Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 14, 2024 12:40 PM
በመጀመሪያው ሩብ ዓመት የተጀመሩ ስራዎች መሬት የሚይዙበት ወሳኝ ወቅቶች መሆናቸውንም ጠቁመዋል፡፡ በዚህም መሰረት አሁን ላይ የኢትዮጵያ...ዘርግቶ ተግባራዊ ማድረግ ጀምሯል ብለዋል፡፡ በሌላ በኩል ባለፉት ወራት የሸቀጦች የዋጋ ሁኔታ እየተረጋጋ መምጣቱንም ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 29, 2024 6:29 PM
በቀጣይ የበቆሎ ምርታማነትን ይበልጥ ለማሳደግ በቴክኖሎጂ የታገዙ የምርምር ሥራዎች ተጠናክረው የሚቀጥሉ መሆኑን ገልፀዋል። የኢትዮጵያ...አንጻር ትልቅ ሚና መጫወቱን ጠቁመው፤ የበቆሎ ምርታማነት በሄክታር ከ20 ኩንታል ወደ 46 ኩንታል ከፍ ማለቱን ጠቁመዋል፡፡ ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 16, 2024 7:19 PM
የሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቦክስ ውድድር የአገሪቱን የቦክስ ስፖርት ለማሳደግ ፋይዳው የጎላ ነው። የአዲስ አበባ ፖሊስ ክለብና የኢትዮጵያ...ውድድሩ በአድዋ ሙዚየም መደረጉ ለአገሪቱ ገፅታ ግንባታ የራሱ አስተዋፅዖ እንዳለው ነው የገለጸው። የፌደራል ማረሚያ ቤቶችና...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 12, 2024 9:02 PM
ስርጭትን የመከላከል አቅምን ማሳደግ በሚያስችል አግባብ ሊከናወን እንደሚገባ አስገንዝበዋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ፣ የኢትዮጵያ...ውይይቱ ያሉ ችግሮችን ለመለየትና ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ላይ የበለጠ አፅንኦት ሰጥቶ ለመስራት በማሰብ መከናወኑንም አስረድተዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 10, 2024 5:25 PM
ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ ዘርፉ ተቋማዊና ህጋዊ ትኩረት ማግኘቱ ለስራቸው ዘላቂ እድገት ጉልህ ድርሻ እንዳለው አንስተዋል። የኢትዮጵያ...ግዙፍ ምጣኔ ሃብት በፈጠሩ አገሮች ስታርት አፕ ከፍተኛ ሚና እንዳለው ገልጸው ይህንኑ በኢትዮጵያም ለመቃኘት እየተሰራ ነው። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 21, 2024 3:37 PM
እው (4).jpg አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 12/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ)ብሔራዊ ጥቅምን ለማስጠበቅ የሚያከናውናቸውን...ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ እውነቴ አለነ ገለጹ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 20, 2024 4:28 PM
ግንኙነት ወሳኝ መሆኑን አፅንኦት መስጠታቸው ይታወሳል። ለሶማሊያ ሰላምና መረጋጋት ውድ የሆነ የህይወት መስዋእትነት በመክፈል ጭምር የኢትዮጵያ...በተለያዩ ሀገራት የነበራትን የሰላም ማስከበር ተልዕኮን በምሳሌነት በማንሳት ይህን አቋሟን አሁንም አጠናክራ መቀጠሏን ጠቅሰዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 23, 2024 10:00 AM
ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ እየተከናወኑ ባሉ የሪፎርም ሥራዎች የቡና የወጪ ንግድ በመጠንና በገቢ በፍጥነት እያደገ መሆኑን የኢትዮጵያ...አስታውቋል። ዘንድሮ ወደ ውጭ የሚላከው የቡና መጠን ከአምናው በ100 ሺህ ቶን ብልጫ እንዲኖረው እየተሰራ መሆኑም ተመክቷል።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 23, 2024 8:20 PM
