Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:55 PM
ሀገር በማፅናትና በማስቀጠል ሂደት ዳያስፖራው ወሳኝ ድርሻ እንዳለው በመረዳት ለሀገራዊ ጥሪው ፈጣን ምላሽ መስጠት እንደሚጠበቅበት የኢትዮጵያ...የጸና ሀገረ መንግስት ዜጎች በየወቅቱና በየዘርፋቸው በሚከፍሉት መስዋዕትነት እንደሚፈጠር ታሪክ ያስተምረናል “ብሏል አገልግሎቱ።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:54 PM
አሰራሮችን በማስወገድ አርአያነታቸውን በተግባር ሊያሳዩ እንደሚገባ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዝዳንቷ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ...ግጭቶች ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን በመደገፍ ረገድ ሁሉም የበኩሉን ድጋፍ እንዲያደርግም ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ጥሪ...
ነው ሲል ዓለም አቀፉ ጋዜጠኛ አልስቴር ቶምሰን ተናገረ፡፡ ኒውዝላንዳዊው ጋዜጠኛ አልስቴር ቶምሰን ከኢዜአ ጋር ባደረገው ቆይታ፤ የኢትዮጵያ...ህወሃት ጋር ግልጽ ግንኙነት ያለው የሸኔ የሽብር ቡድን በጥቃቱ ተሳታፊ መሆኑን አስታውሷል። በተጨማሪም አሸባሪው ህወሃት በተለያዩ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:57 PM
የሀገራት መሪዎችንና የአለም አቀፍ ተቋማት ሃላፊዎችን ጨምሮ 1 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ብሔራዊ የሳይንስ ሙዚየምን መጎብኘታቸውን የኢትዮጵያ...መቅረባቸውን ገልጸው ግኝቶቹ ለሀገራችን ብቻ ሳይሆን ለአህጉሪቱ ችግርን በራስ አቅም መፍታት እንደሚቻል ማሳያ መሆናቸውንም...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 12:58 PM
ቀዳሚ አጀንዳ ሊሆን እንደሚገባ ነው አመራሮቹ የተናገሩት። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሠ ቱሉ እና የኢትዮጵያ...የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሠ ቱሉ፤ ዓለም አቀፉ የሚዲያ ኢንዱስትሪ በደረሰበት ደረጃ አቅምን ማሳደግ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:56 PM
የሚሉት። በዚህም በሰሜን ዕዝ የተፈጸመው ጥቃት በዓለም ከተፈጸሙ አሰቃቂና ዘግናኝ ድርጊቶች የከፋ እንደሆነ ጠቅሰዋል። በቀድሞው የኢትዮጵያ...ዘመንም ሆነ በኋላ በኢትዮጵያና በህዝቧ ላይ የፈጸመው ግፍና በደል በየትኛውም መንገድ የማይሻር ጠባሳ መሆኑን ገልጸዋል። ቡድኑ...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:02 PM
2020_03_demeke2_png.png አዲስ አበባ፤ የካቲት 27/2012 (ኢዜአ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ...መጠናከር በየደረጃው ያለ አመራር የሚጠበቅበትን ሃላፊነት እንዲወጣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። የታላቁ...
2020_01_lem-acc_png.png ኢዜአ፤ ጥር 2/212 የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን 'ደረጃውን የጠበቀ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና...አቀራረብ' ስርዓትን በማስተዋወቅ ላይ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ። የኢትዮጵያ የሂሳብ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 1:00 PM
የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት አሁን ካለበት ደረጃ ለማስፋትና ለማጠናከር መሥራት እንደሚገባቸውም አምባሳደር ምስጋኑ አሳስበዋል። “የኢትዮጵያ...ግቦች እውን እንዲሆኑ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን ጨምሮ በዘርፉ ያሉ ቁልፍ መሥሪያ ቤቶች በቅንጅት መሥራት እንደሚገባቸው ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
የቅርብ ጠላቶች ሌት ተቀን እየሰሩ ይገኛሉ። እነዚህን ጠላቶች ለመመከት የፖለቲካ ፓርቲዎች ምንም ያህል የሃሳብ ልዩነቶች ቢኖራቸውም የኢትዮጵያ...ህልውና ጉዳይ አንድ ሊያደርጋቸው እንደሚገባም ገልጸዋል። "ፓርቲዎች የመመስረታችን ዋና አላማ የሀገር እና ህዝብ ጉዳይ በመሆኑ...
