Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:33 AM
2012 ( ኢዜአ) በኢትዮጵያ የተጋረጠውን ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋ ለማለፍ ህዝቡ ከክፋት መመለስና ንሥሐ መግባት እንዳለበት የኢትዮጵያ...ክርስቲያኑ የዘንድሮውን የድንግል ማርያም ጾመ ፍልሰታ ሱባኤ እግዚአብሔርን በመፍራትና የተቸገሩትን በመርዳት ማሳለፍ ይገባዋል...
ወረዳ 11 ነዋሪዎች በኮሮና ወረረሽኝ ሳቢያ ገቢያቸው ለቀነሰ አቅመ ደካሞች ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። ለታላቁ የኢትዮጵያ...የአካባቢያቸውን ፀጥታ ከማስከበር ጀምሮ በበጎ ፈቃድ ሥራዎች ላይ እየተሳተፉ መሆኑን አስታውቀዋል። የወረዳውን ነዋሪዎች በማስተባበር...
ወር 2013 ዓ.ም ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለጸ። ፕሮጀክቱ ለስድስት ወራት የሚቆይ ሲሆን 21 ሚሊዮን ብር ወጪ ይደረግበታል። የኢትዮጵያ...አመልክተዋል። የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስርጭቱን ለመከላከል ዘላቂነት ያላቸው ስራዎች መስራት አስፈላጊ በመሆኑ ከፕሮጀክቱም መጠናቀቅ...
2020_09_999-1_jpg.jpg አዲስ አበባ መስከረም 15/2020(ኢዜአ) የኢትዮጵያ ቱሪዝም በሚገባው ልክ እንዲያድግና ሀገሪቱም...ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ጥቅም እንድታገኝ በገጠር ቱሪዝም ልማት ላይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ተገለጸ።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:35 AM
32221_jpg.jpg አዲስ አበባ ህዳር 10/2013 (ኢዜአ) የአሮጌው ብር ኖት ቅያሬ ታህሳስ 6 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ...ውስጥ እንደሚጠናቀቅ መወሰኑም ይታወሳል። በመሆኑም የአሮጌው የብር ኖት ቅያሬ ታህሳስ 6 ቀን 2013 ዓ.ም የሚጠናቀቅ መሆኑን...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:34 AM
_n_png.png አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 05/2013 (ኢዜአ) የጋዜጠኞችን ሙያዊ አቅም ለማሳደግ የልህቀት ማዕከል እንደሚገነባ የኢትዮጵያ...ከግማሽ ባለው ጊዜ ለማጠናቀቅ ታቅዷል። በኢትዮጵያ 13 ዩኒቨርሲቲዎች የጋዜጠኝነት ትምህርት እንደሚሰጡ መረጃዎች ያመለክታሉ።...
መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆናቸውን የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ገለጹ። አመራሮቹ የሀገርን ህልውና ለመጠበቅ በሰሜኑ የኢትዮጵያ...ክፍል የሕይወት ዋጋ በመክፈል ላይ ለሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል። ...
በአዲስ አበባ ከተማ በተደጋጋሚ የሚያጋጥመው የኤሌክትሪክ መጥፋትና የኃይል መቆራረጥ ገቢያቸውን እንደጎዳባቸው ደንበኞች ተናገሩ። የኢትዮጵያ...አገልግሎት ያለመስተካከል በሥራቸው ላይ በሚያሳድረው ተጽዕኖ ''ያለ ምንም ሥራ የቤት ኪራይ እየከፈሉ'' መሆኑን ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:35 PM
እንዲሳተፉ ጥሪ አቅርባለች ፡፡ የወጣት ማህበራቱ ዘንድሮ ለ1ሺህ 443ኛ ጊዜ በሚከበረው የ"ሹዋል ኢድ "ክብረ በዓል ላይ መላው የኢትዮጵያ...ህዝቦችና ዳያስፖራዎች ብሎም የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲገኙ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:34 PM
tet_jpg.jpg የካቲት 12/2014/ኢዜአ/ በአፋር ክልል የጥጥ እርሻ ልማትን በማስፋት ምርቱን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ጥጥ በስፋት ማምረት ከሚችሉ አገራት መካከል ብትሆንም እምቅ ሃብቷን እየተጠቀመችበት አለመሆኑ ይነገራል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:33 PM
መልሶ በማቋቋምና በሰላም ግንባታ ሂደት ላይ የሚጠበቅበትን ሚና እንዲወጣ የሰላም ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። "ንግድ ለሰላምና ለዘላቂ የኢትዮጵያ...ባደረገ መልኩ መንቀሳቀስ አለበት ነው ያሉት፡፡ የንግድ ስራን በውጤታማነት ለማከናወን ሰላም ወሳኝ ሚና እንዳለው የተናገሩት ደግሞ...