በመጨመር የግብርና ምርትና ምርታማነትን ከማሳደግ ባለፈ ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ ጉልህ ሚና እየተጫወተ መሆኑንም ጠቁመዋል። የኢትዮጵያ...ማሪዮ በኢትዮጵያ ሀገር በቀል የሆኑ የእንሰትና ስራስር ሰብሎች ከምግብነት ባለፈ የተለያየ ጠቀሜታ እንዳላቸው ጠቁመዋል። እንሰት፣...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 24, 2024 11:15 AM
- ጥራቱንና የምርት ዱካውን የጠበቀ ቡና ለዓለም ገበያ በማቅረብ ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...ከኬሚካል፣ ከአረምና ከተባይ መጠበቅ፣ የበሰለ ቡናን ብቻ በመሰብሰብ በአግባቡ ማድረቅ፣ ማከማቸትና ማጓጓዝን የሚያካትት ነው፡፡...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 3, 2025 2:08 PM
ለማረጋገጥ የጎላ አስተዋጽኦ ማበርከቱን የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር አስታወቁ። በአማራ ክልል ደረጃ 20ኛው የኢትዮጵያ... በበዓሉ ላይ የተገኙት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር እንዳሉት የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 3, 2025 5:35 PM
ሐይማኖቶች ለሰላም፣ ለአብሮነትና ለመከባበር" በሚል መሪ ሃሳብ ውይይት እየተካሄደ ነው። በደሴ ከተማ እየተካሄደ ባለው መድረክ የኢትዮጵያ...እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ሥራ አስፈጻሚ አባልና የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 5, 2025 1:41 PM
ከሰላም የሚገኘው ትርፍ እልፍና የሁሉንም አካላት አሸናፊነት የሚያረጋግጥ በመሆኑ ሌሎችም የሰላምን መንገድ ሊከተሉ ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ...ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅትን በመወከል ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ ትናንት መፈራረማቸው ይታወቃል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 5, 2025 4:21 PM
ህዝቦች ቀን በዓል ስኬታማ እንዲሆን የድርሻቸውን ለመወጣት መዘጋጀታቸውን በጎ ፈቃደኛ ወጣቶችና የከተማዋ ነዋሪዎች ገለጹ። 20ኛው የኢትዮጵያ...እንግዶችን በኢትዮጵያዊ ጨዋነት ተቀብሎ ለማስተናገድ መዘጋጀቱን ተናግሯል። ሌላኛዋ በጎ ፍቃደኛ ወጣት መስከረም አድማሱ በበኩሏ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 6, 2025 5:36 PM
ከማበጠር እስከ ማሸግ ድረስ ያለውን ሂደት በማከናወን የምርጥ ዘርን ጥራት በከፍተኛ ደረጃ የሚያስጠብቅ መሆኑንም ጨምረው ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...ለማድረግ የሚያግዝ ነው። በተለይ የስንዴና ሌሎች ሰብሎች ምርጥ ዘር በወቅቱ ለአርሶ አደሮች ለማድረስ ጠቀሜታው የጎላ ነው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 4, 2025 1:49 PM
ይዞታና ደረጃ የሚከናወን ግብርና ልማት ዘርፉን እንደማያሻግረውም አመላክተዋል። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለሰ መኮንን(ዶ/ር) የኢትዮጵያ...ፍጆታ ባለፈ ለገበያ እንዲሁም ለኢንዱስትሪ መቅረብ የሚችሉ ምርቶችን በአይነት፣ ብዛትና በጥራት ማምረት መቻሉን አመልክተዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 4, 2025 3:21 PM
ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት የአየር ላይ ቅየሳ መሪ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ከማሁ አብርሃም በበኩላቸው፤ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በአየር ላይ ቅየሳ የኢትዮጵያ...ገጽታ መረጃዎችንም በተቀናጀ አሠራር ለውሳኔ ሰጪ አካላት የማቅረብ ሥራ እየተከናወነ እንደሚገኝ ገልጸዋል። በተለይም በገጠሪቱ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 18, 2025 2:48 PM
ሁኔታ በመነሳት ማሰብ፣ መንደፍ፣ መተግበርና ውጤት ማምጣት እንደሚቻል በተግባር ያሳየ ነው ብለዋል፡፡ በኢትዮጵያውያን የለማውን የኢትዮጵያ...ከስምንት በላይ የአፍሪካ ሀገራት ተግባራዊ ለማድረግ መጠየቃቸውን የጠቀሱት ሚኒስትሯ፤ ይህ የኢትዮጵያን መቻለ ያረጋግጣል ብለዋል፡፡...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 26, 2025 3:07 PM
አሻራ መርሃ ግብር በተከናወነው ሥራ የደን ሽፋን ማደግና የፓርኮች ልማት አዕዋፍትንና የዱር እንስሳትን ከስደት እየታደገ መምጣቱን የኢትዮጵያ...የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ኩመራ ዋቅጅራ ገለጹ። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 7, 2026 11:24 AM
የምርጫ ቦርድን ህግና አሰራር በማክበር ለመፎካከር ለእጩዎቻቸውና ደጋፊዎቻቸው ከወዲሁ ግንዛቤ መፍጠራቸውን ፓርቲዎቹ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...በብቃት ማገልገል የሚችሉ በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያላቸውን እጩዎች በማስመዝገብ ለውድድሩ የተሟላ ዝግጅት መደረጉን አረጋግጠዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 7, 2026 6:39 PM
ማህበራት በኢኮኖሚ አቅም መጠናከር በትምህርት ጥራትና በሀገራዊ ዕድገት ላይ የጎላ ሚና እንደሚኖረው ተመላከተ፡፡ በሀዋሳ ከተማ የኢትዮጵያ...መምህራን የትምህርት ስብራትን ለመጠገን በሚደረገው ጥረት እየተጫወቱት ያለውን አይተኬ ሚና ለማጠናከር እንደሚያግዝም አብራርተዋል፡፡...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 2, 2026 8:19 PM
በመገምገም፣ በቀጣይ ወራት ትኩረት በሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተደርጓል፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ አዲሱ አረጋ በወቅቱ እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ...የሚሳተፉ አርሶ አደሮች፣ አቅራቢዎችና ላኪዎች በእኩልነት ተጠቃሚ የሚሆኑበት አሰራር ይበልጥ እንዲጠናከር ይሰራልም ብለዋል፡፡...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 6, 2026 7:50 PM
ዘርፉ ውጤታማ እንዳይሆን ማነቆ የሆኑ አሰራሮችን ለመፍታት የሚያስችል እንደሆነ ገልጸው፤ ቢስተካከሉ ያሏቸውን ሀሳቦች አንስተዋል። የኢትዮጵያ...ማዘወተሪያ ስፍራ ይገነባሉ የሚል ድንጋጌ መኖሩን ጠቁመው፤ ይህ የፌዴሬሽኖችን አቅም ታሳቢ ያደረገ መሆኑን መፈተሽ ያስፈልጋል...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 6, 2026 8:21 PM
ለመምረጥ የሚያስችላቸውን የምርጫ ካርድ ለመውሰድ መዘጋጀታቸውን የባህር ዳር ከተማ እና በሶማሌ ክልል የጀረር ዞን ነዋሪዎች ገለፁ። የኢትዮጵያ...መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል። ከአጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች መካከል በ17 ሺህ ያህሉ ዲጂታል የመራጮች ምዝገባን ተደራሽ እንደሚሆን...