ሁለንተናዊ ተሳተፎ የማሳደግ ዓላማ ያለው የመጀመሪያው ክልላዊ የዳያስፖራ ውይይት በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ...ጠቁመዋል። በተጨማሪም በ3 ሺህ 186 አዳዲስ የሂሳብ ቁጥሮች ከ4 ነጥብ 3 ሚሊዮን ዶላር በላይ መቆጠብ ተችሏል ብለዋል።...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:10 PM
ማድረግ የለባቸውም። ኢትዮጵያዊያን ለስፖርት ልዩ ፍቅር እንዳላቸው ጠቁመው ኢትዮጵያ የአፍሪካ ብስክሌት ሻምፒዮናን እንድታዘጋጅ የኢትዮጵያ...ስፖርት እንዲያዘነብል አዎንታዊ አስተዋጽኦ ለማሳደር ያግዛል" ብለዋል። በባህር ዳር ከተማ ውድድሩ እንዲካሄድ ለወሰኑት የአፍሪካና...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 22, 2023 4:45 PM
) የካቲት 14/2015 የምርጥ ዘር አዋጅ ማሻሻያው አርሶ አደሩ ዘር በተሻለ መልኩ እንዲቀርብለት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር መሆኑን የኢትዮጵያ...ግብርና ባለስልጣን አስታወቀ። ማሻሻያው ኢትዮጵያ "የመጠባበቂያ ዘር ስርዓት" እንዲኖራት የሚያስችል መሆኑን ገልጿል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 26, 2023 9:04 AM
በሻንያንግኒ አጠገብ በቾኩንሳን ካነግዎን ግዛት ሸለቆዎች በተካሄዱ 253 ጦርነቶች ተሳትፈዋል። በአምስት ሻለቃዎች ወደ ውጊያ የገባው የኢትዮጵያ...አቆጣጠር ግንቦት 20 1953 በቾልዎን ሰሜን ምዕራብ ለተደረገው ጦርነት በኮሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ተሸልሟል። ወደ ኮሪያ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 7, 2023 9:17 AM
2023_02_ሼህ-1_jpg.jpg ሐረር (ኢዜአ) ጥር 28/2015 ለሰላም ዘብ መቆማችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የኢትዮጵያ...ፋውንዴሽን የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር በሐረር ከተማ ተካሂዷል። በገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብሩ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Mar 17, 2023 7:10 PM
(ኢዜአ)፦ የቅመማ ቅመም ምርት ግብይት የሚያቀላጥፉ አሰራሮችን በመዘርጋት ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...አቅም ማስተዋወቅ፣አምራቾች ልምድ ልውውጥና በሸማችና አቅራቢ መካከል የገበያ ትስስር መፍጠር መሆኑም ነው የተገለጸው። ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Mar 25, 2023 8:18 PM
አረ.jpg አሶሳ፣ መጋቢት 16 /2015 (ኢዜአ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በደለል እንዳይሞላ ለመከላከል የሚያስችል የተፈጥሮ...ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሄ አስገነዘቡ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ለታላቁ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jan 29, 2024 1:32 PM
አገራትን በማስተባበር በዓለም ላይ ለአቦሸማኔዎች ጥበቃ በማድረግ ላይ ይገኛል። በዚሁ ጉዳይ ላይ በአዲስ አበባ የሚመክረውን ጉባዔም የኢትዮጵያ...ቱሪዝም ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ ባለሥልጣን ከዓለም አቀፍ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Jan 29, 2024 6:55 PM
ፕሮ እያሱ 2.jpg አዲስ አበባ፤ ጥር 20/2016(ኢዜአ) ፦ የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የአየር ንብረት ለውጥን...ዓመታትን ያስቆጠረው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ቱርፋቶች በተግባር እየታዩ መጥተዋል። ከ2011 ዓ.ም እስከ 2015 ዓ.ም...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 24, 2024 5:52 PM
በፋይናንስ ዘርፉ ካሉ ተቋማት ጋር ብቁ ተወዳዳሪ የሚሆኑበትን አቅም ለመፍጠር የሚያከናውኑትን ተግባራት አጠናክረው እንዲቀጥሉ የኢትዮጵያ...ብሔራዊ ባንክ ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎትን...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Mar 12, 2024 1:36 PM
