...ለገሱ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰራተኞች በየዓመቱ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎቶች ያካሂዳሉ፤...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:57 AM
የሚደረገውን መዋቅራዊ ሽግግር ለማፋጠን በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የዘርፉ ተመራማሪዎች ገለጹ፡፡ የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ከአካባቢ ደንና አየር...እንዲሆን የዘርፉ ተመራማሪዎች ድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል፡፡ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ መምህርትና ተመራማሪ ወይዘሮ ሰብለ ሙሉጌታ አማራጭ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 8, 2023 5:35 PM
) የካቲት 29/2015 መንግስት በሆርቲካልቸር ዘርፍ ምቹ ከባቢ መፍጠር የሚያስችል የፖሊሲ እና የአሰራር ማሻሻያ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ...ሆርቲፍሎራ ኤክስፖ” የተሰኘው ዓለም አቀፍ የአበባ፣ አትክልት እና ፍራፍሬ ኤክስፖ ዛሬ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Aug 12, 2025 9:51 AM
photo_2025-08-11_23-50-55.jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 6/2017(ኢዜአ)፦ የ2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር...ሊግ ነሐሴ 25 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። ሊጉ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:43 PM
ሥራዎችን እየሰራ ስለመሆኑ፣ ከፍተኛ ፖለቲከኛ እስረኞች መፈታታቸው፣ የሰብአዊ መብት ጥሰትን በተመለከተም የሚኒስትሮች የጋራ ግብረ ኃይል...ናቸው ብለዋል። ሀገራቸውም ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ አጋሯ እንደመሆኗ የምትሰጠውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች ነው ያሉት። የታዳሽ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 31, 2026 11:21 AM
የኃይል አቅርቦት በእጥፍ አሳድጓል ያሉት ሚኒስትሩ፤ በዚህም አሁን ላይ ኢትዮጵያ 9 ነጥብ 6 ጊጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም...እንድትፈጥር አስችሏታል ብለዋል። በዚህም ባለፉት ስድስት ወራት 1 ነጥብ 1 ጊጋ ዋት ኃይል በማመንጨት...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 14, 2023 12:14 PM
ኢኤሲ) በስደተኞች ጉዳይ ባዘጋጁት የሚኒስትሮች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ ዩጋንዳ ገብተዋል። ሚኒስትር ብናልፍ ኢንቴቤ ዓለም አቀፍ አየር...ማረፊያ ሲደርሱ በዩጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር እፀገነት በዛብህ አቀባበል አድርገውላቸዋል።...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:38 PM
ሲሰጡ ቆይተዋል። ይህን ካደረጉት መካከልም በአዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ አንዱ ነው። የሃሰተኛ መረጃዎች ስርጭትና የኢትዮጵያ...ዳያስፖራዎችና ጥቂት የኢትዮጵያ ወዳጆች (ጆንአቢንክ፣ ጄፍ ፒርስ፣ ላውረንስ ፍሪማን)...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 12, 2025 4:49 PM
2966394968595983941_n.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 5/2017(ኢዜአ)፡- መንግስት በትምህርት ዘርፍ ያደረጋቸው የአሰራር ማሻሻያዎች ብቁ የሰው ኃይል
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 28, 2025 11:19 AM
አየር2 (3).jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 22/2017 (ኢዜአ)፡- የኢትየጵያ አየር መንገድ ከፊታችን እሁድ ጀምሮ ወደ ያቤሎ በረራ...መጀመሩ የቦረና ብሔራዊ ፓርክን ለሚጎበኙ ቱሪስቶች ከፍተኛ ሚና እንደሚያበረክት ተገለጸ። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jan 10, 2026 9:03 AM
ፓርክን የሚጎበኙ ቱሪስቶች ቁጥር እንዲያድግ ማስቻሉ ተገለጸ። የቦረና ብሔራዊ ፓርክ ዋርድ ንጉሴ ዋታ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ የኢትዮጵያ...አየር መንገድ ወደ ቦረና መብረሩ መሠረታዊ የሕዝብ ጥያቄ ከመቅረፉ በተጓዳኝ የቱሪስቶች...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:22 AM
በማድረስና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በማከናወን ጊዜያቸውን ከተፈናቃዮቹ ጋር በማሳለፍ ላይ መሆናቸውን ተናግሯል፡፡ "ወጣትነት የልማት ኃይል...ብሏል፡፡ ወጣቱ ላልተፈለገ ተግባር መጠቀሚያ እንዳይሆን መጠንቀቅ አለበት ያለው ወጣቱ፣ ወጣትነትን ከጥፋት ይልቅ ለልማት በማዋል...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:44 PM
አዲስ አበባ ሰኔ 14/2010 ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለአገሪቱ ሆቴልና ቱሪዝም ኢንቨስትመንት መስፋፋት አዎንታዊ አስተዋፅኦ...ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ታገል ቀኑብህ በመክፈቻ ስነ ሰርዓቱ ላይ እንዳሉት፤ የግድቡ ግንባታ ሲጠናቀቅ ከሚገኘው ኤሌክትሪክ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 25, 2025 6:26 PM
