Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:37 PM
(ኢዜአ) ጥር 20 ቀን 2015 በ2014/15 የመኸር ምርት ዘመን እስካሁን 195 ሺህ ኩንታል የተሻሻለ ምርጥ ዘር መሰብሰቡን የኢትዮጵያ...ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገለጸ። የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለኢዜአ በላከው...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:39 PM
ዛሬ በጋምቤላ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። በሰልፉ ላይ የተገኙት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት በአሸባሪው ህወሓትና በታሪካዊ የኢትዮጵያ...ትግል መደገፍ ይገባል ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል። በሀገር ላይ የተቃጣውን ወረራ፣ የኢኮኖሚያዊና የዲፕሎማሲያዊ ጫና ለመቀልበስ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:44 PM
2018_05_41_jpg.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 9/2010 የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በኢትዮጵያ የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ...ይዞ ለህግ እንደሚያቀርብ ኮሚሽኑ ያለውን እምነት ገልጿል። በሁሉም የአገሪቷ ክፍሎች የሚገኙ ኢንቨስተሮች ደህንነት እንዲጠበቅ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:45 PM
ታማኝ በየነን ወደ መድረክ በመጋበዝ ንግግር እንዲያደርግ አድርገዋል። ታማኝ በየነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ አገራት የሚኖሩ የኢትዮጵያ...የተሸመነበት ድርና ማግ ባለ አንድ ቀለም ነጠላ ሳይሆን በህብረ ቀለማት ያሸበረቀ፣ አውታረ ብዙና ጥበብ ያለው እንደሆነም አመልክተዋል።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:43 PM
እንደሆነ ገልጸዋል። የታችኛው ተፋሰስ አገራት ግብፅና ሱዳን ግን የዓባይ ወንዝ ልማት ለጋራ ጥቅም እንደሆነ ዕውነታውን ቢገነዘቡም የኢትዮጵያ...አፈር ይቀርብናል በሚል ስጋት የኢትዮጵያን ጥረት እየደገፉ አለመሆኑን ተናግረዋል፡፡ አረንጓዴ አሻራን ጨምሮ...
2018_06_aau_jpg.jpg አዲስ አበባ ሰኔ 1/2010 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባህሎች አካዳሚ የአገሪቷን...ተቋማት የተግባር ክህሎት እንዲያድግና እንዲጎለብት፣ የመማርና ማስተማር ሂደት እንዲቀናጅም ያድርጋል። በመሆኑም በዩንቨርሲቲው...
መሪነት የተካሄዱት የለውጥ ሥራዎች ለአገሪቷ ብቻ ሳይሆን ለቀጠናውም ያለው አስተዋጽዖ የጎላ መሆኑን ገልጸዋል። አቶ ገብሩ በርሄ የኢትዮጵያ...ስለዚህ የኤርትራ መንግስት ልኡካን እልካለሁ ብሎ መግለጫ ሰጥቷል ትናንት እኛ በአዎንታ ነው የምንቀበለው። ’’ አቶ ተሻለ ሰብሮ...
አዲሱ አመራር እየተወሰዱ ያሉ የለውጥ እርምጃዎችን ለማሳካት አንድነት ወሳኝ ነው። በተለይም ለ20 ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን የኢትዮጵያ...አደባባይ የቦንብ ጥቃት የፈጸሙትን አውግዘው ወጣቱ በራሱ ተነሳሽነት ለውጡን በመደገፉ አመስግነዋል፡፡ የድጋፍና የምስጋና ሰልፉም...
የሚያስፈልገውን መሬት በሊዝ ለመውሰድ የሚያስችለውን ስምምነት ዛሬ ተፈራርሟል። ለ70 ዓመት የሚቆየውን የሊዝ ስምምነት የፈረሙት የኢትዮጵያ...ሌሎች ሥራ ፈላጊዎች ጊዜያዊና ቋሚ የሥራ እድል በመፍጠር ለአገሪቱ ምጣኔ ኃብታዊ እድገት የበኩሉን ሚና እንደሚጫወት ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:46 PM
ውድድሩ ህዳር 8 ቀን 2011 ዓ.ም በአክራ ስፖርት ስታዲየም አዘጋጇ ጋና ከአልጄሪያ በሚያደርጉት የመክፈቻ ጨዋታ ይጀመራል። የኢትዮጵያ...ሊቢያን በማሸነፍ በመጨረሻው የማጣሪያ ጨዋታ ከአልጄሪያ ጋር በማድረግ በድምር ውጤት በመሸነፉ ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፍ አልቻለም።...
