Web Content Article · By Sefina Husen On Mar 7, 2026 11:24 AM
ገለጹ። የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር በሃሳብ ልዩነታችን ውስጥ የማንደራደርበት ቀይ መስመራችን ነው - የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ...እያሰማች መሆኑን ያብራሩት ደግሞ በዩኒቨርሲቲው የማኔጅመንትና ኢኮኖሚክስ ዲን ረዳት ፕሮፌሰር ሁሳ አሎ ናቸው። ከዚህ አንፃር...
Web Content Article · By Sefina Husen On Mar 7, 2026 5:52 PM
jpg አምቦ፤ የካቲት 28/2018 (ኢዜአ)፦ የግብርናውን ዘርፍ እድገት ለማፋጠን አዳዲስ የምርምር ሥራዎችን እያካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ...ዝርያን ለሞዴል አርሶ አደሮች የማስተላለፍ እና የዕፅዋት ጥበቃ ምርምር ቤተ-ሙከራ ቁሳቁሶች የርክክብ ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 5, 2026 10:28 AM
ሪፎርም.png አዲስ አበባ፤ የካቲት 26/2018(ኢዜአ)፦ የዴሞክራሲ ተቋማት ሪፎርም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን የምርጫ አስተዳደር...ወንጀል ሕጉ በተፃራሪነት ሊፈጸሙ የሚችሉ የሕግ ጥሰቶች ላይ አፋጣኝ ምላሽ መስጠት የሚያስችል ዝግጅት መደረጉንም አስታውቀዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 28, 2026 1:00 PM
በመሆኑ ተገቢ ምላሽ እስኪገኝ ድረስ የኢትዮጵያን ሃቅ ለዓለም ለማስገንዘብ ሙያዊ ግዴታቸውን በአግባቡ እንደሚወጡ አረጋግጠዋል። የኢትዮጵያ...መሆኑን ጠቅሰው በሴራ ያጣችውን የባህር በር ለማስመለስ የሚደረጉ ጥረቶችን ለማገዝ ቁርጠኝነታቸውን አረጋግጠዋል። ምጽዋም ሆነ አሰብ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 27, 2026 7:04 PM
ነጻነቱን ጠብቆ መጓዝ እንደሚገባው በቤልጂየም፣ ኔዘርላንድስ እና ሉክስምበርግ (ቤኔሉክስ) አገራት እና በአውሮፓ ህብረት ተቋማት የኢትዮጵያ...ዛሬ ተካሄዷል። በስብሰባው ላይ በቤልጂየም፣ ኔዘርላንድስ እና ሉክስምበርግ (ቤኔሉክስ) አገራት እና በአውሮፓ ህብረት ተቋማት...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 24, 2026 2:55 PM
ደረጃዎች፣ በዓለም አቀፍ ንግድ ተቀባይነትን ከመጨመር ባለፈ የገቢ ምርቶች ጥራት ቁጥጥር ወጥ እና አስተማማኝ እንዲሆን እንደሚያስችሉ የኢትዮጵያ...መጽደቃቸውን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የኢንስቲትዩቱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ ብሩክ ሀብቴ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Apr 28, 2026 3:51 PM
ማህበራት የተሻለ ቁመና ላይ እንዲደርሱ ኃላፊነታችንን እንወጣለን ሲሉ በኮምቦልቻ የሕብረት ስራ ሪፎርም ስልጠና ተሳታፊዎች ገለፁ። የኢትዮጵያ...ለውጤት እንዲበቁ የሚያስችል መሆኑን ጠቁመው በኮምቦልቻ ከተማ ተዘዋውረን በመጎብኘት የልምድ ለውውጥም ማድረግ ችለናል ነው ያሉት።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 23, 2026 5:48 PM
ፓናል ላይ የኢንዱስትሪ ባለቤቶች በሰጡት አስተያየት፤ ኢትዮጵያ ለኢንዱስትሪ ዘርፍ የምትሰጠው ትኩረት አስደናቂ ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ...አምራች ኢንዱስትሪዎች በመሬት አቅርቦት ላይ የሚነሷቸውን ጥያቄዎች አፋጣኝ መፍትሔ ለመስጠት በትኩረት እንደሚሰራ አረጋግጠዋል።...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Sep 6, 2026 12:27 PM
ፓርቲዎች አመራሮች ወደ አዲስ ዓመት በሚደረገው ሽግግር የጳጉሜን 1 'የእመርታ ቀን' አስመልክተው ከኢዜአ ጋር ቆይታ አድርገዋል። የኢትዮጵያ...መደረጉ ለዜጎች ሰፊ የስራ እድልን ከመፍጠር ባለፈ የውጭ ምንዛሬ ወጪን በመቀነስ ረገድ ትርጉም ያለው ስራ ተሰርቷል ብለዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 3, 2026 1:46 PM
ማመቻቸት የሚያገለግሉ መሠረተ ልማቶች ከጎረቤት ሀገራትና ከአጋሮቻችን ጋር በቅርበት በመሥራት ከፍተኛ ጥረት ማድረጓን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...እንዲያመጣ ውይይትን በማስፋፋት፣ ፖሊሲዎችን በማጣጣምና ልምዶችን በመለዋወጥ ገንቢ ሚና ለመጫወት ቁርጠኛ መሆኗን አረጋግጠዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 30, 2026 1:02 PM