ቨ (7).png ድሬደዋ፤መጋቢት 3 / 2016(ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ የህልውና መሠረት የሆነውን የባህር በር የማግኘት አለም አቀፍ...ደጀኔ እንደተናገሩት፤ ኢትዮጵያ ህልውናዋ ከባህር በር ባለቤትነት ጋር የተቆራኘ ነው። በውጭ ጫናና በአገር ውስጥ በነበረው ችግር...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Mar 20, 2024 3:47 PM
የጀመረውን የዲፕሎማሲ ጥረት እንደሚያግዙ የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት ገለጹ። ዩኒቨርሲቲው ከውጪ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ''የኢትዮጵያ...ሀሳቦችን በማፍለቅ በባህር በር ዙሪያ የተጀመረውን የዲፕሎማሲ ጥረት ማገዝ አለባቸው ብለዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በበኩላቸው...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:03 PM
2012( ኢዜአ) ህዝቡ የኮሮናቫይረስን ለመመከት ከሚያደርገው ጥረት ባልተናነሰ የሕዳሴውን ግድብ ለማጠናቀቅ ድጋፉን መቀጠሉን ታላቁ የኢትዮጵያ...የኢትዮጵያዊያንን ጥቅምና ሉአላዊነት በሚጋፉ ጉዳዮች ላይም ሁሉም ኢትዮጵያዊ በጋራ መቆም እንዳለበት የጋራ ውሳኔ ላይ መደረሱን...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:05 PM
2021_01_32abat_jpg.jpg አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 24/2013(ኢዜአ) የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ እና የውሃ...አስታውቋል። በዛሬው እለት በበይነ መረብ የተካሄደውን የሦስትዮሽ ውይይት አስመልክቶ የተሰጠውን ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል:...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:08 PM
አዲስ አበባ ግንቦት 26/2010 ስምንት ቡድኖች በሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ትናንት በተደረጉ የሁለተኛ ዙር...የጨዋታው ኮሚሽነር የጎንደር ከተማ በውድድሩ ደንብ መሠረት በፎርፌ አሸናፊ እንዲሆን መወሰኑን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል። በሌላ በኩል...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:07 PM
2021_08_መ1_png.png አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 21/2013(ኢዜአ)የኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታን አስመልክቶ በውስጣዊና ውጫዊ ጠላት...ከነበሩት መካከል ኢዜአ ያነጋገራቸው የጅማ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ማህበር ፕሬዝዳንት ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶክተር ሠብለወርቅ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Jan 23, 2024 2:09 PM
በሚደረገው ጥረት የላቀ ተሳትፎ ሊያደርጉ ይገባል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ...ተሳትፎ ሂደት የገጠሙ ፈተናዎች፣ የተገኙ ውጤቶችና ቀጣይ ሥራዎች ላይ ትኩረት ያደረገ የፓናል ውይይት በሳይንስ ሙዚየም ተካሂዷል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Apr 24, 2024 7:04 PM
37 በመቶ የኢኮኖሚ እና 45 በመቶ የዓለም አቀፍ የህዝብ ቁጥር የሚሸፍን ግዙፍ የትብብር ጥምረት መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። የኢትዮጵያ...የሚያቀርቡበት መሆኑን ነው የተናገሩት፡፡ እነዚህ ሃሳቦችም በመሪዎች አማካኝነት የጥምረቱ የጋራ አጀንዳዎች እንደሚሆኑ ነው...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On May 17, 2024 3:37 PM
ቅርሶች በተደራጀ አግባብ የሚቀመጡባቸውን ሙዚየሞች የማስፋፋትና የማዘመን ስራ እየተሰራ መሆኑን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ...ማዘመን ይኖርብናል ብለዋል። ባልተደራጀ መልኩ ተበታትነው የሚገኙ ቅርሶችን ደህንነት ለማስጠበቅ አቅም የሚፈጥር አዲስ ሀገር አቀፍ...