ታርጋዎችን የመሰየምና መለያ የመሰጠት ክፍተት መኖሩን የጠቆሙት ቡድን መሪው 'ኢቲ' የተሰኘው የእንግሊዝኛ ፊደል የታርጋ መለያም የኢትዮጵያ...ማሻሻያ ፍትሃዊነትና ተጠያቂነትን ማረጋገጥና የዘርፉን ቴክኖሎጂዎች መጠቀም በሚያስችል መልኩ እየተከናወነ መሆኑንም ተናግረዋል።...
15/2010 በዓሉን ስናከብር የአገሪቱን አንድነትና ሰላም በማስጠበቅ እንዲሁም የተፈናቀሉ ዜጎችን በመርዳት መሆን እንዳለበት የኢትዮጵያ...አስተምህሮ ውጭ የሚፈጠሩ ኢሰብዓዊ ድርጊቶችን ያወግዛል፣ በመሆኑም ሙስሊሙ ማህበረሰብ አንድነቱን በማጠናከር መሆን አለበት ብለዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:32 PM
ዐቢይ አህመድ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ያደረጉት ጥሪ የሀገርን ግንባታና ዕድገት ለማፋጠን አስተዋጾው የጎላ ነው። አሁን ላይ የኢትዮጵያ...በሰላምና የኢኮኖሚ ግንባታ ላይ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ምሁራኑ ጠይቀዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:49 PM
መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያን በተመለከተ ከአንድ አመት በላይ ሳይታክቱ በሁለት ጉዳዮች ላይ አነጣጥረው ሲዘግቡ እንደነበርም ጠቅሳለች። የኢትዮጵያ...የኢትዮጵያን እውነታ በአግባቡ በመገንዘብ ያሳየው ነገር መልካም ጅምር መሆኑንም ጠቅሳለች። በውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:50 PM
ላይ መሆናቸውን አስታውቀዋል። በተጨማሪም የዘማች ቤተሰቦችን በተለያየ መልኩ ለማገዝ እየተንቀሳቀሱ እንደሚገኙ ነው የተናገሩት። የኢትዮጵያ...የሚቻለውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አሳውቀዋል። ፓርቲያችን ከሌሎች ጋር በመሆን የበኩሉን ለመወጣት እየሰራ ነው ያሉት ደግሞ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:38 AM
አቀፍ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በኬኒያዊው አትሌት የታየው ጠንካራ ፉክክር በቀጣይ መሰራት ያለበትን የቤት ስራ የሚያሳይ ነው - የኢትዮጵያ...ተቀድሞ ሁለተኛ መውጣት ችሏል። ሌላው ኢትዮጵያዊ አትሌት ተሬሳ ቶሎሳ ደግሞ ሶስተኛ በመሆን የነሐስ ሜዳሊያ ማግኘት ችሏል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:40 AM
ወጣቶችን በዘላቂነት ማቋቋም የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደረጉ። ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን እና የኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ኩባንያ የኢትዮጵያ...የሚደረግላቸውን ሴቶችና ወጣቶች በምልመላ፣ በስልጠናና በማደራጀት የማቋቋም ስራ እንደሚሰራም ጠቁመዋል። የኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:41 AM
አበባ ግንቦት 03/2013 (ኢዜአ) በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያዊያን በሀገር ጉዳይ ላይ ወደ አንድነት እንዲመጡ የኢትዮጵያ...እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ ጥሪ አቀረቡ።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:39 AM
ዩኒቨርሲቲ ኢትዮጵያን ወክለው የአፍሪካ የወንዶች ቮሊቦል ክለቦች ውድድር መሳተፍ የሚያስላቸውን የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ማከናወናቸውን የኢትዮጵያ...አስፈላጊውን ሂደት ጀምረው እንደነበር የገለጹት የጽህፈት ቤት ሃላፊው የተሰረዘው ውድድር ዘንድሮ እንዲካሄድ ተወስኗል ብለዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:01 PM
እንደሚገኝ ገልጸዋል። ድርጅቱ አሁን ያለው ዓለም አቀፍ ችግር እስኪወገድ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...ሰፊ ድጋፍ ለሚሹ የአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ ዜጎች እንደሚውል ገልጸው ድርጅቱ ላደረገው ድጋፍም ምስጋና አቅርቧል።...
