Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:13 AM
በትግራይ ምዕራባዊ ዞን የባዕከር-ዓዲ-ረመፅ የአስፓልት መንገድ ግንባታ አፈጻጸም 68 በመቶ መድረሱን የተቋራጭ ድርጅቱ አስታወቀ። የኢትዮጵያ...የግንባታው ደረጃ አፈጻጻም 68 በመቶ ደርሷል። እንደ ስራ አስኪያጁ ገለጻ የመንገዱ ግንባታ በቀጣዩ ዓመት ጥቅምት ወር...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:07 AM
የተለያዩ የመገናኛ አውታሮች ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ዝግ ሆነው ቆይተዋል። በኢትዮጵያ አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር መምጣቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ...የኤርትራና ኢትዮጵያ ወንድማማች ህዝቦችን ግንኙነት እንደሚያጠናከረው በድንበሩ አካባቢ የሚኖሩ የአገሮቹ ዜጎች በስፍራው...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:09 AM
ሶዶግንቦት 20/2011 የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ (ኢራፓ)ኅብረ-ብሄራዊት አገር ለመገንባትና አገራዊው ለውጥን ለማራመድ ከሚሰሩ ፓርቲዎች...ደጋፊዎች ተሳትፈዋል። በኢትዮጵያ የሚገኙ ከ100 በላይ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተወሰኑት ወደ ውህደት በመግባት ላይ ናቸው። በቅርቡም...
የክልሉ ሕዝብ በአማራ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት ሚናውን ሊጫወት ይገባል። የአማራ ክልል ሕዝብ ችግር የጋምቤላ ብሎም የኢትዮጵያ...የተፈናቀሉ ወገኖች በተለይም በእናቶችና በህፃናት ላይ የሚደርሰው ጉዳት ለመታደግ ድጋፍ ማድረግ እንደሚያስፈልግ አመልክተዋል።...
ደሴ ሰኔ 9 ቀን 2011 ኅብረተሰቡ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እስኪጠናቀቅ ድረስ ተሳትፎውን እንዲያጠናክር ተጠየቀ። የግድቡ...በነጻ ማከናወኑን ገልጸዋል። እንደ ወይዘሮ ሮማን ገለፃ ግድቡ አገራዊ አንድነትን ፣ሰላምንና ብሔራዊ መግባባትን ፈጥሯል።...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:10 AM
የነበረው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የራስ መኮንን አዳራሽ ሙዚየም ዕድሳቱ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ከዛሬ ጀምሮ ለጉብኝት ከፍት እንደሆነ የኢትዮጵያ... "ማፈርፒ" በተባለ ሃላፊነቱ የተወሰነ የጣሊያን የቅርስ ጥገና ስራ ተቋራጭ ኩባንያ መከናወኑን ለማወቅ ተችሏል። በዩኒቨርሲቲው...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:06 AM
ግብይት የተገነባው ማዕከል አገልግሎት ባለመጀመሩ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ግብይት ለማካሄድ መቸገራቸውን ሰሊጥ ነጋዴዎች ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ...መሠረት ዘመናዊና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት መገንባቱ መልካም ቢሆንም፤ አገልግሎት ባለመጀመሩ ቅር ተሰኝተናል ሲሉ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:20 AM
የሚያመላክት ነው ብለዋል። ድጋፉ ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭ ለሆኑ አባል አጋራት እገዛው ላቅ ያለ መሆኑንም አቶ ገዱ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...በመተባበር በአህጉሪቱ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት እንደሚጥር አረጋግጠዋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በበኩላቸው...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:21 AM
122428071_2489586524681130_8519712070844236525_o_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ...ቅንጅታዊ አሠራርን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ተገልጿል። የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ሣሙዔል ክፍሌ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:19 AM
2020_08_12-1_png.png አዲስ አበባ፣ ነሓሴ 11/2012(ኢዜአ) የኢትዮጵያ አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር በዓለም አቀፍ ስምምነት...ለመከላከል ያግዛል። ኢትዮጵያ በአረንጓዴ ልማት ሥራዋ በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት እየሰራች ትገኛለች። መላውን...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:14 AM
መርሃ ግብሩ በዋናነት ያልተማከለ የቴክኖሎጂ ፈጠራን እና ከባቢያዊ የፈጠራ ትስስሮችን መፍጠርን ዓላማው አድርጎ በዘጠኝ የተለያዩ የኢትዮጵያ...ችግር በኢትዮጵያውያን መፈታት እንደሚቻል አስተምራችኋል" ሲሉ በውድድሩ የተሳተፉ ወጣቶችን አድንቀዋል። አምባሳደሩ አክለውም፤...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:16 AM
የመጠቅም መብቷ በጎረቤት ሀገራት መሪዎች ሳይቀር እውቅና እንዳላት ገልጸዋል። ''አብረን እንገንባ አብረን እንጠቀም'' የሚል የኢትዮጵያ...የገቡ አካላት እንዳሉ በመገናኛ ብዙሃን መስማታቸውን ገልጸዋል። መንግስት የያዘውን አቋም እንደሚደግፉትም ተናግረዋል። "ታላቁ...