ወደ ላኪነት ሲሸጋገር የሌማት ትሩፋትም የቤተሰብን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ትልቅ እገዛ አድርጓል። በኢንዱስትሪ ልማት ዘርፍም የኢትዮጵያ...ለኢዜአ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ከምሁራኑ መካከል በዩኒቨርሲቲው የኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል መምህር በረከት አድማሱ እንዳሉት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 5, 2026 11:38 AM
ላጫ.jpeg አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 29/2018 (ኢዜአ) ፦ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ውጤታማ ሂደት ተስፋን የሚያለመልም...መሆኑን ተመካካሪዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ ዋናው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 4, 2026 8:38 PM
የልማት ድርጅት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ ስር "ፋይዳቨርስ" በሚል ስያሜ እንደገና መደራጀቱን ገልጸዋል። ፕሮግራሙም የኢትዮጵያ...ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል። ይህም ለአህጉራዊ ትብብርና የዲጂታል ዲፕሎማሲ ጠንካራ መሠረት እንደሚሆን ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Sep 16, 2026 12:35 PM
2019 (ኢዜአ):- የደን ልማትና የተፈጥሮ ሃብትን በመጠበቅና በመንከባከብ ረገድ የዜጎች ጠንካራ ትብብርና ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን የኢትዮጵያ...ደን ልማት ገለጸ። የኢትዮጵያ ደን ልማት ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲና ከአጋር አካላት ጋር...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 7, 2026 8:58 AM
ኢትዮጵያን የአፍሪካ ትልቁ የስንዴ አምራች ያደረገው የስንዴ ልማት እመርታ እና በሕዝብና መንግሥት ትብብር ግንባታው የተከናወነው ታላቁ የኢትዮጵያ...ማስገባት መቻሉን አብራርተዋል። አዲሱ የመደመር መንግሥት የሀገር ውስጥ እሴቶችን ከውጭው ጠቃሚና ተራማጅ ዕውቀት ጋር...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 12, 2026 6:41 PM
የሚያሻሽሉ የቴክኖሎጂ ግብዓቶች ለአርሶ አደሩ ተደራሽ እየተደረጉ መሆኑን የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ...የሚተላለፉ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚጠቀሙ የግብርና ግብዓቶችም የክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊዎች ከኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jun 4, 2026 6:02 PM
ግንቦት 27/2018 (ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ አበረታች ቅመሞችን በመዋጋት ንጹህ ስፖርት ለመገንባት በቁርጠኝነት እየሰራች መሆኑን የኢትዮጵያ...የሚጸየፍ ማህበረሰብ ለመፍጠር እና የንጹህ ስፖርት እሳቤ እንዲሰርጽ በማድረግ ረገድ የሚዲያው ሚና ወሳኝ መሆኑንም አመልክተዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 16, 2026 12:50 PM
የሰው ሰራሽ አስተውሎት ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ሰኔ 17 እና 18 በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን እንደሚካሄድ ተገለጸ። የኢትዮጵያ...ዓለም አቀፍ የሳይበር ደህንነት እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት ኮንፈረንስ ዝግጅትን አስመልክተው የጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 28, 2026 9:54 AM
የሚያስችሉ ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት የአውሮፓና የአሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ሽመልስ ኃይሉ ገለጹ። የኢትዮጵያ...የሀገሪቱን ብሔራዊ ጥቅሞች ለማስጠበቅ የሚደረጉ ጥረቶችን ከታሪካዊ፣ ጂኦፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዳራዎች አንፃር የተቃኘ ነው።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 2, 2026 11:34 AM
