Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 3, 2026 10:33 AM
አንጋፋ ምሁራን ገለጹ፡፡ ዜጎች ለምክክሩ ስኬታማነት እስካሁን ያሳዩትን የነቃ ተሳትፎ ማጠናክር እንዳለባቸውም ጠቁመዋል፡፡ የኢትዮጵያ...እንደሚበልጡ ነው የጠቆሙት፡፡ ይህም ምክክሩ ችግሮችን በሰከነ መንገድ ለመፍታት የሚያስችል ልዩ የታሪክ አጋጣሚ ነው ብለዋል። ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 30, 2026 10:48 AM
ሰኔ 23/2018 (ኢዜአ)፦ ቡናን በጥራት በማምረት በዓመቱ የታቀደውን የውጭ ምንዛሪ ግኝት ለማሳካት ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ...አዳዲስ የዓለም ገበያዎችን መቀላቀሏ ይታወቃል። ከኢትዮጵያ ቡና በዋነኝነት በመግዛት ቻይና የምትጠቀስ ሲሆን ካለፈው ዓመት በፊት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 2, 2026 10:51 AM
የሚያቀርቡ ባለሙያዎች ውይይቱ በምክንያታዊነት የሚመራ እንዲሆን በእውቀት ላይ የተመሰረተ የጋራ ግንዛቤ እንዲፈጠር መስራት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ...ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገለጹ። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 2, 2026 3:50 PM
በተሰጠው ትኩረት በማዘውተሪያ ስፍራዎች ግንባታ ረገድ ተጨባጭ ለውጥ መመዝገቡን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ። 11ኛው ዓመታዊ የኢትዮጵያ...ዓለም አቀፍ ስታንዳርድ የሚያሟሉ ስታዲየሞች በአዲስ አበባ፣ በባህር ዳርና በሐዋሳ ከተሞች በግንባታ ላይ መሆናቸውን ጠቅሰዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On May 18, 2026 7:46 PM
ENM.png አዲስ አበባ፤ ግንቦት 10/2018 (ኢዜአ)፦ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም በቁርጠኝነት እየሰራች መሆኑን የኢትዮጵያ...ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ፈጠነ ተሾመ ገለጹ። የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 20, 2026 10:55 AM
)፦የኢትዮጵያን ትክክለኛ ገጽታ በራስ ስታቲስቲክስና እይታ መግለጽ መቻሉ የመረጃ ሉዓላዊነትን የማረጋገጫ ዋነኛ መንገድ መሆኑን የኢትዮጵያ...ስለማያስችል፤ የፖሊሲ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የራስን መረጃ በራስ አቅም መሰብሰብ እና መተንተን ወሳኝ ግብዓት ነው ብለዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 26, 2026 4:43 PM
ሸገር (14).jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 19/2018(ኢዜአ)፦ በ7ኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ በንቃት በመሳተፍ ለኢትዮጵያ ዕድገትና...የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተናገሩ። የዘንድሮው ኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ በመጪው ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚካሄድ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 31, 2026 10:48 AM
ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሰለሞን ታፈሰ፤ ምርጫ የህዝብ የስልጣን ባለቤትነት የሚረጋገጥበት ዴሞክራሲያዊ ሂደት ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ...ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ መሆኑን ተናግረዋል። የቁጫ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ባንዲራ በላቸው በበኩላቸው፣...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 4, 2026 8:22 PM
አስመጪዎች እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት ዓመታት የጤና ዘርፉን ለማዘመን በሰጠችው ልዩ ትኩረት ተጨባጭ ለውጦች ተመዝግበዋል። የኢትዮጵያ...ቁሳቁሶችን በማሟላት ውጤታማ ሕክምና መስጠት መጀመራቸውን ጠቁመዋል። የበርለ ኦፍ ሜዲካል ካምፓኒ ተወካይ ዶክተር ኪሩቤል...