አበባ መስከረም 12/2011 በኢትዮጵያ ከትውልድ ትውልድ እየተላለፉ የመጡ የማህበረሰብ ዕውቀቶች ጥበቃ እየተደረገላቸው አለመሆኑን የኢትዮጵያ...ጽህፈት ቤቱ ከአለም አእምሯዊ ንብረት ተቋም ጋር በመሆን የህግ ማዕቀፍ የማዘጋጀት ስራዎችን መጀመሩን ተናግረዋል። በተለይም...
/2012(ኢዜአ) በአዲስ አበባ ባለፉት ሦስት ቀናት ባጋጠመው የቤንዝን እጥረት ለእንግልት መዳረጋቸውን አሽከርካሪዎች ተናገሩ። የኢትዮጵያ...አቶ ሱራፌል። ሰሞኑን በመዲናዋ በሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች እየታየ ያለውን የተሽከርካሪዎች ሰልፍ አስመልክቶ ኢዜአ ያነጋገራቸው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:23 AM
2018_08_DSC_1344_jpg.jpg አዲስ አበባ ነሀሴ 10/2010 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሊግ አደረጀጀትና የተጫዋቾች...እየተካሄደ ስለሆነ የጥናቱ ውጤት ታውቆ ከክለቦች ጋር የጋራ ውይይት ተደርጎ እንደሚወስን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። የ2011 ዓ.ም...
ሊካሄድ ነው። የአውደ ርዕዩን መካሄድ አስመልክቶ የሚመለከታቸው የስራ ኃላፊዎች ዛሬ በአዲስ አበባ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የኢትዮጵያ...ከዓለም አቀፍ ሸማቾችና የፋሽን ብራንድ አቅራቢዎች ጋር ትስስር የሚፈጥሩበት መድረክም ይሆናል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገልጿል።...
2018_10_kenya_jpg.jpg አዲስ አበባ ጥቅምት 3/2011 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በመጪው የአውሮፓ ዓመት በካሜሮን አዘጋጅነት...አሁን ባለው ውጤት ግን ዋልያዎቹ በተደለደሉበት ምድብ ስድስት፤ ኬንያ ሦስት ጨዋታዎችን አድርገው በአራት ነጥብ እመራች ሲሆን...
2018_06_attorny-general_png.png አዲስ አበባ ሰኔ 26/2010 የኢትዮጵያ ንግድ ህግን ለማጽደቅ የመጨረሻ ምዕራፍ...የቅርብ ጊዜ ለውጦችን መሰረት ያደረግና በቀጣይ የሚኖረውን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ታሳቢ በማድረግ መዘጋጀቱ ተነግሯል። በዘመናዊ...
2018_07_0983042980938423_jpg.jpg አዲስ አበባ ሰኔ 27/2010 የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ከሁለት ቢሊዮን...መንገዶች ግንባታ ካላቸው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ አንፃር በአስፓልት ደረጃ እንዲገነቡ ታቅዶ የውል ስምምነት መፈረሙን ነው...
