Web Content Article · By Taye Lema On Feb 6, 2024 5:04 PM
ኢዜአ)፦በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተጋላጭነትን ለመቀነስ የሚረዳ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። ፕሮጀክቱ “ኢኔብል” የተሰኘ ሲሆን የኢትዮጵያ...አገልግሎት መስጫ ተቋማት ላይ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተጋላጭነትን ለመቀነስ የሚያግዙ ሥራዎች እንደሚከናወኑም ነው የተገለጸው። ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jan 28, 2024 11:17 AM
ጎብኝተዋል፡፡ የልማት እንቅስቃሴዎቹም ለዓለም አቀፍ የገበያ ትስስር አበርክቷቸው የላቀ መሆኑን አምባሳደሮቹ ተናግረዋል። በፓኪስታን የኢትዮጵያ...በአዳዲስ ዘርፎች የሚሰማሩ አልሚዎች ከዚህ ወር ጀምሮ በስፋት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ አምባሳደር ሻሜቦ አክለዋል። ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Mar 22, 2024 3:23 PM
ኤ (14).jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 13/2016(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ በሁለት ዙር...አገልግሎቱ ለተቋሙ ደንበኞች የሚሰጠውን አገልግሎት በማዘመን የኃይል ብክነትን ለመቀነስ የሚስችሉ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 28, 2024 6:11 PM
እንዲያረጋግጡ የድል አድራጊነት መነሻ በመሆን የመላ ጥቁር ህዝቦች የድል ተምሳሌት ተደርጎም ይወሰዳል። የካቲት 23 ቀን 1888 ዓ.ም የኢትዮጵያ...ቲቪ የውጭ ጉዳዮች ዘጋቢ ጋዜጠኛ ብለስድ ሶጋህ፤ የአፍሪካን አንድነት እውን በማድረግና ለነፃነት ግንባር ቀደም ትግል...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Mar 29, 2024 2:54 PM
የግድቡ ተደራዳሪ ቡድን አባል ኢንጂነር ጌዲዮን አስፋው ተናገሩ። መጋቢት 24 ቀን 2003 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው ታላቁ የኢትዮጵያ...ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ገልጿል። ግድቡን በተመለከተ በኢትዮጵያ፣ በግብጽና በሱዳን መካከል በሚደረገው የሦስትዮሽ ድርድር...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:04 PM
2020_06_ELECTION-BOARD_png.png አዲስ አበባ፤ ሰኔ 6/2012(ኢዜአ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቀድሞ የኢትዮጵያ
የነበረው የሀገራዊ ስሜት መዳከምና የብሄርተኝነት ፅንፍ ሀገሪቱን የመበታተን አደጋ ላይ ጥሏት ቆይቷል። ለበርካታ ዓመታት በተለያዩ የኢትዮጵያ...የነበረው የሰላም እጦትና አለመረጋጋትም የዚሁ ነፀብራቅ መሆኑን ጠቅሰዋል። የብሄር ፖለቲካው በፅንፍ ሲሰበክ መቀየቱ፤ የቀድሞው...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:03 PM
ለማራዘም መወሰኑ ለህዝቦችና ለአገር ደህንነት ከመጨነቅ ባለፈ ህገ-መንግስቱን ማክበሩን ያሳያል ብለዋል። ''አለምአቀፉ ወረርሽኝ የኢትዮጵያ...ምርጫ ቦርድ ማክበር ነበረበት'' ያሉት ሃላፊው "ህግ እየጣሱ ህግ ለማስከበር መሞከር ተቀባይነት የለውም" ብለዋል። የትግራይ...
2020_08_roba-logistic_png.png አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 7/2012(ኢዜአ) የኢትዮጵያ የባህርና የሎጂስቲክስ አገልግሎት...አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ በተያዘው በጀት ዓመት የተጀመሩትን ፕሮጀክቶች በማጠናቀቅ የአዳዲስ ፕሮጀክቶች ግንባታ ለመጀመርም አቅዷል። ...