Web Content Article · By Sefina Husen On Apr 9, 2026 9:17 AM
ትኩረት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ እንድትሆን በማድረግ ለዘርፉ ዕድገት የጎላ ሚና እየተጫወተ መሆኑን የኢትዮጵያ...አበባና ሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚገኙ ታሪካዊና ተፈጥሯዊ ቅርሶች ደረጃቸውን በጠበቀ መልኩ ታድሰው ለጎብኝዎች ክፍት ሆነዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Feb 23, 2026 11:26 AM
ወሳኝ ጉዳይ በመሆኑ፣ ሂደቱ ነፃ፣ ፍትሀዊ እና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን ሁሉም የሚጠበቅበትን ሊወጣ እንደሚገባም ነው ያስገነዘቡት። የኢትዮጵያ...አንዱ የሆነው የዕጩዎች ምዝገባ እየተከናወነ ሲሆን በቀጣይም የመራጮች ምዝገባ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች እንደሚከናወን ይጠበቃል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Mar 5, 2026 3:19 PM
አቅራቢዎች ምርቱን በቀጥታ ወደዓለም ገበያ እንዲያቀርቡ በማስቻል በዓለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪነትን ለማስጠበቅ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...በመምጣቱ የቡና አምራቾችና አቅራቢዎች በእጃቸው ያለውን የቡና ምርት በፍጥነት ወደ ገበያ ሊያቀርቡ እንደሚገባም አሳስበዋል። ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jan 4, 2026 9:54 AM
የማይታሰብና ጊዜውን የማይመጥን እሳቤ ስለመሆኑም ምሁራኑ አንስተዋል። በኢትዮጵያዊያን እውቀት፣ ሃብትና ጉልበት የተገነባውን የታላቁ የኢትዮጵያ...የግብጽ ሴራ ከሽፎ የግድቡ ግንባታ ተጠናቆ ሀይል ማመንጨቱ፣ የዓሳ ሃብት መገኛነቱና የቱሪዝም ሀብትነቱ በተግባር ተረጋግጧል።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jan 4, 2026 5:12 PM
፦ አሲዳማ አፈርን ማከሚያ አማራጮችን በማስፋት የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተከናወነ ባለ ሥራ ውጤት መገኘቱን የኢትዮጵያ...። በመስክ ምልከታው ኦሲ ማሳ ከኖራ በአማራጭነት አሲዳማ መሬትን በማከም የሰብል ምርታማነትን ለማረጋገጥ ማስቻሉ ተገልጿል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 15, 2026 1:10 PM
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እውነቴ አለነ፣ የኢትዮጵያ...ሀገራዊ እድገትና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ የማይተካ ሚና አለው። እንደ ሀገር አለመግባባቶችን በዘላቂነት ለመፍታት መንግስት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 16, 2026 6:17 PM
2018(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያን ምርት በዩናይትድ ኪንግደም የማስተዋወቅና ኢንቨስትመንትን የመሳብ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል በለንደን የኢትዮጵያ...ኤምባሲ አስታወቀ። በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በአምራቾቹ ትብብር በተዘጋጀ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 1, 2026 12:58 PM
አበባ፤መጋቢት 23/2018(ኢዜአ)፦ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ በኩታ ገጠም የሚታረስ መሬት 12 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሄክታር መድረሱን የኢትዮጵያ...የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ማንደፍሮ ንጉሴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Sep 8, 2026 11:15 AM
የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ የስነ ልቦና ግንባታ ኃላፊ ሌተናል ኮሎኔል አርጋው ለገሠ ጽናትና ኢትዮጵያዊነት የማይነጣጠሉ በመሆናቸው የኢትዮጵያ...ገልጸዋል። ጽናት ጥንካሬን መላበስን፣ በችግር ጊዜ አለመሸነፍን እና ለተሰጠ አደራ በቁርጠኝነት መቆምን እንደሚጠይቅ ገልጸው፤...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 8, 2026 2:16 PM
ወርቅ1.jpg አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 3/2018 (ኢዜአ)፡-የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት ይፋ ያደረገው የዲጂታል...እንደሚያጠናክር በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ የማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወርቅሰሙ ማሞ ገለጹ።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 4, 2026 4:29 PM
ተጋላጭነትን መቀነስ የሚያስችል መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ...ታክስ አስተዳደር ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅን፣ የግብርና ቢዝነስ ኩባንያ ረቂቅ አዋጅን፣ የምግብ ስርዓትና ስርዓተ ምግብ ረቂቅ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 16, 2026 6:16 PM