Web Content Article · By Sefina Husen On Mar 6, 2026 11:36 AM
በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በንቃት ለመሳተፍ ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ ወጣቶች እና ሴቶች ገለጹ። የኢትዮጵያ...የገለፀው ደግሞ ወጣት ዮሴፍ አበራ ነው። የመምረጥ መብቱን ለማረጋገጥም የመራጭነት ካርድ ለመውሰድ ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Mar 15, 2026 8:52 AM
1000033072.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 6 /2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት ዛሬ ይጀመራል...ክፍለ ከተማ ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ወደ አሸናፊነት ለመመለስ ይጫወታል። አዳማ ከተማ ካሸነፈ ተከታታይ ድሉን ያስመዘግባል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 18, 2026 2:33 PM
ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግና ጥራቱን ለማስጠበቅ የተከናወኑ ተግባራት ከዘርፉ የሚገኘውን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም እያሳደጉ መሆኑን የኢትዮጵያ...ከሚቀርበው ቡና 3 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት ግብ ተይዞ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። ዘንድሮ በዓለም ገበያ የቡና ዋጋ ቢወርድም...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 18, 2026 7:01 PM
የታየውን ጠንካራ ትብብርና ተሳትፎ በማስቀጠል ዋናውን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በስኬት መቋጨት እንደሚገባ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለጹ። የኢትዮጵያ...ለስኬታማነቱም መስራት ይጠበቅብናል ብለዋል። የዋናው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ጀምሮ በአዲስ አበባ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 14, 2026 1:21 PM
ምክክሩ ለዘመናት የቆዩ የሀሳብ ልዩነቶችን በሰለጠነ መንገድ ለመፍታትና ጠንካራ ሀገረ መንግስት ለመገንባት ታሪካዊ ዕድል መሆኑን የኢትዮጵያ...እየተከናወኑ ነው። ይህም ኢትዮጵያ ልዩነቶቿን በሰለጠነ መንገድ በመፍታት የተሻለች ሀገር ለመገንባት የምታደርገውን ጥረት የሚያሳይ...
Web Content Article · By Sefina Husen On May 15, 2026 11:17 AM
፤ ግንቦት 7/2018 (ኢዜአ)፦በተለያዩ ጊዜያት ከሀገራቸው የወጡ ቅርሶችን የማስመለስ ጥረቶች ይበልጥ ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢትዮጵያ...Own Royal Regiment Museum) ኃላፊ ኮሎኔል ሮቢን ጃክሰን (ዶ/ር) እና የማህበራዊ አንትሮፖሎጂስት፣ ተመራማሪና...
Web Content Article · By Sefina Husen On May 14, 2026 7:38 PM
መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ...ተካሂዷል። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) በወቅቱ፤...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Jun 20, 2026 5:22 PM
የሥራ ኃላፊዎችና ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል። በዚሁ ወቅት የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ/ር)፤ የኢትዮጵያ...መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትም የተገልጋዮችን ቅሬታ መፍትሔ በመስጠት ቀልጣፋ የአገልግሎት አቅም እየፈጠረ ይገኛል ብለዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 9, 2026 2:24 PM
አንድነትን መጠበቅ እና የውስጥ ሰላምን ማስፈን እንደ ዋና ብሔራዊ ጥቅም የሚወሰድ መሆኑ ይታወቃል። ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎም የኢትዮጵያ...መሠረታዊ አጀንዳቸው አድርገውት ለምላሹ እየተሠራ መሆኑ ይታወቃል። ከዚህ በተቃራኒ አንዳንዶች ከባዕዳን ጋር በመሰለፍ በባንዳነት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 12, 2026 12:26 PM
መርሀ ግብር በቢሊዮን የሚቆጠሩ ችግኞችን በመትከል የደን ሽፋኗን ከ17 በመቶ ወደ 23 በመቶ ማሳደግ ችላለች ብለዋል። ታላቁ የኢትዮጵያ...የበቁ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰጭ ካዴቶች፣ የመብራትና የቴሌኮም አገልግሎት ለመስጠት በቂ ዝግጅት መደረጉን ገልጸዋል። ጎባኤው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Feb 12, 2026 4:04 PM