2020_09_dr.teshome-adugna_png.png መስከረም 6/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ብር ኖቶች መቀየር ባለሃብቶች በኢትዮጵያ...ውጤታማ ለማድረግና በገንዘብ ዝውውር ላይ የሚወሰኑ ጉዳዮችን ለማስፈጸም ያስችላል ብለዋል፡፡ በቀጣይ አዲሱን የብር ኖት በሁሉም...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:05 PM
ሲሉ በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ ገለጹ። አቶ አዲሱ አረጋና የኢትዮጵያ...በመሆኑም የግንባታው ሂደት በፍጥነት እንዲጠናቀቅ የክልሉ መንግሥት ስራውን በትኩረትና በቅርበት የሚያግዝ መሆኑን አስታውቀዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Jan 21, 2024 4:04 PM
እንቅስቃሴም መታገዝ አለባት ነው ያሉት። የባህር በር ለማግኘት በቅርቡ ከሶማሊላንድ ጋር የተደረሰውን ስምምነት በቅጡ ያልተረዱ አካላትም የኢትዮጵያ...ጥያቄና የወደብ ክፍያ ጉዳይ ከግምት ውስጥ ማስገባት እንዳለባቸው አንስተዋል። ውሃ ለቀጣናው ትስስር መሰረታዊ መሆኑን...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Jan 25, 2024 7:08 PM
ጥር 16/2016 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ የግብርና ልማት የሰው ሰራሽ አስተውሎትን በመጠቀም ልማትና እድገትን ማፋጠን እንደሚገባ የኢትዮጵያ...ምርምሮችን ማጎልበት በሚቻልበት ሁኔታና በግብርናው ዘርፍ ያለውን የሰው ሰራሽ አስተውሎት አጠቃቀም የተመለከተ ውይይት ተጀምሯል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 17, 2024 11:52 AM
ተደርጎ እየተሰራና የአየር ጸባይ ለውጥን ለመከላከል ብሔራዊ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር አይነተኛ ሚና እየተጫወተ መሆኑን በመግለጽ የኢትዮጵያ...የሚተገበሩ የኢነርጂ ልማት ፕሮጀክቶች ጋር በተያያዘ የሚታዩ ውስንነቶችን በጋራ እያስተካከሉ መሄድ እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል፡፡...
Web Content Article · By Taye Lema On May 7, 2024 6:36 PM
አበባ ፤ ሚያዚያ 29 /2016 (ኢዜአ)፦የታላቁ አል-ነጃሺ 00 መንደር ጅማሮ ማብሰሪያ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኢትዮጵያ...ቱፋ ሲሆን መነሻ ሃሳቡ እስልምና በኢትዮጵያ የተጀመረበትንና የታሪኩን መነሻና መገኛ ለመጠቆም መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ፕሮጀክቱ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 14, 2024 12:27 PM
ማወያየታቸውንም አመልክተዋል። ምክር ቤቱ ረቂቅ አዋጁ ላይ በስፋት ከተወያየ በኋላ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል። በሌላ በኩል ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ...አስመልክቶ ያቀረበውን የውሳኔ ሀሳብም ለዝርዝር ዕይታ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች አዋጅ...
Web Content Article · By Taye Lema On Apr 26, 2024 3:07 PM
ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴና የአመራር አባላት የኢትዮጵያ...ዜና አገልግሎት አዳማ ቅርንጫፍና የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን አዳማ ማሰራጫ ጣቢያን...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Apr 26, 2024 5:48 PM
(ኢዜአ)፦ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የአካል ጉዳተኞችን ፍትሀዊ የልማት ተጠቃሚነት የሚያጎለብቱ የተለያዩ ተግባራት መከናወናቸውን የኢትዮጵያ...ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት በከተማዋ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት አካል ጉዳተኞችን ታሳቢ ማድረጉን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jan 3, 2024 1:11 PM
ስትራቴጅክ ዕቅድ ወጥቶ እየተሰራና ውጤትም እየተመዘገበበት ነው ሲሉ ተናግረዋል። በአገራዊ የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሃ ግብር ላይ የኢትዮጵያ...ሥርዓት በመቀየር የኑሮ ውድነትና የዋጋ ግሽበትን በመቀነስ አገራዊ የምግብ ዋስትና የማረጋገጥ ስራውን የሚያግዝ ነው ብለዋል። ...