ለጎረቤት፣ ለአፍሪካና ለዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች በመስጠት የሚሻገር ነው። በዚህም ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ርዕይ ያላት የኢትዮጵያ...ትብብር መስኮች ውጤታማ ስራ እየተሰራ መሆኑን አንስተዋል። አርሜኒያ ቀጣይ በምትጀምረው የአፍሪካ ሀገራት ነጻ የትምህርት ዕድል...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 24, 2026 10:27 AM
ሃሳቦች እንዲተገበሩና ስልጡን የፖለቲካ ባህል እንዲገነባ የሲቪክ ማህበራት ተቋማዊና ሙያዊ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢትዮጵያ...የትብብርና ቅንጅት መድረክ ሀገራዊ ዲሞክራሲን በትብብርና በጋራ ለመገንባት ትልቅ አቅም የሚፈጥር መድረክ መሆኑንም ገልፀዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 18, 2026 7:22 PM
ተሻለ ነገ የሚያሻግሩ ምክረ ሀሳቦችን በነፃነት በማንጸባረቅ እየተመካከሩ መሆናቸውን ተመካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ። ዋናው የኢትዮጵያ...ያለአንዳች ጣልቃ ገብነት ሀሳባቸውን በነጻነት በማንጸባረቅ ለኢትዮጵያ የሚበጁ ምክረ ሀሳቦችን እያቀረቡ እንደሚገኙ ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 25, 2026 6:31 PM
የውስጥ ገቢ አስፈላጊ የሆኑ መድሃኒቶችና የህክምና ግብዓቶች ግዥ የመፈጸም አቅማቸው እየጎለበተ መምጣቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ...ውስጥ መድኃኒት አምራቾች ጥራታቸውንና አቅማቸውን እንዲያሳድጉ የጤና ሚኒስቴር አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግም አረጋግጠዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 21, 2026 4:15 PM
የብዝሃ ሕይወትና ሥነ-ምኅዳር ደኅንነት በማስጠበቅ የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ዘርፈ ብዙ ፋይዳ እያስገኘ መሆኑን የኢትዮጵያ...ጥረት ሀገሪቱ የተፈጥሮ ጸጋዎቿን ጠብቃ የምግብ ሉዓላዊነቷን ለማረጋገጥ ለምታደርገው ብሩህ ጉዞ ጠንካራ እና አዲስ መሰረት ጥሏል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 24, 2026 5:47 PM
ድል መታሰቢያ ውስጥ በክብር እንዲያርፍ የተወሰነለትን የሕዳሴ ዋንጫ ለአድዋ ድል መታሰቢያ አስረከቧል። የሕዳሴ ዋንጫ ለታላቁ የኢትዮጵያ...2018 ዓ.ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሆሳእና ከተማ "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ ሃሳብ በተከበረው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 21, 2026 6:02 PM
ጽኑ መሠረት ላይ ለመገንባት በሚያስችሉ አጀንዳዎች በሠለጠነ መንገድ ምክክር እያደረግን እንገኛለን ሲሉ ተመካካሪዎች ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ...አካባቢ የመጡ ዜጎች እርስ በእርስ በደንብ እንዲተዋወቁ እንዳገዛቸው ገልጸዋል። አራት ሺህ ተመካካሪዎች እየተሳተፉበት የሚገኘው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 9, 2026 2:18 PM
ስትራቴጂክ ዕቅድ የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ ተልዕኳችንን በገለልተኝነትና በተጠያቂነት ለማከናወን ዳግም ቃል የምንገባበት ነው ሲሉ የኢትዮጵያ...ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ብርሃኑ አዴሎ ገለጹ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 28, 2026 7:32 PM
2018 (ኢዜአ)፦የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለምግብ ሉዓላዊነትና ለዘላቂ ኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑን የኢትዮጵያ...ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ገለጸ። የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Aug 22, 2026 3:00 PM