ደረጃ ተገንዝበናል፤ አሁን ስንዴ ወደ ውጭ በመላክ ላይ ትገኛለች ይህ ትልቅ ስኬት ነው፣ እኛም ይህንን እናደንቃለን ብለዋል። የኢትዮጵያ...አጠቃቀምን ማስፋት ወሳኝ መሆኑን የገለጹት ኮሚሽነሩ፣ ህብረቱ በዚህ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል። በዚህ ረገድ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Feb 16, 2026 11:20 AM
እያደረጉ መሆኑን ገለጹ። በመጪው ግንቦት ወር የሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነጻ፣ ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ እንዲካሄድ የኢትዮጵያ...እንዲንቀሳቀሱ ግንዛቤያቸውን ከማሳደግ ባለፈ ለሰላምና ትብብር ትኩረት ሰጥተው እንዲንቀሳቀሱ እየተደረገ መሆኑን አስረድተዋል።...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On May 17, 2026 8:43 AM
ይጠበቃል። በ24 ግቦች ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነቱን የምትመራው የኢትዮ ኤሌክትሪኳ ዳግማዊት ሰለሞን፣ በ20 ግቦች የምትከተለው የኢትዮጵያ...። ወደ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ መውረዱ የተረጋገጠው አዲስ አበባ ከተማ በ15 ነጥብ 13ኛ ደረጃን ይዞ ወራጅ ቀጠና ውስጥ ይገኛል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 7, 2026 8:44 PM
በግል መገናኛ ብዙኃን መካከል በሀገር ሰላም፣ ልማት፣ አንድነትና ብሔራዊ ጥቅም ላይ በትብብር የመስራት ባህል እየዳበረ መምጣቱን የኢትዮጵያ...ተቋማት ዘርፈ ብዙ ስብራቶች ነበሩባቸው። በሚዲያ ሪፎርሙ የፖሊሲና የሕግ ማዕቀፍን ጨምሮ የሚዲያ ምህዳር ማሻሻያዎች መደረጋቸውን...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jan 14, 2026 1:51 PM
በወላይታ ሶዶ ከተማ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ። ኢዜአ በወላይታ ሶዶ ያነጋገራቸው የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች የኢትዮጵያ...ገልጸው የተጀመረው ጥረት ከግብ እንዲደርስ የበኩላቸውን ለመወጣት መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል። ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jan 12, 2026 8:05 AM
የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር (ዩኤንኤችሲአር) የኢትዮጵያ...መከተል እንደሚገባ ነው ንዳዬ ያሳሰቡት። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር (ዩኤንኤችሲአር)...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 18, 2026 8:37 PM
በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ታሪክ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ሀገራቸውን ያገለገሉ ብርቱ ዲፕሎማት ነበሩ። አምባሳደሯም በተለያዩ ሀገራት የኢትዮጵያ...በኢትዮጵያ ሁለተኛዋ ሴት አምባሳደር በመሆን ሀገራቸውን ለረጅም ዓመታት አገልግለዋል። አምባሳደሯም በኦቶዋ፣ ካይሮ፣ ቴል አቪቭና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 17, 2026 5:44 PM
የንቅናቄ መድረክ የማጠቃለያ መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ተፈራ ታረቀኝ በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ...ኢኮኖሚያዊ እድገት ውስጥ የድርሻቸውን እንደሚወጡም ነው የገለጹት። በክልሉ ከ17ሺ በላይ ባለሀብቶችና ባለ ድርሻ አካላት የተሳተፉበት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 9, 2026 7:29 PM
ዲጂታል የክፍያ ስርዓት ዛሬ አስጀምሯል። የዲጂታል ክፍያ ስርዓቱ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ እና የኢትዮጵያ...የሚፈጥር ነው ብለዋል። ይህም ደንበኞች ለዚሁ ዓላማ የተዘጋጀ ካርድ ተጠቅመው ክፍያ እንዲፈጽሙ የሚያስችል መሆኑ ገልጸዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 16, 2026 1:10 PM
ለኢትዮጵያ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም ድጋፍ ማድረጋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ። በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ የተመራ የኢትዮጵያ...የልማት ጉዳዮች ጋር የተጣጣመ፣ ወቅቱን የጠበቀና አስተማማኝ የፋይናንስ ድጋፍ ማሰባሰብ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይም...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 25, 2026 4:26 PM
በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ የለውጥ ሥራዎች በተቀናጀ አግባብ እየተከናወኑ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የኢትዮጵያ...ከመስራት ባሻገር የመምህራን መብትና ጥቅሞች እንዲጠበቁ ከክልሉ መምህራን ማህበር ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን አውስተዋል፡፡...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 25, 2026 3:08 PM
ፓርቲዎችና በርካታ ሚሊዮን ዜጎች በድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ የተሳተፉበት ታሪካዊ ምርጫ ሆኖ ተጠናቋል። የአፍሪካ ህብረት፣ የኢጋድ፣ የኢትዮጵያ...ጠቅላላ ምርጫ የፓርቲዎችና የፖሊሲ ብቻ ሳይሆን የሥርዓት ምርጫ ጭምር ነው። የዴሞክራሲ ተቋማትና ሉዓላዊ የሥልጣን ባለቤት የሆነው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 30, 2026 7:00 PM
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ስዩም መኮንን ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 29ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ...ይበልጥ በማጠናከር ከካርቦን ገበያ የሚገኘውን ሀገራዊ ገቢ ለማሳደግ ከመቼውም ጊዜ በላይ በትኩረት እንደሚሰራ አረጋግጠዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 5, 2026 12:54 PM
አሻራ መርሃ ግብር የሀገሪቱን የደን ሽፋን በማሳደግ ለአካባቢ ጥበቃና ለስነ-ምህዳር መታደስ የላቀ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑን የኢትዮጵያ...የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ በረጲ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር አካሒዷል፡፡...
Web Content Article · By Sefina Husen On May 19, 2026 10:43 AM
ጨዋታው ምሽት አራት ሰዓት ላይ በመሐመድ ስድስተኛ እግር ኳስ አካዳሚ ይካሄዳል። በአሜሪካዊው አሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር የሚመራው የኢትዮጵያ...ቱኒዚያን ለማሸነፍ እንደሚጫወት ተናግረዋል። ቡድኑ ከጨዋታው በፊት የመጨረሻ ልምምዱን ትናንት በመሐመድ ስድስተኛ አካዳሚ ማከናወኑን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 10, 2026 4:55 PM
ስፍራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የማህበራዊ ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪዎቹ ዛሬ ወደ ሀገራቸው መመለስ የጀመሩ ሲሆን፥ ለኢዜአ በሰጡት አስተያየት የኢትዮጵያ...በቀጣይ ስለ አዲስ አበባ እድገትና ጽዳት እንደሚመሰክርና ሰዎች እንዲጎበኟት እንደሚጋብዝ ጠቁሟል፡፡ በታሪክ ሲሰማው የነበረውን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 12, 2026 7:28 PM
ለማጠናከርና ማህበራዊ ችግሮችን በተባበረ ክንድ ለማቃለል እያገዘ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከሁሉም የኢትዮጵያ...የተከናወኑ ተግባራት ሕብረ-ብሔራዊ አንድነትን ከማጠናከር ባለፈ ማህበራዊ ችግሮችን በተባበረ ክንድ ለማቃለል እያገዘ ነው። ከተለያዩ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jul 6, 2026 10:35 AM
የኢትዮጵያን የታሪክ፣ የተፈጥሮና ባህላዊ የቅርስ ሃብቶች በዘላቂነት በመጠበቅና በማልማት ለትውልድ የሚሻገር አስደናቂ ሥራ መስራቱን የኢትዮጵያ...የቱሪዝም ዕምቅ አቅም ለዓለም ለማስተዋወቅና በቅርስ ጥበቃ የሚደረገውን ዓለምአቀፍ ድጋፍ ለማጠናከር ትልቅ አስተዋጽኦ አለው።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jul 7, 2026 5:49 PM
ዴሞክራሲና ልማት በትግራይ፡ የብዙኃን መገናኛ እና የማኅበረሰብ አንቂዎች ሚና” በሚል ርዕስ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ ላይ የኢትዮጵያ...ይገባል ብለው ባመኑበት ወቅት፤ ከየትምህርት ቤቱ፣ ከየገዳማቱ፣ ከቤተክርስቲያንና ከመስጊዱ በጉልበት እየታፈሱ ይገኛል...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 14, 2026 5:58 PM
ሰላምና ለወደፊት ዕድገት ወሳኝ የሆነው ይህ ሀገራዊ ምክክር፣ ኢትዮጵያውያን የተሰጣቸውን ታላቅ ዕድል እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀርቧል። የኢትዮጵያ...አርብቶ አደሮች ጉዳዮች፣ እንዲሁም ሙስና፣ መልካም አስተዳደር እና የሰላም ግንባታ ናቸው። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና...