Web Content Article · By Taye Lema On Jan 13, 2024 3:32 PM
፤ ጥር 4/2016(ኢዜአ) ፦ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሀገራዊ ምክክር ሂደቶችን ለማከናወን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ...ክልሎች ሲካሄድ የቆየው የሀገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች ልየታ በመጪው ሳምንት በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች እንደሚቀጥልም ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jan 11, 2024 11:29 AM
የፈጸመችው ስምምነት ለቀጣናዊ ትስስርና ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ አዎንታዊ ሚና የሚጫወት መሆኑ ተገለጸ። ዛሬ በጅማ ዩኒቨርሲቲ 'የኢትዮጵያ...ብለዋል። ኢትዮጵያ የትኛውንም ሰላማዊ መንገድን ተጠቅማ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገው ጥረት ዘመኑን የዋጀ ስለመሆኑ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 11, 2024 11:41 AM
ቦንድ (1).jpg ጉጂ ፤ጥር 2/2016 (ኢዜአ) :- ከጉጂ ዞን ባለፉት ሁለት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ19...17 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ለማሰባሰብ መታቀዱን ገልጸዋል፡፡ ሆኖም በዞኑ ከህዳር 1 እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2016 ዓ.ም ለታላቁ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Dec 30, 2023 3:12 PM
አባላቶቻቸው ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ የተለያዩ ዝግጅቶችን እያደረጉ መሆኑን የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...በውይይቱ ከመሳተፍ ባለፈ አባላቶቻቸው ንቁ ተሳትፎ እንዲኖራቸው የተለያዩ ቅድመ ዝግጅቶችን እያደረጉ መሆኑን አመራሮቹ ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 28, 2024 9:20 AM
ኮሌጆች ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 14 ቀን 2016 ዓም የስፖርት ፌስቲቫል እንደሚያካሂድ አስታውቋል። በፌስቲቫሉ ማብሰሪያ ላይ የኢትዮጵያ...ትምህርት ቤቶች በስፖርት የታነጸ ትውልድ ለማፍራት የሚያደርጉት ጥረት ስኬታማ እንዲሆን ሚኒስቴሩ ድጋፍ እንደሚያደርግ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Mar 5, 2024 5:12 PM
ማስጠበቅ የአንድ ተቋም ኃላፊነት ብቻ አለመሆኑን ጠቅሰው፤ ተቋማትና ግለሰቦችም የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ...ሳይበር ደኅንነት ማኅበር እየሰራ ላለው በጎ ተግባር ሚኒስቴሩ የሚደግፈውና የሚያበረታታው መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 29, 2024 7:13 PM
በክህሎት ላይ የተመሠረተ የፋይናንስ አጠቃቀምን ለማሳደግ ለደንበኞች የፋይናንስ ትምህርት ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተገለጸ። የኢትዮጵያ...የህብረተሰብ ክፍሎች የፋይናንስ አስተዳደርና አጠቃቀም ክህሎት ለማሳደግ መስራት እንደሚገባ ጠቁመዋል። የማስተርካርድ ፋውንዴሽን...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Apr 16, 2024 11:54 AM
፡፡ ቢሮው ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመሆን ለባለሃብቶቹ አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንደሚያደርግም አቶ ቢኒያም አረጋግጠዋል፡፡ የኢትዮጵያ...አስተባባሪ አቶ አማኑኤል ገብረስላሴ በፎረሙ ተገኝተው የሀገሪቱን የግብርና ኢንቨስትመንት የተመለከተ ጽሁፍ አቅርበዋል፡፡ በጽሁፋቸው...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Apr 15, 2024 6:41 PM
በዓልን ለሀገር ውስጥና ለውጭ ጎብኝዎች በዘላቂነት ለማስተዋወቅ አራት ሙዚየሞች ተመርጠው የተለያዩ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ...በሀረር ከተማ በድምቀት ይከበራል። የሸዋል ኢድ በዓልን ለማስተዋወቅ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን አስመልክቶ ኢዜአ ያነጋገራቸው...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Apr 15, 2024 8:22 PM
አቅርቦት ጀምሮ ምቹ ምህዳርን የሚፈጥሩና ከባለድርሻ አካላት ጋር በትብብር የሚተገበሩ ጠንካራ የፖሊሲ እርምጃዎችን መውሰድ መጀመሯን የኢትዮጵያ...ውይይቶችም እየተካሄዱ ስለመሆኑ አስረድተዋል። በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም የአካታች እድገት እና ዘላቂ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Apr 12, 2024 12:09 PM
በትምህርት፣ በጤና፣ በሰብዓዊ መብት ጥበቃና በስደተኞች ጉዳይ ላይም በትብብር እየሰሩ ስለመሆኑ ጠቅሰዋል። አውሮፓ 20 በመቶ የኢትዮጵያ...ኤክስፖርት መዳረሻ እንዲሁም ሁለተኛው የኢትዮጵያ ገቢ ምርቶች (ኢምፖርት) ምንጭ መሆኑንም...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Apr 13, 2024 8:28 PM
ኢዜአ)፦ ለዜጎች ምቹ የመኖሪያና የሥራ አካባቢ በመፍጠር የተጀመረውን ሁሉን አቀፍ ልማት ለማሳካት የተቀናጀ ርብርብ እንዲደረግ የኢትዮጵያ...ይንቃ" በሚል መሪ ሃሳብ የተዘጋጀ ሲሆን፤ በድሬዳዋ አስተዳደር ደረጃ የሚካሄደው የአካባቢ ብክለት የመከላከል ንቅናቄ አካል ነው።...