2022_03_አበዱ_jpg.jpg መጋቢት 19/2014(ኢዜአ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት 400 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸውን...የምርመራ አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነት ከፍ በማድረግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖራቸው እንዲሁ፡፡ እንድ ዋና ዳይሬክተሩ ገለጻ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:47 PM
አባላት ጨምሮ ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ የሚሆኑበት ለውጥ እንደሚካሄድ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ገለጹ። በዞኑ የቀድሞው የኢትዮጵያ...እንደተናገሩት በአገር ደረጃ የተጀመረው የለውጥ ጉዞ በዞኑም ሁሉንም የኅብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ ባደረገ መልኩ ይከናወናል። "የቀድሞው...
አዲስ አበባ ሚያዚያ 3/2011 አገር አቀፍ የእንቦጭ አረም መከላከያ ስትራቴጂ መነደፉን የኢትዮጵያ ተፋሰሶች ልማት ባለስልጣን ዋና...ዶክተር አዳነች ያሬድ አስታወቁ። ባለስልጣኑ የአብያታ ሃይቅ ውሃ መጠንን ለመጨመር የሚያስችል ጥናት ማከናወኑንም ይፋ አድርጓል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:49 PM
ሀሰተኛ መረጃዎችን ባለመቀበል ክትባቱን መውስድ እንዳለበት የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ። ሚኒስትሯ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ...አሳስበዋል። የኃይማኖት አባቶች ኀብረተሰቡን በማስተማር ይህ አመለካከት እንዲስተካከል የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡም ጥሪ አቅርበዋል፡፡...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:40 PM
2022_10_ቀየ_jpg.jpg ጎባ፤መስከረም 24/2015/ኢዜአ/ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የባሌ ዞን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት...በመሆኑ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ አመልክቷል፡፡ በወረዳው ከሌ ጎልባ ቀበሌ ከተጠለሉ ተጎጂዎች መካከል አቶ አህመድ ሙስጠፋ...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:39 PM
ማስታወቂያ ሲያሰራጩ የመረጃዎችን ትክክለኛነት በማረጋገጥ ሊሆን እንደሚገባ የፌዴራል ትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን አሳሰበ፡፡ የኢትዮጵያ...ትምህርት ተቋማትን ማስታወቂያ ለማስተላለፍ በሚስማሙበት ወቅት አስፈላጊ የሚባሉ መረጃዎችን ሊይዙና ሊያረጋግጡ ይገባል ነው ያሉት።...
3226400507602406_2017011457607498704_n_jpg.jpg በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በጋራ እንደተሳተፍን ሁሉ የኢትዮጵያ...ኢትዮጵያን ለማደስ የተጀመረው ጥረት እንዲሳካ እንተባበር ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል። በአረንጓዴ አሻራ ልማት እያደረግን ያለው ትብብር...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:41 PM
2021_09_Untitled_png.png መስከረም 6፣2014 (ኢዜአ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያዎች ከሚገኙ...ካሚል አስታወቁ። የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃያት ካሚል በኢትዮጵያ ከአሜሪካን አምባሳደር ጊታ ፓሲ እና የአሜሪካን ተራድኦ ድርጅት...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:43 PM
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ እንዳይከሰት የቁጥጥርና ቅኝት ስራዎችን ከወትሮው በተጠናከረ መልኩ ማከናወን እንደሚገባ የኢትዮጵያ...ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ። የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ በአፍሪካ እስካሁን በስምንት አገራት መከሰቱንም ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል።...