ተወካዮች ምክር ቤት በወጣው አዋጅ ቁጥር 1265/2014 መሠረት ራሱን የቻለ እና ገለልተኛ የፌዴራል መንግሥት አካል ሆኖ በተቋቋመው የኢትዮጵያ...የትናንት ታሪካዊ ስብራቶችን በማከም ለቀጣዩ ትውልድ ሰላሟ የተጠበቀ እና ብልጽግናዋ የተረጋገጠ ሀገር ማስረከብ በመሆኑ፣ መላው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 23, 2026 11:38 AM
መተማ፣ ነሐሴ17/2018 (ኢዜአ):- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤው በስኬት መጠናቀቅ በመደማመጥና መግባባት ችግሮችን በራስ...ሃላፊነት አለብን ሲሉም አስገንዝበዋል። ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ትናንት በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል በተካሄደው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 23, 2026 12:02 PM
ፖለቲካ (7).jpg መተማ፣ ነሐሴ17/2018 (ኢዜአ):- የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በስኬት መጠናቀቅ በመደማመጥና መግባባት...ሃላፊነት አለብን ሲሉም አስገንዝበዋል። ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ትናንት በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል በተካሄደው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Aug 8, 2026 1:03 PM
በጀት ዓመት በተከናወኑት ሥራዎች ከ4 ነጥብ 44 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉን የኢትዮጵያ...የቱሪዝምና ሌሎች የኢንቨስትመንት አማራጮች ምቹ በማድረግ ለዘርፉ መጠናከር የክልሉ መንግሥት በትኩረት እንደሚሠራ ነው ያረጋገጡት።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 6, 2026 10:01 AM
የምትመች ሀገርን በመገንባት ረገድ ያላቸውን ሚና በአግባቡ እንደሚወጡ እምነታቸውን ገልጸዋል። በኮሚሽኑ ለውይይት የተለዩ አጀንዳዎች የኢትዮጵያ...ስኬት እንደሚያጎላው ጠቁመዋል። ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል እየተካሄደ ባለው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 9, 2026 12:23 PM
ምክር5 (5).jpg አዲስ አበባ፤ነሐሴ 3/2018 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ለሀገሪቱ የረጅም ጊዜ ችግሮች ኢትዮጵያዊ...የሆነ ዘላቂ መፍትሔ ማበጀት የሚያስችል ታሪካዊ መድረክ መሆኑን ተመካካሪዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 12, 2026 9:23 PM
ፍልሰት ምክንያት በአስቸጋሪ ሁኔታ የነበሩ ዜጎች ወደ ሀገር ቤት ተመልሰው ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲቀላቀሉ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ...ሰብዓዊ መብትና ክብራቸው ተጠብቆ ወደ ቤተሰቦቻቸው የማቀላቀሉ ሥራ በተቀናጀ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑንም ኮሚሽነሩ አስታውቀዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Oct 14, 2026 1:17 PM
ለማሳደግና የህብረተሰቡን ህይወት ለመለወጥ ይበልጥ መትጋት እንደሚገባቸው የግብርና ሚኒስቴር ዴኤታ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። የኢትዮጵያ...ገልጸዋል፡፡ የግብርና ምርምር ማዕከላት ምርታማነትን ለማሳደግና የህብረተሰቡን ህይወት ለመለወጥ በጋራ እንዲሰሩም አሳስበዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 7, 2026 11:22 AM
የማይበገሩ እና ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ አዳዲስ የሰብል ዝርያዎችን ለማላመድና ለማስፋፋት በተከናወኑ ተግባራት ውጤት መገኘቱን የኢትዮጵያ...የምግብ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ የሚያስችሉ ተግባራትን በማከናወን በዘርፉ ከፍታዋን የሚመጥኑ እመርታዊ ለውጦች ተመዝግበዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 28, 2026 8:21 PM