Web Content Article · By Taye Lema On Apr 19, 2024 2:12 PM
kkkkk (6).png ሻሸመኔ፤ ሚያዚያ 11/2016 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በመሰረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ...ይገኛሉ። በመድረኩ የሀገራዊ ምክክር ምንነትና አስፈላጊነት እንዲሁም የአመራረጥ ሂደቱን በማስመልከት ለተሳታፊዎች ገለጻ ተደርጓል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 28, 2024 12:24 PM
በአገር ቤት የሁለት ወራት ዝግጅት ያደረጉ ሲሆን ነሐሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሽኝት እንደተደረገለት ይታወቃል። የኢትዮጵያ...ልዑካን ቡድን በፓራሊምፒክ ጨዋታዎች ለመሳተፍ ነሐሴ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ወደ ፓሪስ አቅንቷል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Nov 25, 2024 5:06 PM
የአህጉሪቷን ሰላም ለማረጋገጥ የጎላ አስተዋጽኦ እያበረከተች ስለመሆኑ አንስተው በጥረቷ ልክ እገዛና ድጋፍ አስፈላጊ መሆኑን ጠቅሰዋል። የኢትዮጵያ...ካሳየው ቁርጠኝነት ባሻገር በሽግግር ፍትህ ዘላቂ ፍትህና ሰላምን ለማረጋገጥ አብነት የሚሆን ስራ እያከናወነ ይገኛልም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 28, 2024 5:04 PM
ሰላምና ፍትኃዊ ልማት ቃል ኪዳናችንን እናድስ" በሚል መሪ ኃሳብ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ይከበራል። ይህንን ሳምንት በማስመልከት የኢትዮጵያ...ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 3, 2024 3:57 PM
የሚስተዋሉ ችግሮች እንዲፈቱም የበኩላቸውን እንደሚወጡ ጠቁመዋል፡፡ ስልጠናው ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን የቱሪዝም ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ...ቅርስ ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ የዱር እንስሳት ጥበቃ አመራሮች እየተሳተፉ ነው፡፡
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jun 16, 2024 11:51 AM
ለማጠናከር፣ ገጽታን ለመገንባትና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር በሚያስችል መልኩ እየተሰራበት እንደሚገኝ አመልክተዋል። በተለይ የኢትዮጵያ...እንደሚያሳዩ ተናግረዋል። ከአትሌቲክስ ውጪ በወርልድ ቴኳንዶ፣ካራቴና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ በምትሳተፍባቸው ሌሎች...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 20, 2024 4:40 PM
ፎረሙን የመሰረቱት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን፣ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች፣ የኢትዮጵያ...የሚያስችል መሆኑን ተናግረዋል። አክሽን ኤድ በፎረሙ የተቀመጡ አላማዎች እንዲሳኩ በትብብርና በቅንጅት እንደሚሰራ ገልፀዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 25, 2024 12:42 PM
ፍጆታ ለማዋል የሚሹ አካላትም ታሪክ ለሀገረ-መንግሥት ግንባታ ያለውን ትልቅነት በመረዳት ለዚህ ማዋል እንደሚገባም ጠቁመዋል። የኢትዮጵያ...ሀገራዊ የምክክር ሂደት ስኬታማ እንዲሆንም የታሪክ ባለሙያዎች የሚጠበቅባቸውን ሁሉ እንዲያበረክቱም ጥሪ አቅርበዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 26, 2024 5:32 PM
ከገቡ የሕክምና ግብዓት አምራች ኩባንያዎች መካከል አምስቱ ምርታቸውን ለገበያ ማቅረብ መጀመራቸውን የፓርኩ አስተዳደር አስታወቀ። የኢትዮጵያ...ማበረታቻዎችን በማድረግ ከተኪ ምርቶች ባሻገር ወደ ሌሎች ሀገራት የሚላኩ የሕክምና ግብዓቶችን ማምረት እንደሚቻል ነው ያነሱት። ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jul 1, 2024 8:50 AM
አቀፍ ደረጃ የደም ለጋሾች ቀን ለ20ኛ ጊዜ "ደም እንለግስ፣ ህይወት እናጋራ፣ ዘወትር እናጋራ" በሚል መሪ ሀሳብ ተከብሯል። የኢትዮጵያ...በመሆኑም ሁሉም ህብረተሰብ በየአካባቢው ደም በመለገስ ህይወት የማዳን በጎ ተግባሩን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል። ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jul 1, 2024 8:52 AM