አካልና አእምሮ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ከሚያስከትለው የጦርነት አዙሪት በመውጣት ምክክርን የመፈትሄ አማራጭ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ። የኢትዮጵያ...ጉዳተኞችን ለከፋ ስቃይና እንግልት የሚዳርግ የብዙ ውስብስብ ችግሮች መንስኤ መሆኑን ገልጸዋል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህር...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:38 PM
2021_10_sinod_jpg.jpg ጥቅምት 18 ቀን 2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰው ሰራሽና...ወደ ሰላምና አንድነት እንዲመለሱ የሚሰራና የሚያስተባብር የሰላም ልዑክ እንዲቋቋም መወሰኑንም ጠቁሟል። ኢትዮጵያውያን የታላቁ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:36 PM
የአገር ዳር ድንበርን ለማስደፈር ያለመ የክህደት ድርጊት እንደሆነ የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ገለጹ። የወላይታ ዞን የቀድሞ የኢትዮጵያ...ይገባል ብለዋል፡፡ የሽብር ቡድኑ አገርን በማዳከም ዳር ድንበሯን ለማስደፈር ያደረገው ሙከራ እንደማይሳካ የአገር መከላከያ...
ማህበራዊ ስብራት ለመጠገን እድል ይሰጣል" ሲል የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን(ዩኤንኤችሲአር) አስታወቀ። የኮሚሽኑ የኢትዮጵያ...ለመታደግ ሰላም በእጅጉ ያስፈልጋል፤ ከዚህም አኳያ የሰላም ስምምነቱ ተፈጻሚ እንደሚሆን ተስፋ እንደሚያደርጉም ነው...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:37 PM
2022_12_ጠጠጠጠ_jpg.jpg ሀዋሳ (ኢዜአ) ህዳር 26/2015 በሀዋሳ ከተማ 17ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች...ጢሞቲዎስ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ሥጋት ፍፁም ሠላማዊ ሆኖ እንዲከበር በቂ ዝግጅት ተደርጓል። ከሁሉም...
ለመከላከያ ሠራዊቱ የሞራል ስንቅ እየሆነው ነው'' ሲሉ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ሙሉዓለም አድማሱ ገለጹ። የኢትዮጵያ...መከላከያ ሠራዊቱ ድል የሚያስመዘግበው ከህዝቡ ጋር በመሆኑ በርቱ፣ ጠንክሩ የሚለው ድጋፍ መቀጠል ይኖርበታል" ሲሉም...
ላይ ነን" ሲሉ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ገለጹ። አፈ ጉባኤዋ እንደተናገሩት፤ ወረራውን ለመመከት መላው የኢትዮጵያ...ከወዲሁ መዘጋጀት ይገባናል" ሲሉም ተናግረዋል። የተፈናቀሉ ዜጎች ወደቀዬአቸው ተመልሰው በልማት ስራቸው እንዲሰማሩ መንግስት፣...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:44 PM
jpg.jpg ሐምሌ 15 ቀን 2014 (ኢዜአ) በ2014 በጀት ዓመት ከዳያስፖራው 4 ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር ወደ አገር ቤት መላኩን የኢትዮጵያ...ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:45 PM
የሶማሊያ ጉዳይ አማካሪ ሆነው በመስራት ላይ የነበሩ ሲሆን፤ የሰብዓዊ ጉዳዮች ተሟጋችና ፀሃፊ በመሆንም ይታወቃሉ። አቶ ሙስጠፋ የኢትዮጵያ...ሶማሌ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢሶህዴፓ) ምክትል ሊቀ-መንበር ናቸው። የኢትዮጵያ ሶማሌ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:46 PM
አዲስ አበባ ጥቅምት 23/2011 የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ አገልግሎት ድርጅት ባለፉት ስድስት ወራት የካይዘን የአመራር...የአመራር ፍልስፍናውን በሁሉም የማምረቻው ዘርፍ ለመተግበርና ለማስፋት የምታደርገውን ጥረት ጃፓን እንደምትደግፍ አመልክተዋል።...
ሪያድ ሃምሌ 30/2010 የኢትዮ-ኤርትራ የወዳጅነትና የሰላም ማብሰሪያ መርኃ ግብር በሳዑዲ አረቢያ ሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተካሄደ...። ዝግጅቱ በሪያድ የኢትዮጵያና የኤርትራ ማኅበረሰብ ማኅበራት በጋራ ነው የተዘጋጀው ተብሏል። በሪያድ...