Web Content Article · By Sefina Husen On Mar 7, 2026 11:24 AM
ገለጹ። የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ማስከበር በሃሳብ ልዩነታችን ውስጥ የማንደራደርበት ቀይ መስመራችን ነው - የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ...እያሰማች መሆኑን ያብራሩት ደግሞ በዩኒቨርሲቲው የማኔጅመንትና ኢኮኖሚክስ ዲን ረዳት ፕሮፌሰር ሁሳ አሎ ናቸው። ከዚህ አንፃር...
Web Content Article · By Sefina Husen On Mar 7, 2026 5:52 PM
jpg አምቦ፤ የካቲት 28/2018 (ኢዜአ)፦ የግብርናውን ዘርፍ እድገት ለማፋጠን አዳዲስ የምርምር ሥራዎችን እያካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ...ዝርያን ለሞዴል አርሶ አደሮች የማስተላለፍ እና የዕፅዋት ጥበቃ ምርምር ቤተ-ሙከራ ቁሳቁሶች የርክክብ ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 5, 2026 10:28 AM
ሪፎርም.png አዲስ አበባ፤ የካቲት 26/2018(ኢዜአ)፦ የዴሞክራሲ ተቋማት ሪፎርም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድን የምርጫ አስተዳደር...ወንጀል ሕጉ በተፃራሪነት ሊፈጸሙ የሚችሉ የሕግ ጥሰቶች ላይ አፋጣኝ ምላሽ መስጠት የሚያስችል ዝግጅት መደረጉንም አስታውቀዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 28, 2026 1:00 PM
በመሆኑ ተገቢ ምላሽ እስኪገኝ ድረስ የኢትዮጵያን ሃቅ ለዓለም ለማስገንዘብ ሙያዊ ግዴታቸውን በአግባቡ እንደሚወጡ አረጋግጠዋል። የኢትዮጵያ...መሆኑን ጠቅሰው በሴራ ያጣችውን የባህር በር ለማስመለስ የሚደረጉ ጥረቶችን ለማገዝ ቁርጠኝነታቸውን አረጋግጠዋል። ምጽዋም ሆነ አሰብ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 27, 2026 7:04 PM
ነጻነቱን ጠብቆ መጓዝ እንደሚገባው በቤልጂየም፣ ኔዘርላንድስ እና ሉክስምበርግ (ቤኔሉክስ) አገራት እና በአውሮፓ ህብረት ተቋማት የኢትዮጵያ...ዛሬ ተካሄዷል። በስብሰባው ላይ በቤልጂየም፣ ኔዘርላንድስ እና ሉክስምበርግ (ቤኔሉክስ) አገራት እና በአውሮፓ ህብረት ተቋማት...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 24, 2026 2:55 PM
ደረጃዎች፣ በዓለም አቀፍ ንግድ ተቀባይነትን ከመጨመር ባለፈ የገቢ ምርቶች ጥራት ቁጥጥር ወጥ እና አስተማማኝ እንዲሆን እንደሚያስችሉ የኢትዮጵያ...መጽደቃቸውን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የኢንስቲትዩቱ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሚኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ ብሩክ ሀብቴ...
Showing 22,201 to 22,260 of 34,241 entries.