ደረጃ የደም ለጋሾች ቀን ለ20ኛ ጊዜ "ደም እንለግስ፣ ህይወት እናጋራ፣ ዘወትር እናጋራ" በሚል መሪ ሀሳብ ተከብሯል። የኢትዮጵያ...አንስተዋል። በመሆኑም ሁሉም ህብረተሰብ በየአካባቢው ደም በመለገስ ህይወት የማዳን በጎ ተግባሩን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Aug 6, 2024 4:10 PM
ሥልጠና ኢንስቲትዩት የ ISO 9001: 2015 የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ተሸላሚ ሆነ፡፡ የብቃት ማረጋገጫ ሽልማቱን የሰጠው የኢትዮጵያ...የጠቆሙት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የብቃት ማረጋገጫ ሽልማቱ በቀጣይ ከዚህም በላይ ለመሥራት መነሳሳትን እንደሚፈጥርላቸው ገልፀዋል፡፡...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 30, 2024 6:28 PM
የሚቆይ የነፃ ምርመራ አገልግሎት እንደሚሰጥም ተገልጿል። ላለፉት ዓመታት ተጨዋቾችን በነፃ በመመርመር በአጋርነት ሲሰሩ የነበሩት የኢትዮጵያ...ባለቤት ዳዊት ኃይሉ እንዳሉት የስፖርት ክሊኒኩ ለብሔራዊ ቡድኑ የቅድመና ድህረ ጉዳት ነጻ የህክምና አገልግሎት ይሰጣል ብለዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 31, 2024 11:42 AM
በኢትዮጵያም በተለያዩ የግብርና ልማት ዘርፎች ድጋፍ እያደረገ መሆኑ ይገለጻል። የአፍሪካ የአረንጓዴ አብዮት ጥምረት (አግራ) የኢትዮጵያ...አግራ ድጋፍ ማድረጉን አስታውሰዋል። በአግራ የምርት ዘመን ማለትም እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ከ2023 እስከ 2027...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 19, 2024 9:17 AM
ለማዘጋጀት ያላት ጊዜ አጭር በመሆኑ ብሄራዊ ቡድኑን ለማጠናከር ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል። ለዚህም ደግሞ የኢትዮጵያ...እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብቻ ሳይሆን በስፖርት ውስጥ ያሉ ባለሙያዎች፣ ባለሀብቶችና መንግሥትም ኃላፊነት አለባቸው ብለዋል። የቀድሞ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 24, 2024 8:43 AM
ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የቀድሞው የቦትስዋና እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ማክሊን ኮርቴዝ ሌትሺዊቲ የኢትዮጵያ...ሕዝብ እና መንግስት ለጉባዔው ልዑካን ያሳየውን እንግዳ ተቀባይነት አድንቀዋል።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Nov 4, 2024 5:24 PM
ክፍሎችን ከድኅነት ለማውጣት እየተሰራ ያለው ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል። የዓለም አቀፍ የእንስሳት ምርምር አማካሪ ቡድን የኢትዮጵያ...የእንስሳት ምርምር ኢንስቲትዩት በግብርናው መስክ በምርምር የተደገፈ መረጃ በመስጠት የጎላ አበርክቶ ነበረው ብለዋል። ለዚህ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 18, 2024 7:30 PM
2016 (ኢዜአ)፦ ከቡና ምርት የሚገኘውን ገቢ በማሳደግ የአምራቹን ማህበረሰብ ተጠቃሚነት ለማጎልበት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...ከፍተኛ አመራሮች የተሳተፉበትና የቡና ምርታማነትና ጥራትን ለማሳደግ የሚያግዝ ውይይት ዛሬ በድሬደዋ ተካሄዷል። ውይይቱን የመሩት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 14, 2024 12:08 PM
በመገንባት ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትን የሚያጎለብት መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ። 19ኛው የኢትዮጵያ...ሰላምን ከመገንባት እና እውነተኛ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ስርዓትን ከማስፋት አኳያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለውም አመላክተዋል።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Nov 22, 2024 10:48 AM