የሰፈነባትና ብሩህ ተስፋ ያላትን ሀገር እንደሚፈጥር ጽኑ እምነት እንዳላቸው ተመካካሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ገለጹ። ዋናው የኢትዮጵያ...ፈንታ እንዲወስኑ እና ሀገራዊ መግባባት የሰፈነባትን ሀገር መገንባት የሚያስችል ታሪካዊ መሰረት እንደሚጥል ገልጸዋል። ተመካካሪና...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Sep 25, 2026 2:24 PM
ኢዜአ) ፦ አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት የዜጎችን ተጠቃሚነት ይበልጥ የሚያረጋግጡ ሜጋ ፕሮጀክቶች አጠናክሮ መቀጠል እንደሚጠበቅበት የኢትዮጵያ...በመምረጥ ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ ያላቸውን ጽኑ መሻት በተግባር አሳይተዋል። ምርጫው በተሳካ ሁኔታ እንዲካሄድ ያደረገው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 20, 2026 3:13 PM
በመቀየር ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታውን ለማሳደግ ትኩረት መሰጠቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ተናገሩ። ሁለተኛው ዓለም ዓቀፍ የኢትዮጵያ...እሴት ላለው የቴምር ልማት እጅግ ተስማሚና ተመራጭ ያደርጋታል። በአፋር ክልል ሠመራ ከተማ እየተካሄደ ያለው ሁለተኛው ዓለም...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 29, 2026 12:29 PM
ለሀገር ይጠቅማል ያሉትን የፖለቲካ ፓርቲ በመምረጥ ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ ያላቸውን ጽኑ መሻት በተግባር አሳይተዋል። የኢትዮጵያ...አሕመድ ሐምዛ ለኢዜአ እንዳሉት፤ ባለፉት ዓመታት ኢትዮጵያ ተከታታይና ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት እያስመዘገበች መጥታለች። ለአብነትም...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 21, 2026 11:49 AM
በኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃና ልማትን በማጠናከር ለነገው ትውልድ የተሻለች ሀገር ለማስረከብ ውጤታማ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ...የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኩመራ ዋቅጅራ ገለጹ። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 27, 2026 2:03 PM
በገዛ አቅሟ ላይ ያላት እምነት አነስተኛ መሆኑ ለአፍሪካ እድገትና ብልጽግና ትልቁ እንቅፋት እንደሆነም ነው የገለጹት። ታላቁ የኢትዮጵያ...እንደተመለከቱና ይህም አስተማማኝ የኃይል አቅርቦት ሲኖር ምን ያህል ሰፊ ስራ መስራት እንደሚቻል ማሳያ እንደሆነ ገልጸዋል። በተለይም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 29, 2026 2:10 PM
የከተሞች ልማት ከውበት ባሻገር የዜጎችን የኑሮ ደረጃ የማሻሻልና ዘላቂ ልማትን የማረጋገጥ ጉዳይ ሆኖ ይወሰዳል። በዚህ ረገድ የኢትዮጵያ...የኢኮኖሚ እድገትን፣ እኩልነትንና የጋራ ተጠቃሚነትን፣ የአካባቢ ጥበቃንና ሌሎችንም መሰረት ያደረገ መሆኑም ይታወቃል። በመሆኑም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 12, 2026 11:32 AM
የጽናትና የጀግንነታችን ምልክት እንዲሁም የነፃነትና የሉዓላዊነት መገለጫችን ነው። የሰንደቅ ዓላማ አዋጅ ቁጥር 654/2001 መሠረት የኢትዮጵያ...እሴቶች ተደምረውና ከነገዋ ኢትዮጵያ ጋር ተጣጥመው ለኢትዮጵያ ሥልጣኔ ግንባታ በማዋል ማስቀጠል እንደሚገባ አንስተዋል። በብዙ...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Oct 12, 2026 7:53 PM
የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና አባላት የባህር በር ባለቤትነት ጉዳይ የትውልዱ የጋራ ጥያቄና ሀገራዊ አጀንዳችን ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ...በማይታወቅ መልኩ ድንገት ያጣችው ቢሆንም ታሪክን፣ ህጋዊነትንና ቅርበትን መሰረት በማድረግ በዚህ ትውልድ ይመለሳል ብለዋል ።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 20, 2026 5:05 PM
ምሁራኑ አመልክተዋል። ኢዜአ ከሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ባደረገው ቆይታ፤ የባሕር በርን ማሳካት ከዓድዋ ድል እና ከታላቁ የኢትዮጵያ...የማረጋገጫ መንገድ ጭምር መሆኑንና ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ ፖለቲካ ድንገተኛ ጫናዎች ራሷን ለመጠበቅ እንደሚያስችላት ጠቁመዋል።...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Nov 10, 2026 8:11 PM
የጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክን በዘላቂነት ለማልማትና ለመጠበቅ በሚደረገው ጥረት የባለድርሻ አካላት ድጋፍና ትብብር ሊጠናከር እንደሚገባ የኢትዮጵያ...ኔትዎርክ የፓርኩን ጥበቃ ለማጠናክር 48 አዲስ የሬንጀር አባላትን አሰልጥኖ ዛሬ በጋምቤላ ከተማ በማስመረቅ ወደ ስራ አሰማርቷል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 12, 2026 4:21 PM