ሰጥቶ የሚሰራና ያሉባቸውን ችግሮች ሊፈታ የሚችል ዳይሬክቶሬት ሊያቋቋም መሆኑን የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ...እንደሚሆንም ነው የገለፁት። በሀገሪቱ ለአካል ጉዳተኞች የግንዛቤ ማነስና የፖሊሲዎችና ማዕቀፎች ክፍተት መኖሩን የገለፁት ደግሞ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:24 AM
የአገሪቱ ባለኃብቶች ኢትዮጵያ ውስጥ በኢንቨስትመንት እንዲሳተፉ ግፊት እንዲያደርግ ተጠየቀ። ጥያቄውን ያቀረቡት በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ...የኩባንያዎች ኃላፊዎች በአገራችን ያለውን ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታ እንዲጎበኙ ግብዣ አቅርበዋል፡፡ በተጨማሪም ልዩ አማካሪው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:26 AM
መለየታቸው ዛሬ ተሰምቷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ በቀድሞው ፕሬዚዳንት ዜና እረፍት የተሰማቸውን ጥልቅ ኀዘን ለመላው የኢትዮጵያ...አግብተው በትዳር ኖረዋል። ዶክተር ነጋሶ ፕሬዚዳንት ሆነው ከመሾማቸው በፊት የሽግግር መንግስቱ የማስታወቂያ ሚኒስቴር የነበሩ ሲሆን...
11111111111111111111111111111111111111_jpg.jpg ግንቦት 27/2011 የህዝበ ሙስሊሙ አንድነት አገራዊና ሕዝባዊ ሆኖ በዘላቂነት እንዲቀጥል የኢትዮጵያ...እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጥሪ አቀረቡ። 1440ኛው የኢድ በዓል...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:28 AM
ቀጣይ በሚደረገው ብሄራዊ ምርጫ ዘላቂ ሰላምና እድገት ማስመዝገብ የሚችል አጀንዳ ያላቸው ፓርቲዎች እንዲመረጡ ግፊት እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ...ጥቅም የሚያከብርና የሚያስከብር፣ ለሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ጥበቃ የሚያደርግ ፓርቲ እንዲመረጥ እድሉን እናመቻቻለንም ብሏል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:31 AM
16/2012(ኢዜአ) ህዝበ ሙስሊሙ በረመዳን ወቅት ለኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ተጋላጭ እንዳይሆን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የኢትዮጵያ...እስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት አሳሰበ። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዋና...
ላይ የሚገኘው ከወለድ ነጻ ባንክ ባለፉስ ሶስት ወራት 527 ሚሊዮን ብር የተከፈለ አክሲዮን ሽያጭ ማካሄዱን አስታወቀ። ይህም የኢትዮጵያ...የተሸጠው አክሲዮን ከታቀደው እጅግ ከፍተኛ መሆኑም በመግለጫው ተመላክቷል። የባንኩ ስራ አስኪያጅ አቶ ጅብሪል ኡስማን እንዳሉት ባንኩ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:30 AM
71804728_1319757291528404_1390836622353760256_n-4_jpg.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 22/2012 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ...ያገገሙ ሲሆን ለጥንቃቄ ሲባል በለይቶ ማቆያ ክትትል እየተደረገላቸው እንደሚገኝም ነው ጤና ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:32 AM
(ኢዜአ) ህዝበ ሙስሊሙ ይህን አስቸጋሪ ወቅት በመተዛዘንና ያለውን በማካፈል የአረፋ በዓሉን ከሌሎች ወንድሞቹ ጋር እንዲያከብር የኢትዮጵያ...አሳሰቡ፡፡ 1 ሺህ 441ኛው የኢዴል አድሃ አረፋ በዓል የፊታችን አርብ ተከብሮ የሚውል መሆኑም ታውቋል። በዓሉን በማስመልከት...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:33 AM
2020_08_77749999_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 30/2012 ( ኢዜአ) የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት...በኢትዮጵያ በጋራ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ አካታችና አሳታፊ በሆነ ውይይት ብሄራዊ መግባባትና ዕርቀ ሰላም ለማምጣት ያለመ ነው።...
2020_07_00000_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 18/2012 ( ኢዜአ) የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር...የውሃ ሙሌት በስኬት እንዳጠናቀቅን ሁሉ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በጋራ እንግታ ሲል ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ።...
2020_07_8999_jpg.jpg ባህርዳር ሐምሌ 18/2012 (ኢዜአ) " ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያው ዙር የውሃ...ኢትዮጵያዊያን የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በዚሁ መልዕክታቸው የህብረታችንና የአንድነታችን ምንጭ የሆነው ታላቁ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:34 AM
o_jpg.jpg አዲስ አበባ መስከረም 28/2013 (ኢዜአ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ ለታላቁ የኢትዮጵያ...ለ10 ቀናት በማዘዋወር ገቢ የማሰባሰብ ሥራ እንደሚሰራ ተናግረዋል። ባለሀብቶች፣ ድርጅቶችና መላው የክፍለ ከተማው ነዋሪዎች ታላቁ...