ጥናትና ምርምር ከኢትዮጵያ በውሰት ወስዳቸው የቆዩ ከ800 በላይ የሚሆኑ ቅሪተ አካላትን ለኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን አስረከበች። የኢትዮጵያ...ቀዳሚ ስፍራ እንድትይዝ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውን ገልጸዋል። አሁንም የፈረንሳይ አርኪኦሎጂና ፓሊዮንቶሎጂ ጥናት ተቋም እና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 27, 2026 10:11 AM
ምግብ ፕ.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 17/2019 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ መንግሥት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና ወደ ሙሉ የምግብ...የተመዘገቡት አበረታች ስኬቶች ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነቷን በተግባር እያረጋገጠች ለመሆኗ ማረጋገጫ ሆነዋል። የዓለም ምግብ ፕሮግራም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 7, 2026 4:41 PM
የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ባለፉት ዓመታት በአርንጓዴ ዐሻራ መርሀ ግብር ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞችን ተክላለች። የኢትዮጵያ...የመሬት ገጽታ ለመጠበቅ መንግስት ከሚያከናውናቸው ተግባራት በተጨማሪ የዘርፉን ተዋንያን ርብርብ የሚጠይቅ መሆኑን አብራርተዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 22, 2026 2:32 PM
ወጣቶችን ከጎዳና እያፈሰ ለጦርነት በማሰለፍ ስልጣኑን ለማስቀጠል ያደረገው ጥረት የጨለመበትና የመከነ አስተሳሰብ ውጤት ነው። የኢትዮጵያ...ህዝብ ይህ ህገ ወጥ ቡድን ከስልጣን መውረዱን ተከትሎ የሄደበትን መንገድና የፈጸመውን እኩይ ተግባር እንዳወቀበትም ጠቁመዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 25, 2026 2:26 PM
ልማቶች ለማስተሳሰር የምታደርገው ጥረት፣ ለቀጣናዊ ሰላም፣ መረጋጋትና የጋራ ብልፅግና ያላትን ፅኑ ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑን የኢትዮጵያ...እለት "የአፍሪካን የጂኦ ፖለቲካና ኢኮኖሚ መፃኢ ዕድል መቅረፅ" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ከፍተኛ ደረጃ የፓናል ውይይት ተደርጓል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 23, 2026 7:01 PM
ሆኖም የሕዝብና የሀገርን ሰላም የማይፈልገው ሕገ-ወጡ የሕወሓት ቡድን ከሌሎች ተመሳሳይ አቋም ካላቸው ኃይሎች ጋር በመቀናጀት የኢትዮጵያ...ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥና የልማት ሥራዎችን ማፋጠን ነው ብለዋል። የባለአደራ አስተዳደሩ ከፌዴራል መንግሥት፣ ከክልሎችና ከመላው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 7, 2026 9:31 AM
መሆኑን ገልጸዋል። ነገር ግን ትግበራ ላይ የተለየ መሆኑን ገልጸው፤ ይሄ አይነት አካሄድ መቆም አለበት ብለዋል። ከዚህ አንፃር የኢትዮጵያ...የብልፅግና ፓርቲ የዜጎችን የኢኮኖሚ ፍላጎት ታሳቢ ያደረገ አጀንዳ ቀርፆ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን በግልፅ ማሳየቱን ገልጸዋል። ...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Nov 10, 2026 7:47 PM
መገኛነቷና የጥንታውያን ቅሪተ አካላት ባለቤት መሆኗ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሳይንቲስቶችና ተመራማሪዎች ቀዳሚ መዳረሻ እንዳደረጋት የኢትዮጵያ...መነሻ በማድረግ ሀገሪቱን ወደ ተሻለ የታሪክና የሥልጣኔ ከፍታ የሚያሸጋግሩ ስልታዊ ሥራዎችን በቁርጠኝነት በመተግበር ላይ ይገኛል።...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Nov 12, 2026 2:47 PM
ሊያሳይ እንደሚገባ ተገለጸ። የዓይን ብሌን ልገሳ በሁሉም ሃይማኖቶች አስተምህሮ የተደገፈ እና ዕድሜ የማይለይ መሆኑም ተመላክቷል። የኢትዮጵያ...እንዲገቡ ለማድረግ የታቀደ ሲሆን፣ በኅዳር ወር ብቻ 300 ሰዎች ቃል እንዲገቡ እንደሚደረግ ምክትል ዋና ዳይሬክተሯ ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 8, 2026 3:12 PM
ኢትዮጵያ ከአፍሪካ የመተላለፊያ ማዕከልነት ባሻገር የባህል፣ የፈጠራና የኢንዱስትሪ ማዕከል እየሆነች እንደምትገኝም ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...በመሠረተ ልማት የተለወጠችበት ሁኔታ አስደናቂ መሆኑን ገልጸው፤ ይህም የብልፅግና ፓርቲ አካታችነት ትልቅ ምሳሌ መሆኑን ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 25, 2026 5:04 PM