የሚልኩ ቄራዎች ከመደበኛ ገበያ በተጨማሪ የራሳቸው የዕርባታና ማድለቢያ ማዕከላት በማዘጋጀት እንዲያደልቡ በትብብር እየተሰራ መሆኑ የኢትዮጵያ...በዘርፉ ለተሰማሩ አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና የሰጠ ሲሆን፤ በአዳማ አካባቢ የማድለቢያ ማዕከላት የመስክ ምልከታ አድርጓል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Sep 10, 2024 1:50 PM
ድል የማድረግ የክብር ስም መሆኑን በተግባር አሳይተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ...ቅድመ አያቶቻችን የፈጸሙት አኩሪ ተጋድሎም ኢትዮጵያዊያን አሁን ላለንበት ሉዓላዊ ነፃነት ምቹ መደላድልና መሰረት ነው ብለዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 30, 2024 12:46 PM
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም የሚፃረሩ አካላትን ከማስተናገድ ሊቆጠብ እንደሚገባም አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገልጸዋል። በመግለጫቸውም፤የኢትዮጵያ...ከሶማሊያ መንግሥት ጋር የሚነሱ ችግሮችን በሰላማዊ የዲፕሎማሲ መንገድ መፍትሔ ለመስጠት ቁርጠኛ መሆኗን አጽንዖት ሰጥተዋል።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 20, 2024 3:25 PM
ከ160 ሺህ በላይ ዜጎች በህጋዊ መንገድ ወደተለያዩ የውጭ ሀገራት የስራ ስምሪት ማድረጋቸውን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ...ሲመለሱ በቆጠቡት ገንዘብ ሀብት አፍርተው ከራሳቸው ባለፈ ለሌሎችም የስራ እድል እንዲፈጥሩ የሚያስችል ሁኔታ መፈጠሩንም ገልፀዋል።...
Web Content Article · By Getachew Yalew On Dec 21, 2024 6:52 PM
የሚያስችል አቅምን የሚፈጥር መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢዎች ቢሮ አስታወቀ። የኢትዮጵያ...የሚቲዎሮሎጂ መረጃ መሰብሰቢያ ጣቢያ እንዲቋቋም መወሰኑ ኅብረተሰቡ የተፈጥሮ ክስተቶችን መቋቋም የሚችልበትን አቅም የሚፈጥር ነው።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 16, 2025 1:48 PM
ጠንካራ ሀገራዊ አንድነትና ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የድርሻችንን እንወጣለን ሲሉ የሚዛን አማን ከተማ የሀገር ሽማግሌዎች ተናገሩ። የኢትዮጵያ...ምቹ፣ የተረጋጋችና አንድነቷ የጸና ሀገርን ለማስረከብ ተስፋ ለተጣለበት የምክክር ሂደት ስኬት የጋራ ሃላፊነታችን ነው ብለዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Feb 26, 2026 10:40 AM
ዲሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊና ቅቡልነት ያለው ሆኖ በኢትዮጵያ አሸናፊነት እንዲጠናቀቅ እየሰሩ እንደሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ። የኢትዮጵያ...ለህዝብና ለሀገር ሰላም ቅድሚያ በመስጠት በሀሳብ የበላይነት ላይ የተመሠረተ ሰላማዊ ውድድር ለማድረግ መዘጋጀታቸውን...
Web Content Article · By Sefina Husen On Mar 1, 2026 6:40 PM
የትምህርት እርከን ጀምሮ ጠንካራ የንባብ ባህልን በማዳበር ረገድ ወላጆችና ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል ብለዋል። የኢትዮጵያ...ፋይዳ የላቀ መሆኑን አንስተዋል። አንባቢ ትውልድ ለሀገር ዘላቂ ሰላምና ልማት መረጋገጥ መሰረትን የሚጥል መሆኑንም ገልጸዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 18, 2026 12:20 PM
በአዲስ አበባ የተጀመረው የኮሪደር ልማትም ከተማዋን ውብ ገፅታ በማላበስ ነዋሪዎችን ምቹና የአረንጓዴ ከባቢ በማጎናጸፍ በ75 የኢትዮጵያ...ቆሻሻ አያያዝ የልማት ስኬቶች የአፍሪካን የአየር ንብረት ለውጥና የአካባቢ መራቆት የመቀነስ ግብ ያገናዘቡ መሆናቸውን ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Mar 16, 2026 11:40 AM
በኢትዮጵያ ተግባራዊ እየተደረገ ያለው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ፍሰትን እያሳደገ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ...ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት...
Showing 20,881 to 20,940 of 34,241 entries.