Web Content Article · By Taye Lema On Jan 5, 2024 8:03 PM
የለውጥ ሥራዎችን ማጠናከር ወሳኝ ሲሆን ሚኒስቴሩም በዚህ ረገድ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋግጠዋል። ሚኒስትሩ እንዳሉት፤የኢትዮጵያ...ሥራ ኮሚሽን ማህበራትን ለማጠናከር እንዲሁም የላቀ ሚና እንዲጫወቱ ለማድረግ የሚከናውኑ ተግባራት ውጤታማ እንዲሆኑ ይሰራል ።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jan 15, 2024 5:42 PM
መለሰ 1 (1).jpg አዲስ አበባ፤ ጥር 6/2016 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ሳምንት አውደ ርዕይ "የሀገሬ ጉዳይ የኔም ነው...መድረኮች የነበራትን ጉልህ ሚና ለህዝብ ያሳየችበት ነው። የውጭ ጉዳይና ዲፕሎማሲ ስራ የተወሰኑ ተቋማት ወይም የመሪዎች ብቻ ሳይሆን...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 27, 2024 1:04 PM
ዛቀ.png ሶዶ እና ዲላ የካቲት 19/2016 (ኢዜአ) ፦ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን አገራዊ ምክክሩን ለማካሄድ የሚያስችለውን...ለመለየት ያዘጋጀው መድረክ በወላይታ ሶዶ እና በዲላ ከተሞች እየተካሄደ ነው። በወላይታ ሶዶ ከተማ በተዘጋጀው መድረክ የተገኙት...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Apr 14, 2024 1:07 PM
ሚያዚያ 6/2016(ኢዜአ)፦ የሠነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ መፈቀድ ለኢትዮጵያ ስታርት አፖች እድገት የተሻለ ዕድል ይዞ መምጣቱን የኢትዮጵያ...ሠነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሠነደ ሙዓለ ነዋዮች ገበያ ዋና ሥራ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 20, 2024 8:08 PM
ሚያስችል የፖሊሲ ግብዓትና በመሬት አስተዳደር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር የጥናትና ምርምር ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...በቀጣይ ጥናትና ምርምርን መሰረት በማድረግ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ስራዎች እንደሚሰሩ አንስተዋል። የፋርም አፍሪካ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 24, 2024 9:08 AM
6454427648827368371_n.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 17/2016(ኢዜአ)፦ በደቡብ አፍሪካ፤ ኩዋዙሉናታል ክልል፣ ደርባንና አካባቢው የሚኖሩ የኢትዮጵያ...ሀገራዊ ፕሮጀክት የድጋፍ ጥሪ በመቀበል 410 ሺህ የደቡብ አፍሪካ ራንድ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉ ይፋ የተደረገው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 31, 2024 9:08 AM
አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 25/2016(ኢዜአ):- ዛሬ ፍጻሜውን በሚያገኘው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና የኢትዮጵያ...ሻምፒዮና በ1500 ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ ማግኘቷ ይታወሳል። አትሌት ፅጌ በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም በሃዋሳ በተካሄደው 12ኛው...
Web Content Article · By Taye Lema On Aug 14, 2024 10:00 AM
ግለሰቦች በቡድን በቡድን ሆነው ውይይትን እያካሄዱ ነው። ተሳታፊዎቹ የአጀንዳ ማሰባሰቡን ሂደት አስመልክተው ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ የኢትዮጵያ...መትጋት ይገባል ብለዋል። የትናንትም ሆነ አሁናዊ ችግሮች መሻገር የሚቻለው በመመካከር እና በመደማመጥ ብቻ መሆኑን...