በተከሰተባቸው የጋምቤላ ክልል ሁለት ቀበሌዎች ከ1 ሺህ 400 በላይ አባዎራዎችን ተደራሽ ያደረገ የቤት ለቤት ቅኝት መካሄዱን የኢትዮጵያ...አገሮች ብቻ ተወስኗል። በቅርቡም በሽታው በጋምቤላ ክልል በሚገኙ ሁለት ቀበሌዎች ዳግም መከሰቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:59 AM
ፓርቲዎችም የምርጫ ቅስቀሳ በሚያደርጉበት ወቅትም ሕግና ስርዓትን ተከትለው ሊሆን እንደሚገባ አስተያየት ሰጪዎቹ ጠቁመዋል። የኢትዮጵያ...ማስረዳት እንዳለባቸው ተናግራለች። ለስድስተኛ ጊዜ የሚካሄደው አገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ፍትሃዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:43 AM
በአጎራባች ክልሎች ላይ ተጨማሪ የጥቃት ድርጊት እንዲፈጽምና የዜጎችን ህይወት እንዲያመሰቃቅል የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ያሳለፈው የኢትዮጵያ...ከአፋርና አማራ ክልሎች ከ300 ሺህ በላይ ሰዎች እንዲፈናቀሉና በሺዎች የሚቆጠሩ ህይወታቸውን እንዲያጡ አድርጓል። ይህም ሆኖ...
ውስጥ 100 ሺህ ቤቶችን ገንብቶ እንዲያስረከብ እያንዳንዱ ሒደት በጥልቀት እየታየ መሆኑነም አብራርተዋል። የፕሮፕርቲ 2000 የኢትዮጵያ...ሒደት አልፎ በግንባታው ለመሳተፍ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል ብለዋል። የካንፓኒው አቅምና ልምድ አስመልክቶ በደቡብ አፍሪካ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:42 AM
2021_07_Ato-Eibrahim-Nurehusen_jpg.jpg አሶሳ፤ ሐምሌ 13/ 2013 (ኢዜአ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ...ከመቼውም ጊዜ በላይ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል፡፡ አቶ መሃመድ ኡስማን በሰጡት አስተያየት፤ የግድቡ ውሃ ሙሌት አይችሉም ለሚሉ...
66666_jpg.jpg ነሐሴ 4/2013 (ኢዜአ) የደን ውጤት የሆኑ ምርቶችን ወደ ውጭ በመላክ ከ900 ሺህ ዶላር በላይ መገኘቱን የኢትዮጵያ...የተቀናጀ የሜካናይዜሽን አገልግሎት ለማስፋትና ከክልሎች የተገኙ የእርሻ መሬቶችን ለማልማት እንቅስቃሴ መጀመሩንም ነው የተናገሩት።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:03 PM
በቴክኖሎጂ አስደግፎ በማልማት ውጤታማ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ከብራዚል ባገኘው ተሞክሮ ቡና በመስኖ እያለማ ነው፡፡ የኢትዮጵያ...ተናግረዋል፡፡ የኩባንያው ዋና ዓላማ ቴክኖሎጂውን ተጠቅሞ በማምረት ለራሱ ከመጠቀም ባለፈ ለሌሎች ልምዱን እያካፈለ መሆኑን ገልጸዋል፡፡...
እያካሄደ ነው። የህገ መንግስት ትርጉምና የማንነት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ፀሐፊ አቶ ወርቁ አዳሙ እንዳሉት የኢፌዴሪ ህገ መንግስት የኢትዮጵያ...ብሄረሰቦች ህዝቦች የቃል ኪዳን ሰነድ ነው። በህገ መንግስቱ መሰረት የምርጫ ህግ ማውጣት ለፌደራል መንግስቱ ምርጫውን ማስፈጸም...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:05 PM
_03_91155671126893_21363291731898657_o-1_jpg.jpg ዐቢይ አህመድየካቲት 30 ቀን 2013 (ኢዜአ) “የኢትዮጵያ...እንዲተገበሩ ዝግጁ የሆነችው ኢትዮጵያ ተፈጸመ የተባለውን የመብት ጥሰት ከህብረቱ ጋር ለማጣራት መንግስት ዝግጁ መሆኗን...