ማስተላለፊያ ገመድ በመቀየር የነበረ ባለሙያ ድንገት ሃይል በመለቀቁ የተነሳ በደረሰበት የኤሌክትሪክ አደጋ ህይወቱ ማለፉ ተገልጿል። የኢትዮጵያ...ምሰሶዎችን የመቀየር ስራ ላይ በሚደርሱ አደጋዎች ሰራተኞች ህይወታቸው እንደሚያልፍና የአካል ጉዳት እንደሚደርስባቸው ይታወቃል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:35 AM
ዞን ጉሊሶ ወረዳ በጥፋት ሀይሎች በንፁሃን ዜጎች ላይ በተፈፀመው እጅግ አስከፊ ወንጀል ማዘኑን ገልጿል። ፓርቲው ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያ...ወንጀል ነው ሲል ገልጿል። የዚህ ወንጀል ዓላማ ህዝብን በህዝብ ላይ በማነሳሳት ሀገርን ማፍረስ እንደሆነ ይታወቃል። ነገር ግን...
ጥቅምት 11/2013 (ኢዜአ) መቀመጫቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ወኪሎች የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ። የኢትዮጵያ...የጉብኝት መርሃግብር መቀመጫቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉ የተለያዩ ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። በተጨማሪም...
አስረክበዋል ። በዋንጫ ርክክቡ ላይ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ እንደገለፁት እስካሁን በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ለታላቁ የኢትዮጵያ...ህዳሴ ግድብ እየተደረጉ ያሉ ድጋፎች ከታቀደው በላይ በመሰብሰብ ላይ መሆኑን ገልጸዋል ። ታላቁ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:36 PM
2022_05_ዘአአዘዘ_jpg.jpg ሰመራ፣ ግንቦት 22/2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከወለድ-ነጻ የብድር አገልግሎት...ባህሎች አየተሻሻሉ በመምጣታቸውና የባንኮች የብድር አቅርቦት በመመቻቸቱ ለህብረተሰቡ ተጠቃሚነት መልካም አጋጣሚ መፈጠሩን ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:33 PM
ያለው የኢንቨስትመንት አማራጭ የሚተዋወቅበት የኤግዚቢሽንና የምክክር መድረክ ከጥር 3 አስከ 6 ቀን 2013 ዓ.ም ይካሄዳል። የኢትዮጵያ...ውጤታማ የሆኑ ኢንቨስተሮች ልምድ የሚያካፍሉበት መሆኑንም ጠቅሰዋል። የኢንቨስትመንት ሴክተሩ የተሻለ አፈጻጸም አሳይቷል ያሉት...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:34 PM
የተነሳ ሲሆን ከኦክስፋም እና ከሌሎች የሰብዓዊ አጋሮች ሁለገብ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል። አቶ ደመቀ እንዳሉት ፥ በአንዳንድ የኢትዮጵያ...አካላት ጋር በመተባበር መንግስት ጥረት እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል። ሶማሌ ክልል እና ቦረና እና ደቡብ ኦሞ ዞኖችን ጨምሮ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:35 PM
2014/ኢዜአ/ በአገራችን እየገጠሙን ያሉትን ጊዜያዊ ችግሮች ለማለፍ ሁላችንም ልንተባበር፣ ልንተጋገዝና ልንረዳዳ ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ...ፋውንዴሽን ከኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ጋር በመተባበር ከ500 በላይ አቅመ ደካሞችን አስፈጥሯል። በኢፍጣር መርሃ ግብሩ ላይ...
ሉአላዊነትና አንድነት" በሚል መሪ ቃል የእውቅናና ምስጋና ስነ-ስርዓት ተካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በስነ ስርዓቱ እንዳሉት፤ የኢትዮጵያ...እውቅናና ሽልማት በመድረኩ ለተጠሩት ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ጀግኖች መሆኑን መገንዘብ እንደሚገባ ገልጸዋል። በአሁን ወቅት ለማይቀረው...
"አገራዊ አምራችነት" በሚል ርዕስ ተካሂዷል። በመድረኩም የኢንዱስትሪ ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ ምሁሩ ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው እና የኢትዮጵያ...የሥራ ባህል መገንባት አለባቸው ብለዋል። በዚህም የዓለምን ተለዋዋጭ ተጽዕኖ መቋቋም የሚችል ኢኮኖሚ መገንባት ይቻላል ነው ያሉት።...
የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ። "ኢትዮጵያ እያሸነፈች ትሻገራለች" በሚል መልዕክት የኢትዮጵያ...እንዲሁም ጋራድ ኩልሚዬ ገራድ መሀመድ፣ ኦጋዞች፣ ሱልጣኖችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች በመሳተፍ ላይ ናቸው። ከዚህም ሌላ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:48 PM
አውሮፓ አቆጣጠር በ2008 ሲሆን ስምምነቱ ለብዝሃ ባህል እድገትና ጥበቃ የማይተካ ሚና ከመጫወቱ ባሻገር እውቅና የሚሰጥም ነው። የኢትዮጵያ...ለመደገፍና ለአፈጻጸሙ ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥርም አስታውቀዋል። በዕለቱም "ቅድሚያ ለሀገራዊ ፈጠራ ኢንዱስትሪ መስጠትና አዲሱን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:49 PM
ያለውን የመከላከያ ሠራዊት "ከዚህ በኋላ ማንም፣ በምንም ሊያስቆመው አይችልም፤ ምክንያቱም ድል ጨብጦ የሚሔድ ሆኗል" ይላሉ የቀድሞ የኢትዮጵያ...የመጀመሪያው አይደለም ያሉት ሃምሳ አለቃ ብርሃኑ በካራማራ ጦርነትም ከውጭ ጠላት ጋር በማበር ኢትዮጵያን መውጋቱን አስታውሰዋል።...
ቡድን በትምህርት ቤቶች ላይ ያደረሰው ውድመት ኢትዮጵያ ብቁ አገር ተረካቢ ትውልድ እንዳይኖራት የሚደረገው ሴራ አካል መሆኑን የኢትዮጵያ...የሽብር ቡድኑ ውድመት ካደረሰባቸው ተቋማት መካከል ደግሞ የነገ አገር ተረካቢ ህጻናትን የሚያፈሩ ትምህርት ቤቶች ዋነኞቹ ናቸው፡፡...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:40 PM
መገናኛ ብዙሃን የአገራዊ ምክክር ሂደትን ከሚያደናቅፉ ተግባራት በመቆጠብ ለምክክሩ ስኬት አዎንታዊ ሚና መጫወት እንደሚጠበቅባቸው የኢትዮጵያ...ከመገናኛ ብዙሃን ጋር ተቀራርቦ እንደሚሰራም አረጋግጠዋል፡፡ የውይይት መድረኩም ይህን ታሳቢ በማድረግ መዘጋጀቱን ነው የገለጹት፡፡...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:41 PM
የጎደለው፣ የተዛቡ መረጃዎች የተካተቱበት፣ የፈጠራና በተጨባጭ ያሉ እውነተኛ መረጃዎችን ያላካተተ መሆኑን ኤጀንሲው አመልክቷል። የኢትዮጵያ...ወሬ ሲል ኤጀንሲው አጣጥሎታል። ኤጀንሲው በምላሹ ኢትዮጵያ ለስደተኞች የምታደርገውን ድጋፍና እገዛ አጠናክራ ትቀጥላለች ብሏል።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
አሸባሪው ህወሃት የኢትዮጵያዊያን የህልውና ስጋት በመሆኑ ሁሉም ዜጋ በጋራ ለመከላከል በእልህ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን በአሜሪካ የኢትዮጵያ...የግዴታ የውትድርና ምልመላ ስርዓት የሌላት መሆኑን የገለጹት አምባሳደሩ ወታደራዊ ስልጠና እየወሰዱ ከሚገኙት በብዙ እጥፍ የሚበልጡት...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:43 PM
በመሆኑም በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የአረንጓዴ አሻራ መረሃ-ግብር የቀጣናው አገራት ሊደግፉትና ሊያስቀጥሉት እንደሚገባ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...ተሻጋሪ መሆናቸውን ጠቅሰው፤ እነዚህ ወንዞች ውሃ በብዛት የሚያገኙት ከኢትዮጵያ ተራሮች ከሚገኘው ደን መሆኑን ገልጸዋል።...
2014 (ኢዜአ) የፍትህ አገልግሎትን በተሻለ መልኩ ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ። የመጀመሪያው 'የኢትዮጵያ...በጥቅሉ አዋጁ የፍትህ ሥርዓቱንና የፍትህ አገልግሎቱን ወደ ተሻለ መንገድ የሚወስድ መሆኑን ጠቅሰዋል። በአዋጁ መሰረት የተቋቋመው...