እንዳሻው አላዩና ሀና ደረጀ ዛሬ ሌሊት ወደ ስፍራው ያቀናሉ። የቦክስ ውድድሩ ከነሐሴ 15 እስከ 25 ቀን 2010 ዓ.ም ይካሄዳል። የኢትዮጵያ...ውድድር ኢትዮጵያ የሦስት ሜዳሊያዎች ባለቤት በመሆን አመርቂ ውጤት አስመዝግባለች። በዘርፉ እውቀት ያላቸው ስፖርተኞችን ለማፍራት...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:32 PM
አዲስ አበባ፤ ህዳር 11 ቀን 2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በ2014 በጀት ዓመት በአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...ተናግረዋል። ባንኩ የተበዳሪዎችን ተበድሮ አለመክፈል ልምድ ለማስቀረት እንዲሁም ግልፅና ቀልጣፋ አሰራር ለመፍጠር እየሰራ ነው ብለዋል።...
አቶ አሸናፊ ሙሴ ለኢዜአ እንደተናገሩት አንዳንድ የምዕራባውያን አገራት ኢትዮጵያን በማፍረስ አፍሪካን ለማዳከም እየሰሩ ነው፡፡ የኢትዮጵያ...የፎከረውን አሸባሪው የህወሃት ቡድንን በማገዝ ዓላማቸውን ለማሳካት እየታተሩ መሆኑንም ነው የተናገረው። በመሆኑም አፍሪካውያን ጉዳዩ...
አሳሰበ። ''ፋርማሲስቶች የመድሃኒትዎ ሊቃውንት እና የጤና አገልግሎት የፊት መስመር ተሰላፊዎች'' በሚል መሪ ሃሳብ ስምንተኛው የኢትዮጵያ...ማህበሩ በትብብር ሊሰሩ እንደሚገባ ጠቅስው በጤናው ዘርፍ የገጠሙ ችግሮችን ለመፍታት ይበልጥ ተቀራርቦ መስራት ወሳኝ ነው ብለዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:48 PM
እምነቱ በሚያዘው መሰረት አቅመ ደካሞችን በማሰብና ያለው ለሌለው በማካፈል እንዲያከበር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጅ ዑመር ኢድሪስ አሳሰቡ። የኢትዮጵያ...ተብሎ እንደሚጠራ የእምነቱ ሊቃውንት ያስረዳሉ፤ የእምነቱ ተከታዮችም የነብዩ መሃመድን ፈለግ ተከትለው በዕለቱ እርድ ይፈጽማሉ።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:50 PM
2014(ኢዜአ) በኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላም ለማስፈን በስርዓተ ትምህርት የታገዘ የሰላም ባህል ግንባታ ሊኖር እንደሚገባ ተመለከተ። የኢትዮጵያ...ምክንያት ሊሆኑ አይገባም፤ ልዩነቶችን በተገቢው መንገድ በማስተናገድ ለሠላም መረጋገጥ መስራት እንደሚገባም ዶክተር ዮናስ ጠቁመዋል።...
ነው ያሉት። ኢትዮጵያ የገጠማትን ችግር እንድትሻገር ተጨባጭና ተግባራዊ እንስቃሴ እንደሚደረግም አክለዋል። ይህም ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ...ሕዝብና መንግስት በሚፈልገው መልኩ ሕይወቱን እንዲመራ ሩሲያ ድጋፏን ትቀጥላለች ብለዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:37 AM
ጥር 6/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ሀገር አቀፍ የዳያስፖራ ተሳትፎ ስትራቴጂ መቅረፅ የሚያስችል መግባቢያ ሰነድ...ከአራት የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ተፈራረመ። ኤጀንሲው ስምምነቱን የተፈራረመው ከሐዋሳ፣ ጂግጂጋ፣...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:38 AM
ቡድኑ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን የመንበረ ፓትሪያርክ የውጭ ጉዳይ የበላይ ሃላፊ ብፁዕ ዶክተር አቡነ አረጋዊ፣ የኢትዮጵያ...የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ዋና ፀሃፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ እንዲሁም የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:40 AM