ኢዜአ)፦የመደመር መንግሥት የፀጥታ ኃይሉን የመፈጸም አቅም ከማሳደግ ባሻገር ከእድገቱም በቀጥታ ተጠቃሚ እንዲሆን እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ...ከ1 ሺህ 600 በላይ ለሚሆኑ ለኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችና አባላት የመኖሪያ ቤት መሥሪያ ቦታ ርክክብ ተካሂዷል። ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 8, 2026 3:46 PM
481441249_949562914042788_8189554412986839915_n (2).png አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29/2019 (ኢዜአ)፡-የኢትዮጵያ...አበባ እጅግ ጽዱ፣ የለማችና የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም በአረንጓዴ ልማት የተሸፈነች ውብ ከተማ መሆኗን...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Nov 11, 2026 7:01 PM
ህዳር 3/2019 (ኢዜአ)፦ ቀድሞ በመመርመርና የአኗኗር ዘይቤን በማስተካከል የስኳር በሽታን መከላከል እንደሚገባ ተመለከተ። የኢትዮጵያ...የስኳር ሕመም ቀንን ምክንያት በማድረግ ከተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ለተውጣጡ ሙያተኞች ያዘጋጀው የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሂዷል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 11, 2026 7:44 PM
photo_2026-11-11_15-27-18.jpg የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሲነሳ የኢትዮጵያዊያን የጋራ አሻራ ያረፈበት ታላቁ የኢትዮጵያ...ነው። በክልሉ እምቅ የተፈጥሮ ሃብት፣ ጥብቅ ደኖች፣ የማእድን ሃብት፣ ባህላዊ እሴቶችና ሌሎችም እምቅ ሃብቶች ይገኛሉ። በታላቁ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 27, 2024 8:28 AM
የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገብቷል። በአቶ አደም ፋራህ የተመራው ልዑክ 47ኛውን የጂቡቲን የነጻነት ቀን ለመታደም ጂቡቲ መግባቱን በጂቡቲ የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 21, 2025 3:38 PM
ህይወት የተሰማውን ሀዘን ገልጿል። ሚኒስቴሩ በብጹዕ ወቅዱስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንችስኮስ ኅልፈት ከፍተኛ ሀዘን ላይ ለሚገኙት የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:47 PM
ሚንስትሩ መቱ ከተማ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል የተደረገላቸው ሲሆን በቆይታቸው ከኢሉአባቦር ዞን ነዋሪዎች ጋር እንደሚወያዩ ይጠበቃል፡፡ የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:46 AM
ሲያሸንፍ በሴቶች ደግሞ ብሩክታይት ደገፋው ድል ቀንቷታል። በወንዶች 10 ኪሎ ሜትር ውድድርም እንዲሁ ሙክታር ኢድሪስ ማሸነፉን የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:30 PM
ወክለው በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚወዳደሩ አትሌቶችን ስልጠና እና ዝግጁነታቸውን በልምምድ ቦታ ላይ ተገኝተው በመመልከት አበረታቱ። የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:52 PM
ጭነው የተጓዙ 50 ከባድ ተሽከርካሪዎች በሰላም መቀሌ መግባታቸውን የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Aweke Getahun On Feb 4, 2023 12:58 PM
08_295956108_3258847527691037_8806660224789044158_n_jpg.jpg ሐምሌ 27 ቀን 2014 (ኢዜአ)የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Sep 23, 2024 9:28 AM
13/2017(ኢዜአ):- ኢትዮጵያ በፓኪስታን ካይበር ፓክቱንክዋ ግዛት የደረሰውን የሽብር ጥቃት አውግዛለች። ጥቃቱ በፓኪስታን የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 8, 2024 8:27 PM
469353798_1008121374692810_8536750592522701279_n.jpg አዲስ አበባ፤ ህዳር 29/2017(ኢዜአ)፦ 19ኛውን የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 1, 2026 7:54 AM
ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ መራጮች ተሰልፈው ወረፋቸውን በመጠበቅ ድምፃቸውን በነፃነት መስጠት ጀምረዋል። የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 3, 2025 7:43 PM
489053872_1100070075497939_3245275056083256749_n.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 25/2017(ኢዜአ)፡- ኢትዮጵያ የተገበረችው የመደመር እሳቤ ሀገራዊ ብዝኃ የልማት አቅሞችን ጥቅም ላይ በማዋል ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ በመገንባት ረገድ ተጨባጭ ለውጥ እንዲመጣ ማስቻሉን...