2020_08_2222222222222222222222_jpg.jpg አዲስ አበባ፤ ነሀሴ 7/2012 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ እርቀ ሰላም ኮሚሽን...በዘላቂነት ለማረጋገጥ የተለያዩ ባህላዊ የእርቅ ስርዓቶች ላይ ጽሁፍ በማቅረብ ለተሳተፉ ከ360 በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች እውቅና ሰጠ። ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:02 PM
ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን መንግስትና ህዝብ በጣም ወሳኝ በሚባሉ አገራዊ አጀንዳዎች ላይ ርብርብ እያደረጉ መሆኑን ገልጸዋል። ታላቁ የኢትዮጵያ...ቴሌቪዥን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ንጉሴ መሸሻ ናቸው፡፡ እንደ ሃገር ብዙ የጋራ ጉዳዮች አሉብን የሰላም ጉዳይ አንዱ ነው...
2020_08_555555555555555555_jpg.jpg አዲስ አበባ ሀምሌ 25/2012 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ዓይነስውራን ብሔራዊ...እንዲያደርግም ጠይቀዋል። በማኅበሩ በኩል ድጋፍ ሲደረግ መስፈርት ተዘጋጅቶ ተደራራቢ ችግር ላለባቸው ቅድሚያ እንደሚሰጥም አክለዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:04 PM
2020_09_0000000000000000000000000000000_png.png አዲስ አበባ፣ መስከረም 11/2013 ( ኢዜአ) የኢትዮጵያ...ያመጣው ውጤት ታይቶ በሌሎች የመንግስትና የግል ኢንዱስትሪ ፓርኮችም በቀጣይነት ተግበራዊ ይሆናል ተብሏል። ስምምነቱን የፈረሙት...
2020_08_88888888888888888888888_jpg.jpg አዲስ አበባ ነሀሴ 11/2012 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ...የልህቀት ማዕከል ለመሆን እየሰራ መሆኑንም ገልጿል። በ1939 ዓ.ም 'አባዲና ፖሊስ ኮሌጅ' በሚል ስያሜ የተመሰረተው የዛሬው...
እያሻቀበ መሄዱን ተከትሎ ተጠናክረው መቀጠል ይገባቸዋል ባሏቸው ተግባራት ላይ ዛሬ በቅንጅት መግለጫ ሰጥተዋል። በዚህ ወቅት የኢትዮጵያ...እየጨመረ በመሆኑ በየደረጃው ያሉ የጤናው ዘርፍ አመራሮች ችግሩን ለመቅረፍ የድርሻቸውን እንዲወጡ ነው ዶክተር አለማየሁ ያሳሰቡት።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:46 AM
እየተከናወነ ያለው የአደጋ ስጋት ቅነሳ መርሐ ግብር ከእርዳታ ይልቅ በልማት ላይ የተመሰረተ አስተሳሰብ መፍጠር እያስቻለ መሆኑን የኢትዮጵያ...ደግሞ ለ13ኛ ጊዜ የሚካሄደው ዓለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ጉባኤ የፊታችን ማክሰኞ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ይካሄዳል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:47 AM
2018_06_addisu_jpg.jpg አዳማ 12/2010 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ለማስተካከልና...እንዳይደገሙ ለመከላከል የሚያስችሉ ስራዎች እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት...
አዲስ አበባ ሰኔ 18/2010 የምስራቅ አፍሪካ ሄልዝ ፌዴሬሽን 7ኛ አመታዊ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ የግል...። ኢትዮጵያን ጨምሮ ዩጋንዳ፣ ኬኒያ፣ ታንዛኒያ፣ ደቡብ ሱዳንና ቡሩንዲ የምስራቅ አፍሪካ ሄልዝ ፌዴሬሽን አባል አገሮች ናቸው።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:45 AM
ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ስነ ተግባቦት ትምህርት ቤት ለፖሊሲ ግብአት የሚሆኑ ጥናትና ምርምር ስራዎች ላይ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ...ገለጹ። የጋዜጠኝነትና ስነ ተግባቦት ትምህርት ቤቱ 25ኛ ዓመት በዓሉን አስመልክቶ የማጠቃለያ መርሃ ግብር አካሂዷል። ...