በሳምንታዊ መግለጫቸው በዋና ዋና አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸው ትኩረት ካደረጉባቸው ጉዳዮች መካከል የታላቁ የኢትዮጵያ...ኢትዮጵያን የድንበር ጉዳይ አስመልክተውም ኢትዮጵያ ለሰላማዊ መፍትሔ ቅድሚያ ሰጥታ እየሰራች መሆኑን ጠቅሰዋል። ከሰሞኑ ሱዳን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:02 PM
አሻራውን ማስቀመጥ እንዳለበት መልዕክት አስተላልፈዋል። የሕዳሴው ግድብ እንደ ላልይበላ፣ ጀጎል፣ አልነጃሽ፣ አክሱምና ሌሎች የጥንት የኢትዮጵያ...የሚሚሰገንበትና የሚወሳበት ታሪክ መሆኑንም አስተያየት ሰጪዎቹ ተናግረዋል። ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በእዚህ ወቅት እንዳሉት...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:59 AM
2400934036118700032_o_jpg.jpg አዲስ አበባ የካቲት 13/2012 (ኢዜአ) በጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አደም መሀመድ የተመራ የኢትዮጵያ...ያለውን አስተዋጽኦ እንደሚያደንቅና በዚህ ረገድ የበኩሉን ድጋፍ ለማድረግ ያለውን ዝግጁነት አረጋግጧል። የልዑካን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:00 PM
ሰዎች የተዘጋጁ ለይቶ ማቆያዎች ለሕብረተሰቡ ስጋት የሚፈጥሩ ሳይሆኑ ደሕንነቱን የሚያስጠብቁ መሆናቸው ተገለጸ። ይህን የገለጸው የኢትዮጵያ...ጥንቃቄ እንዲደረግ አሳስበዋል። በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ300 ሺህ መብለጡን መረጃዎች ያመለክታሉ።...
2020_02_eff_jpg.jpg አዲስ አበባ፣የካቲት 21/2012 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ከጣሊያኑ ኤሲሚላንና...ለዚህም እንዲረዳ ከጣሊያኑ ኤሲሚላንና ከብራዚሉ ፍላሚንጎ ጋር በስፖርቱ ልማት ላይ በቅንጅት ለመስራት እንደተዘጋጁ ገልፀዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:42 AM
2021_07_6-2_jpg.jpg ሰኔ 28/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዚህ ሳምንት የተጠቃለለ የምርጫ ውጤት...ይፋ እንደሚያደርግ ገለጸ ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሙዩኒኬሽን ኃላፊ ሶሊያና ሽመልስ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:43 AM
ሕዝብ ኢትዮጵያን የሚያስቀጥል እንጂ የሽብር እንቅስቃሴ ደጋፊም አይደለም ነው ያሉት። የሽብር ቡድኑ እኩይ ተግባር እንዳይሳካ የኢትዮጵያ...ሕዝብ አሁንም ችግር ሆኖ ቀጥሏል ያሉት ደግሞ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ሀፍታይ ገብረ እግዚአብሄር ናቸው።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:44 AM
ጥሪ አቅርበዋል። ጥምረቱ በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማድረስ የሚደረግ የትኛውንም አይነት ጥረት እንደሚቃወምም ነው የገለጹት። የታላቁ የኢትዮጵያ...የሚደረውን ጫና አንቀበልም፣ ጉዳዩም የአፍሪካ ህብረት ማእቀፍ ስር መፍትሄ ሊያገኝ ይገባል ብለዋል። ጥምረቱ ሱዳን በወረራ ከያዘችው...