ገለጸ።የዲጂታል መረጃ አገልግሎቱ በአማርኛ፣ በኦሮምኛ፣ አፋርኛ፣ ሶማሊኛ እና ትግርኛ ቋንቋዎች ተደራሽ የሚደረግ መሆኑ ታውቋል። የኢትዮጵያ...ለማስተላለፍ ያስችላልም ተብሏል። በተመሳሳይ በአምስቱ ቋንቋዎች መረጃዎችን ተደራሽ የሚያደርግ ድረገጽ ይፋ ተደርጓል። የዲጂታል...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:37 PM
የኢትዮጵያን ሰላም፣ አንድነትና አብሮነት በዘላቂነት ለማስቀጠል የድርሻችንን እንወጣለን ሲሉ በሐዋሳ ከተማ በተከበረው 17ኛው የኢትዮጵያ...የአካባቢያችንን ሠላም በመጠበቅ እንደ ሀገር የተጀመረው ሁለንተናዊ ጥረት ዘላቂ እንዲሆን የሚሰሩ መሆናቸውንም ተናግረዋል። 17ኛው...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:38 PM
በሚገኙት በሳን ፍራንሲስኮ፣ ኦክላንድ፣ ሳክራሜንቶና ሳን ሆዜ ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያንና የኢትዮጵያ...አርቲስት ተስፋዬ አመልክቷል። ሰልፉ የ'በቃ' ወይም '#NoMore' ዘመቻ አካል ሲሆን፤ አዘጋጆቹ በሰሜን ካሊፎርኒያ የሚኖሩ...
2015 በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፉን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት የማድረግ ሂደት ውስን ቁጥር ባላቸው የውጭ ባንኮች ብቻ የሚጀመር መሆኑን የኢትዮጵያ...28 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የባንክ ዘርፉን ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት የሚያደርገውን አሰራር እውን አድርጓል።...
ከ40 ይጫወታሉ። የፕሪሚየር ሊጉ ከአንደኛ እስከ አራተኛ ሳምንት ያሉ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ ትንሿ ሁለገብ ስታዲየም እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ...አስታውቋል። ከአምስተኛ እስከ ስምንተኛ ሳምንት ያሉ ጨዋታዎች በድሬዳዋ እንደሚደረጉም ገልጿል። ሰባተኛ የውድድር ዓመቱን የያዘው...
በኢትዮጵያ ያለውን ችግር ለመፍታት የሚደረገውን አገራዊና ቀጣናዊ ጥረት ከመደገፍ ውጭ ሌላ አማራጭ እንደሌለም አስገንዝበዋል። የኢትዮጵያ...ድጋፍን ማቋረጥ በፖለቲካዊ እልባት ላይ ጣልቃ መግባት ብቻ ሳይሆን ችግሩን ለመፍታት የሚደረገውን ጥረት የሚጎዳ መሆኑን ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:44 PM
ውድድር የሚሳተፉ ቡድኖች ቁጥር ወደ 11 ዝቅ ብሏል። ሚያዚያ 2010 ዓ.ም የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ያለፈው ዓመት የኢትዮጵያ...የታንዛንያው ያንግ አፍሪካንስ አምስት ጊዜ አሸንፈዋል። በምስራቅና የመካከለኛው አፍሪካ የክለቦች ውድድር ታሪክ ሻምፒዮን የሆነ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:45 PM
ጉብኝት በማድረግ ላይ ናቸው። በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል በተፈጠረው አለመግባባት የተነሳ የኤርትራን ወደብ መጠቀም አቁመው የነበሩ የኢትዮጵያ...ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ አሰብ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት አቀባበል አድርገውላቸዋል። በምጽዋ ወደብ መቀሌ የሚል ስያሜ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:46 PM
ነቀምቴ መስከረም 25/2011 የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር(ኢህአዴግ)ድርጅታዊ ጉባዔ ውስጣዊ ችግሮቹንና ጉድለቶቹን...ያላቸው አመራሮች ያሉበት እንደመሆኑ መጠን፤አገሪቷንና ሕዝቦቿን የሚጠቅሙ ውሳኔዎች ይተላለፋሉ ብለው እንደሚጠብቁ አስታውቀዋል።...
Showing 19,501 to 19,560 of 34,241 entries.