እንደሚገባ ታዋቂ ግለሰቦች ተናገሩ። የዘንደሮው ጠቅላላ ምርጫ በሰላም እንዲካሄድም ዜጎች የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል ብለዋል። የኢትዮጵያ...መረጃዎችን ህዝቡ ማግኘት የሚገባው ከታማኝ ምንጮች እንጂ ሃላፊነት በጎደለው መልኩ ከሚያሰራጩ አካላት መሆን እንደሌለበትም...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:06 PM
የሚሰሩ ተግባራት ውጤታማ እንዲሆኑ ለንባብ የሚተጋና ማንበብን የሚያፈቅር ትውልድ ማፍራት ላይ መረባረብ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ። የኢትዮጵያ...አለብን ሲሉ ገልጸዋል፡፡ ዛሬ የተጀመረው የምንባብ ባህል እንዲጎለብት ዩኒቨርሲቲው በቀጣይ ኃላፊነቱን እንደሚወጣ አስታወቀዋል፡፡...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:09 PM
ሲሆን፤ ይህም በዋናነት የአሸባሪውን ህወሃት ህልውና ለማራዘም ዓላማ ያደረገ በመሆኑ ኢትዮጵያውያን ቁጣቸውን እየገለጹ ነው። የኢትዮጵያ...ያሉት። ኢትዮጵያውያን ጫና በበዛ ቁጥር ይበልጥ አንድ የሚሆኑ ጠንካራ ህዝቦች መሆናቸውንም ነው አስተያየት ሰጪዎቹ የገለጹት።...
ኮሚሽኑ በበኩሉ በስደተኞቹ ጉዳይ ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር እየተነጋገረ መሆኑን ገልጿል። ስደተኞቹ ዛሬ በአዲስ አበባ የኮሚሽኑ የኢትዮጵያ...ሕወሓትም በስደተኞች ላይ የተለያዩ በደሎችን እያደረሰ መሆኑን ተናግረዋል። የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን...
የሚያስችል "አይ ኬር" የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ። ፕሮጀክቱን ይፋ ያደረጉት የስኳር ህሙማን ማህበር፣ የጤና ሚንስቴር ፣ የኢትዮጵያ...የተባለውን መድሃኒት በተመጣጣኝ እና አነስተኛ ዋጋ እንዲያገኙ ማስቻል ነው ተብሏል። የስኳርና ሆርሞን ህክምና ስፔሻሊስት እና...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:15 PM
2022_08_54444444444_png.png ነሃሴ 09 ቀን 2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአካባቢ ምርጫ የህግ...ለረዥም ጊዜ ባለመካሄዱ በተለያዩ አካባቢዎች የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደርና የልማት ጥያቄዎችን ተሳታፊዎቹ በአብነት አንስተዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:14 PM
ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። “አሻራችን ለከተሞቻችን፣ ለትውልድ እንስራ፤ ለኢትዮጵያ እንትከል” በሚል መሪ ሀሳብ የኢትዮጵያ...የተያዘው ግብ እንዲሳካ ከተሞች ጉልህ ሚና መጫወት እንዳለባቸውም ተናግረዋል። በአራተኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በሁሉም...
17/2014 /ኢዜአ / ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የባህር ሕጎችና ስምምነቶች መሰረት መብቷን በአግባቡ ለመጠቀም እየሰራች መሆኑን የኢትዮጵያ...አገራት ወደቦችንም እየተጠቀመች መሆኑ ይታወቃል። እስካሁን ካለው በተጨማሪ የኬንያና የሶማሊያ ወደቦችን የመጠቀም እድል እንዳላትም...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:16 PM
መጨረሻም ማፍረስ መሆኑን ኢዜአ ያነጋገራቸው አቶ ሙዑዝ ገብረ ህይወትና ጋዜጠኛ ፍሬዘር ነጋሽ ገለጹ። አሸባሪው ህወሃት አጠቃላይ የኢትዮጵያ...ሰላማዊ ውይይት እንዲመጣ ጫና መፍጠር ከዚህ ካለፈም የህግ ተጠያቂ ማድረግና በእንቢተኝነቱ ከቀጠለም ሊዋጉት ይገባል ነው ያሉት።...
የህዝብን ተጠቃሚነት ለማጎልበት እያደረገ ያለውን ጥረት በማገዝ የልማት ፕሮግራሙ ድጋፉን እንዲያጠናክር ጠይቀዋል። የፕሮግራሙ የኢትዮጵያ...ተደርጓል። የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንትና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት...
png.png ጳጉሜን 3/2014 (ኢዜአ) የህዝብን ችግር እያከበዱ ያሉ ቡድኖች ነፍጣቸውን አውርደው ወደ ሰላማዊ ውይይት እንዲመጡ የኢትዮጵያ...የሚያወርዱበት ይሆናል። በኢትዮጵያ የሰላም ጉዳይና ችግሮችን በምክክር የመፍታት አስፈላጊነት ላይ ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉት...