አስመርቋል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሃሰን እንዳሉት፤ የኢትዮጵያ...እንደቀጠለ ነው፡፡ የግድቡን ስራ እና ስድስተኛውን ምርጫ ለማደናቀፍ የውስጥ እና የውጪ ሃይሎች ብዙ ጥረት ማድረጋቸውን ጠቅሰው፤...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:05 PM
2020_10_slide1-1_jpg.jpg አዲስ አበባ ጥቅምት 12/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት የአመራር...ለካንሰር ሕሙማን፣ ለድንገተኛ አደጋዎችና ለወላድ እናቶች በተለይም በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት ደም እጅግ እንደሚያስፈልግ ይታወቃል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:03 PM
jpg.jpg አዲስ አበባ ነሀሴ 3/2012 (ኢዜአ) በመንግስት በተደረገው ማሻሻያ የስኳር ኢንዱስትሪ ትልቅ የምርት እድገት ማሳየቱን የኢትዮጵያ...የኢንዱስትሪውን ቅልጥፍና እና ውጤታማነትን የሚያሻሽልና አገሪቱን በረጅም ጊዜ ስኳር ወደውጭ መላክ የሚያስችላት ነው ብለዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:45 AM
ፍራፍሬ ልማት እንዲሁም ከዘርፉ በሚገኝ የውጭ ምንዛሬ በከፍተኛ ሁኔታ ተጠቃሚ የሚያደርግ የወደብ ልማት ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ። የኢትዮጵያ...የሚያስገኝ መሆኑ ተጠቅሷል። በኢትዮጵያ በኩል ፕሮጀክቱ በሚቀጥሉት ሁለት አመታት ተጠናቆ ወደ ስራ እንዲገባ ቅድሞ ዝግጅት መደረጉን...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:46 AM
በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን መድረኮች ላይ ወሳኝ ውጤት መመዝገቡን ተናግረዋል። አቶ ደመቀ ስለ ዲፕሎማሲ ስኬት ሲጠቅሱ በታላቁ የኢትዮጵያ...መፍትሄዎች" በሚል መሪ ቃል የተሳካ ውጤት ተመዝግቧል ብለዋል። የዲፕሎማሲ ድል በጋራ እና በትብብር ስራ የሚመዘገብ መሆኑን...
ተሞክሮ ለ10 የአፍሪካ አገሮች ሊያጋራ ነው። በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 77ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ዩኤንዲፒ የኢትዮጵያ...ግቦችን ለማሳካት ወሳኝ መሆኑን ጠቁመዋል። ዩኤንዲፒን በመወከል በመድረኩ የተገኙት አልሀጂ ፎል በበኩላቸው መርሐ ግብሩ ለወደፊቱ...
ለመፍጠር እንሰራለን" ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ባዋቀሩት ካቢኔ የኢትዮጵያ...ከችግር ማሻገር የሁላችንም ሃላፊነት ነው" ሲሉ ገልጸዋል። የተፎካካሪ ፓለቲካ ፓርቲ አመራር አባላት በተለያዩ ሃላፊነቶች...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:47 AM
ሀዋሳ ሰኔ 21/2010 የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የሀዋሳ ቅርንጫፍ ዘመናዊ የቡና ምርት ግብይት ሊጀምር መሆኑ ተገለጸ፡፡ በምርት ገበያው...ይገባል ያሉት አቶ ካሳዬ፣ ለቡና ሻጮቹ ገበሬዎችም ስለግብይት ስርዓቱ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ስልጠናም እንደሚሰጥ ገልጸዋል፡፡...
309343775_3304353226473800_7010509166389601991_n_jpg.jpg መስከረም 20/ 2015 (ኢዜአ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ...በፕሪሚየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳትፎውን ከሚያደርገው ለገጣፎ ለገዳዲ ከቀኑ 10 ሰአት ላይ ይጫወታሉ። የዘንድሮው ቤትኪንግ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:09 PM
ቀደም ግን "አንዱ የአንዱን ያጠፋል" የሚል የተሳሳተ ትርክት ሲነገር መኖሩን አስታውሰዋል። የዘንድሮ የኢሬቻ በዓል ያሳየን "የኢትዮጵያ...አንድነት፣ የኢትዮጵያ አብሮነት የህዝቦቿ በጋራ መሆን ነው" ብለዋል። የአዲስ አበባ ከተማ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:08 PM
ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ አሰታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ አዲሱ ዓመት ለመላው የክልሉና የኢትዮጵያ...እንደ ሀገር ፈተናዎች የበዙበት ዓመት ቢሆንም በርካታ የድል ስኬቶች የተመዘገቡበት እንደነበርም አውስተው አዲሱ ዓመት...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:10 PM
እንዳላዩ የሚመስሉ ምዕራባዊያንን ለመቃወም በቀን ፋኖስ የማብራት ትዕይንተ ህዝብ የፊታችን ሀሙስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ "የኢትዮጵያ...አለመሆኑን ለመግለዕ እንደሆነ ተጠቁሟል። በትእይንተ ህዝቡ የሃይማኖት አባቶች ጭምር እንደሚገኙ የተገለጸ ሲሆን አንዳንድ ምዕራባዊያን...
Showing 18,361 to 18,420 of 34,239 entries.