መርሐ-ግብር በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የሴቶች ማረሚያና ማረፊያ ማዕከል ተጀምሯል። ንቅናቄውን የኮሚሽኑ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ...የፍትሕ እኩል ተደራሽነትና መልሶ ማቋቋምን በማበረታታት ለቀጣይ የሕይወት ምዕራፋቸው መሰረት የሚጥል መሆኑን አስረድተዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 26, 2026 1:24 PM
932201583_1624427688779189_1146370936153324410_n.jpg አዲስ አበባ፣ ህዳር 17/2019 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ...ሁኔታ መለየትና ማወቅ፣ ግጭት ማስቀረት፣ በመከላከል ሉዓላዊነትን ማስጠበቅና ከድል በኋላ አሸናፊነትን ማዝለቅ አለበት ብለዋል።...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Mar 22, 2025 5:03 AM
photo_2025-03-22_01-59-25.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 12/2017 (ኢዜአ):- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በ23ኛ
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 4, 2025 10:53 AM
ሚኒስትር ተስፋዬ በልጂጌ(ዶ/ር)፣ የምክር ቤቱ አባላት፣ ምሁራንና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። በፎረሙ የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 26, 2025 4:43 PM
በሌሎች የክልሉ ከተሞች እንዲሁም በተለያዩ የገጠር አካባቢዎች መሆኑ ተመላክቷል። በየአካባቢው በዓሉ እየተከበረ ያለው በርካታ የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 23, 2025 5:52 PM
አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ገለጹ። 80ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ በይፋ ተከፍቷል። በፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተመራ የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 21, 2025 8:04 AM
ውጤቶቹን ተከትሎ ኢትዮጵያ ሁለት የወርቅ፣ ሶስት የብር እና አምስት ነሐስ በድምሩ 10 ሜዳልያዎችን አግኝታ ውድድሩን ማጠናቀቋን የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 19, 2025 9:40 AM
ሰልፍ2.jpg ቦንጋ፤ መስከረም 9/2018 (ኢዜአ) :- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በስኬት መጠናቀቅን በማስመልከት በደቡብ
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 17, 2023 8:46 AM
በስቲያ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለጸ። የምክር ቤቱ ጽህፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ተረፈ በዳዳ የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 1, 2023 3:34 PM
ደረጃ ወደ 9ኛ ከፍ ብሏል። በአንጻሩ አርባ ምንጭ ከተማ በ30 ነጥብ 14ኛ ደረጃን ይዞ ወራጅ ቀጠና ውስጥ ይገኛል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 26, 2023 9:25 AM
። አቶ ደመቀ በቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲ ለቻይናውያን ተማሪዎች የተዘጋጁ መጽሃፍት ምረቃ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jul 3, 2023 10:27 AM
jpg አዲስ አበባ ሰኔ 26/2015(ኢዜአ)፦ በአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ዛሬ ማለዳ መሰጠት ተጀምሯል። የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 20, 2023 11:09 AM
ተጠቁሟል። ጉባኤውን የአፍሪካ የመሬት ፖሊሲ ማዕከል፣ የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ እንዲሁም የኢትዮጵያ
Showing 22,741 to 22,800 of 34,932 entries.