የአረንጓዴ ልማትን በምሳሌነት እያከናወኑ ካሉ ጥቂት ሀገራት መካከል አንዷ መሆኗን ዓለም አቀፉ የአረንጓዴ ዕድገት ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ...መሆኗን ጠቅሰው መገናኛ ብዙሃኑ ይህንን ጥረት በአግባቡ በመዘገብ ህዝቡም ጥረቱን እንዲያጠናክር ማስገንዘብ አለባቸው ብለዋል።...
የአትሌቶቻችንን የትብብር፣ የጽናትና የአሸናፊነት መንፈስ ሁሉም በተሰማራበት ሙያ ሊደግመው እንደሚገባ ነው ያሳሰቡት። በዓለም ሻምፒዮና የኢትዮጵያ...ለማድረግ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን መንግስት መግለጹ ይታወሳል። በዚህም የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት፣ የባህልና ስፖርት...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:19 PM
ዝላይንና ውርወራን ጨምሮ በአትሌቲክስ ውስጥ ለሚካተቱት የሜዳ ላይ ስፖርታዊ ውድድሮች ትኩረት አልተሰጠም ሲሉ አትሌቶች ተናገሩ። የኢትዮጵያ...ለእነዚህ ስፖርታዊ ውድድሮች የተመቹ ቢሆኑም ዘርፉ ትኩረት በማጣቱ ሀገሪቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መወዳደር አንዳልቻለች ገልጿል።...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:20 PM
የሚስተዋለው የኢንዱስትሪ ግብኣት አቅርቦትና ጥራት እጥረት የማምረቻ ኢንዱስትሪው በሚፈለገው መጠን እንዳያድግ ዋነኛ ማነቆ መሆናቸውን የኢትዮጵያ...ኢንዱስትሪ ዘርፉ ዋነኛ ችግር የኢንዱስትሪ ግብዓቶች በተፈለገው ጥራት፣ መጠንና ጊዜ አለመገኘት ነው። መንግስት ይህንን ችግር...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:23 PM
፣ በትምህርት፣ በጤና መሰረተ ልማት ዘርፎችና በኢንቨስትመንት እያስመዘገበች ያለውን ውጤት አምባሳደሩ እድንቀዋል። በሌላ በኩል የኢትዮጵያ...እለት ምክክር አድርገዋል። በዚሁ ወቅት የዩኒቨርሲቲው የልማትና እድገት ምርምር ማዕከል የቡድን መሪ ፕሮፌሰር ሪካርዶ ሁስማን...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:27 PM
25/2013( ኢዜአ) ለአዕምሯዊ ንብረት መብቶች መከበር መገናኛ ብዙሃን ለማህበረሰቡ ግንዛቤ በመፍጠር የድርሻቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ...አዕምሯዊ ንብረት ጽህፈት ቤት ጠየቀ። የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ጽህፈት ቤት በንግድ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:29 PM
የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ወጣት መሀመድ ገልጿል ። በዘንድሮ ምርጫ ለመወዳደር በክልሉ እየተንቀሳቀሱ ካሉ ሀገራዊ ፓርቲዎች መካከል የኢትዮጵያ...ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:30 PM
እንዲወጣና ለኢኮኖሚው ዋስትና ተብለው የተጀመሩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ከነበሩበት መጓተት ወጥተው እንዲጠናቀቁ መደረጉንም አንስተዋል። ታላቁ የኢትዮጵያ...ታሪኮች ባለቤት መሆኗን ገልጸው በዚህ አኩሪ ታሪክ ባላት አገር ላይ እጃቸውን የሚዘረጉ ሴረኞች እጃቸውን እንዲያነሱ...
ነዋሪዎች ገለጹ። በአገር መከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ግፍ አንደኛ ዓመት መታሰቢያ ''አልረሳውም እኔም የኢትዮጵያ...ግብር በሐረር ከተማ ተካሂዷል። የመርሐ ግብሩ ተሳታፊዎች ለአገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አጋርነት ለማሳየት ደም ለግሰዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:31 PM
2021_10_mng_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ መስከረም 25/2014 (ኢዜአ) "ከአዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት ጋር ጠንካራ ግንኙነት...ልማት ጭምር የተሳሰረ ጥብቅ ግንኙነት እንዳላቸው ገልጸዋል። የጅቡቲ መሰረተ ልማቶች በኢትዮጵያ ገበያን ለማሳለጥ እንደሚውሉ ሁሉ...
Showing 21,301 to 21,360 of 34,242 entries.