አዲስ አበባ፤ሚያዚያ 17/2017 (ኢዜአ)፦ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በሞሮኮ የሮያል ጦር ኃይል...ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ባሬድ የተመራ ልዑካን ቡድንን ተቀብለው አነጋግረዋል። ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በ1955 ዓ.ም የተጀመረው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:49 PM
የግለሰብ ሃብትና ንብረት በመዝረፍና በማውደም ጸረ-ህዝብ መሆኑን በተግባር አሳይቷል፡፡ ከኮምቦልቻ ወደ ሰመራ የሚሄደው ከፍተኛ ኃይል...በሰመራና በተለያዩ የአፋር ክልል ከተሞች በሚኖሩ ዜጎች የእለት ተእለት እንቅስቃሴ ላይ ለወራት የዘለቀ አሉታዊ ጫና አሳድሮ ቆይቷል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 1, 2025 10:30 AM
አርሳኖ (1).jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 22/2017(ኢዜአ)፦ የዓድዋ ድልና ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያን በዓለም...ህዝቦች ድል" በሚል መሪ ሃሳብ በነገው ዕለት ይከበራል። ተመራማሪው ያዕቆብ አርሳኖ(ዶ/ር) ለኢዜአ እንዳሉት፤ የጣሊያን ወራሪ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:28 PM
ተተተተ_png.png የካቲት 30 ቀን 2013 (ኢዜአ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ችግር የተፈጠረው ጁንታው ታላቁ የኢትዮጵያ...ህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል ከጥፋት ኃይሎች ጋር ተቀናጅቶ በመንቀሳቀሱ እንደነበር የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:50 PM
2021_12_defence_png.png ሊያፈርሱት የሞከሩትን ሁሉ ያፈረሰ የኢትዮጵያ ክንድ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በታሪክ ህዳጎች...እየገሰገሰ መውጫ መግቢያ ሲያሳጣው የቀድሞውን ሰራዊት ‘የደርግ ሰራዊት’ እንደሚለው ሁሉ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:03 PM
አበባ ነሀሴ 28/2012 (ኢዜአ) ብዝሀ ህይወት በአግባቡ ጥበቃ ካልተደረገለት ጉዳቱ የከፋ ሊሆን እንደሚችል የብዝሀ ህይወትና አየር...ንብረት ለውጥ ፎረም አስታወቀ። የብዝሀ ህይወትና አየር ንብረት ለውጥ ፎረም በመካከለኛው ስምጥ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:51 AM
12_IMG_20181230_105120-1_jpg.jpg መቀሌ ታህሳስ 22/2011 በአገሪቱ ሰላምና ልማትን የሚያደናቅፍ ማናቸውንም ኃይል
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:21 PM
አርባምንጭ ጥር 2/2011 የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ማህበር አገር አቋራጭ ውድድር ሊያዘጋጅ መሆኑን ገለጸ። ሰሞኑን በአርባ...ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ 410 ስፖርተኞችን ለማሳተፍ መታቀዱንም ጠቁመዋል፡፡ በዚህ ዉድድር ከሁለቱም ፆታ አሸናፊ የሆኑ ሁለት ተማሪዎች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 17, 2025 10:51 AM
ቡና (28).jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 8/2017(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ቡና ቻይናን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነቱ በከፍተኛ...ሁኔታ ማደጉን በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል ሚሲዮን መሪ አምባሳደር ደዋኖ ከድር ገለጹ።...
አዲስ አበባ ታህሳስ 26/2011 በዲያስፖራ ጉዳይ ትኩረት ያደረገው የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ኤጀንሲ ስራ ለመጀመር የመዋቅርና የህግ...ኤጀንሲው በሰራው መዋቅር መሰረት ሰራተኞችን አሟልቶ በቅርቡ ስራ የሚጀምር ሲሆን ትክክለኛ ጊዜውን በቀጣይ እናሳውቃለን ብለዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 21, 2023 2:46 PM
ውደድር6.jpg መቀሌ ሰኔ 14 /2015 (ኢዜአ)፡- ክልሎችና ከተማ መስተዳደሮች የተሳተፉበት የ2015 የኢትዮጵያ ብስክሌት ሻምፒዮና...ውድድር ዛሬ በመቀሌ ከተማ ተጀመረ። የሻምፒዮና ውድድሩን ያስጀመሩት የኢትዮጵያ ብስክሌት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 5, 2025 3:06 PM
488654165_1101774778660802_1027121395139666064_n.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 27/2017(ኢዜአ)፦ በጅቡቲ የኢትዮጵያ...ግብር ዛሬ ተካሄዷል። ትምህርት ቤቱ የሚገነባው የጅቡቲ መንግስት በሰጠው አራት ሄክታር መሬት ላይ ነው። በስነ ስርዓቱ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:57 AM
76991849_2580017208897936_6499331923205160960_o_jpg.jpg ኢዜአ ህዳር 19 /2012 ኡጋንዳ የሚገኘው የኢትዮጵያ...ኤምባሲ ከአገሪቱ ንግድና ኢንዱስትሪ ማህበራት ምክር ቤት ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:46 AM
ድሬዳዋን ጨምሮ በስምንት ከተሞች ሲከናወን የቆየው የኤሌክትሪክ ሃይል ማስተላለፊያ መስመር ማሻሻያና የመልሶ ግንባታ ሥራ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ...ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። የአገልግሎቱ የኮርፖሬት ከሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ፤ የኤሌክትሪክ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 21, 2023 5:52 PM
በማድረግ ላይ ነው” ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ። በሱዳን ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ የኢትዮጵያ...ዜጎች ሰላም እና ደህንነታቸው ተጠብቆ ወደ አገር ቤት እንዲመለሱ ድጋፍ ለማድረግ የተቋቋመው ብሔራዊ ግብረ...
Showing 2,581 to 2,640 of 34,930 entries.