2022_09_maxresdefault-6_jpg.jpg
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 15, 2023 5:44 PM
ዩኤን ዲፒ (1).png አዲስ አበባ መጋቢት 06/2015(ኢዜአ):-የመንግስታቱ ድርጅት የልማት ፕሮግራም ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም፣ ልማትና የመልሶ ግንባታ ስራ የተጠናከረ ድጋፍ እንደሚያደርግ በኢትዮጵያ የድርጅቱ የልማት ፕሮግራም ኃላፊና የተመድ ቋሚ ተቀማጭ ተወካይ ቱርሃን ሳሊህ ተናገሩ። የሰሜን ኢትዮጵያን ግጭት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 12, 2025 8:35 PM
በሀገር ሽማግሌዎችና በሀይማኖት አባቶች የቀረቡ ጥሪዎችን ተቀብለው ወደ ሰላም የሚመጡ የቀድሞ ታጣቂዎች የሀገሪቱ የሰላምና የልማት ኃይል
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 29, 2025 6:52 PM
በተወሰደ ህግ የማስከበር እርምጃ ጽንፈኛ ኃይሎችን ከህዝብ የመነጠል ስኬታማ ስራ መሰራቱን አስታውቀዋል። ከፍተኛ ቁጥር ያለው ታጣቂ ኃይል
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Nov 24, 2023 2:45 PM
ኃላፊ ወይዘሮ ስመኝ ሙሉጌታ በበኩላቸው ተገልጋዮቹ ያነሱት ቅሬታ ትክክል መሆኑን አንስተዋል። ችግሩ መስሪያ ቤቱ ካለው የሰው ኃይል
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Sep 1, 2023 3:33 PM
እየተሰራ መሆኑንም አስረድተዋል። በዞኑ ተጀምረው ያላለቁ ትላላቅ የመንግስትና የግል ፕሮጀክቶች በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ ግብረ ኃይል
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 11, 2023 6:32 PM
ባለሀብቶችና ሌሎችም በልዩ ልዩ መንገድ የኮሚሽኑን ተልዕኮ ለመሳካት እንዲረባረቡ ጥሪ አቅርበዋል። የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን በተደራጀ ኃይል
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Oct 15, 2023 4:40 PM
እየተተገበረ ያለው የኢንዱስትሪው ዘርፍ ልማት የላቀ ድርሻ እንዳለው ተናግረዋል። በተለይ ኢንዱስትሪዎች የሚይዙት ከፍተኛ የሆነ የሰው ኃይል
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Nov 18, 2023 2:23 PM
ከፌደራል መንግሥት ጋር በመተባበር ቀብሪ ደሀር እና ደገሀቡር ከተሞችን ጨምሮ ከ66 በላይ የሚሆኑ ከተሞችን የ24 ሰዓት የኤሌክትሪክ ኃይል
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 11, 2023 9:29 AM
ኮሌጁ በቀጣይ ቴክኖሎጂውን ለማባዛትና ለማሸጋገር ትኩረት ሰጥቶ በመስራት የበኩሉን ይወጣል ብለዋል። ቴክኖሎጂው የኢነርጂ ኃይል
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 20, 2025 5:37 PM
አሕመድ (ዶ/ር) ጋር የተወያዩ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አመራር አባላት የሃላላ ኬላ ሪዞርት ኢኮ-ቱሪዝምና የጊቤ-3 የኤሌክትሪክ ኃይል
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 10, 2023 6:58 PM
ውስጥ መረባቸውን ዘርግተው እኩይ ተግባራቸውን ለመፈጸም ሌት ተቀን እየጣሩ ነው ። እነዚሁ ሽብርተኛ ቡድኖች በፋይናንስ፣ በሰው ኃይል
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Aug 24, 2023 7:51 PM
አደርና ቆላማ አካባቢዎች በምግብ እራስን ለማቻል የሚያስችሉ ውጤታማ ተግባራት አከናውኗል። “በአካባቢዎቹ የተፈጥሮ ሃብትና የሰው ኃይል
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:01 AM
ተናግረዋል። ለአብነትም የቻይና የሳተላይት፣ የሚትዎሮሎጂ እንዲሁም የሪሞት ሴንስ ቴክኖሎጂዎች ትኩረት ተሰጥቷቸዋል ብለዋል። የታዳሽ ኃይል
Showing 17,821 to 17,880 of 34,930 entries.