Web Content Article · By Taye Lema On Sep 26, 2024 3:11 PM
16/2017(ኢዜአ)፦ በተያዘው በጀት ዓመት ከአባል የፋይናንስ ተቋማት 7 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር አረቦን ለመሰብሰብ መታቀዱን የኢትዮጵያ...አንድ የፋይናንስ ተቋም ቢወድቅ ተቋሙን በመተካት ለገንዘብ አስቀማጮች መክፈል ከዋና ዋና ተግባራቱ መካከል መሆናቸውን ጠቅሰዋል።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Nov 12, 2024 3:01 PM
አካባቢያዊ ስነ-ምህዳር ከመጠበቅ ባለፈ ከውጭ የሚገቡ የደን ውጤቶችን በአገር ውስጥ ለመተካት ትልቅ እድል የሚፈጥር መሆኑን ጠቅሰዋል። የኢትዮጵያ...ልማት ዋና ዳይሬክተር አቶ ከበደ ይማም በበኩላቸው ባለፉት ዓመታት በአካባቢ ጥበቃና በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በተሰሩ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Nov 19, 2024 7:08 PM
10/2017(ኢዜአ)፦በሃገራዊ ምክክር ላይ በመሳተፍ የበኩሉን ሚና እየተወጣ መሆኑን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ። የኢትዮጵያ...ምትክ አዲስ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መምረጡንም ገልጿል። በዚህ መሰረትም የካፋ አረንጓዴ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑት አቶ ሰለሞን አየለ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 15, 2024 7:48 PM
2017(ኢዜአ)፦የካፒታል ገበያ የኢትዮጵያን የትራንስፎርሜሽን አጀንዳዎች ለማሳካት ወሳኝ ሚና እንዳለው ተገለጸ። የኢትዮጵያ...ተነስተው ውይይት ተደርጎባቸዋል። በኦዲት፣ታክስና የፋይናንስ ጉዳዮች አማካሪ የሆነው ዓለም አቀፍ ድርጅት የኬ ፒ ኤም ጂ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 17, 2024 7:31 PM
በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፉን ተወዳዳሪነት የሚያሳድግ እንደሆነም ተገልጿል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ11ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ...ሰብሳቢ ደሳለኝ ወዳጆ፣ አዋጆችን በተመለከተ ባቀረቡት የውሳኔ ሀሳብ፥ የተረጋጋ የኢኮኖሚ ስርዓትን መፍጠር ያስችላሉ ብለዋል።...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Dec 14, 2024 11:42 AM
dbd63ff7-0f26-40bd-ba47-99b0d7cba428.jpg አዲስ አበባ፤ታህሳስ 5/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል...የሰብዓዊ አገልግሎት ተደራሽነት የበለጠ ማጠናከር እንደሚገባው የማህበሩ የበላይ ጠባቂና የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ።...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Dec 14, 2024 5:41 PM
6b52abaf-9856-4d9d-9c78-d838a9d8568e.png አዲስ አበባ፤ታህሳስ 5/2017(ኢዜአ)፥የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል...አቀፋዊነቱን ያስመሰከረና የኢትዮጵያና ሱዳን ሕዝቦችን ግንኙነት ይበልጥ የሚያጠናክር መሆኑን ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ ገለጹ።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 25, 2024 12:22 PM
ከማስፋት ባለፈ ሀገሪቷ ያላትን እምቅ ሀብት የበለጠ እንዳታጎላና ከዘርፉ ተገቢውን ጥቅም እንድታገኝ ጉልህ ሚና እየተጫወቱ ነው። የኢትዮጵያ...ፕሬዚዳንት ፍጹም ገዛሃኝ አዳዲስ የቱሪስት መዳረሻዎች በብዙ ቁጥር ኢትዮጵያን በተሻለ ለማስተዋወቅ ዕድል ይሰጠናል ብሏል። ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 25, 2025 5:22 PM
በመደመር እሳቤ ሀገር በቀል እውቀቶችንና የአብሮነት መገለጫ እሴቶችን በማካበት ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚገባ ምሁራን ገለጹ። የኢትዮጵያ...ባህልና የሰላም እሴቶች ድርሻቸው የጎላ መሆኑን አንስተው ይህንንም በማጠናከር ብልጽግናን እውን ለማድረግ እየተሰራ ነው ብለዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 20, 2026 5:42 PM
የካቲት 13/2018(ኢዜአ)፦ የቡና ምርታማነትን በዘላቂነት ለማሳደግ ዘርፉን በቴክኖሎጂ የማዘመን ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ...ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የቡና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 14, 2026 1:21 PM
(ኢዜአ)፦ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት ስፖርታዊ ውድድሮችን የማስፋትና ዘርፉን በእውቀት የመምራት ጥረቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኢትዮጵያ...አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር ስለሺ ስህን ገለጸ። 1ኛው የኢትዮጵያ 10 ኪሎ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 19, 2026 9:11 PM
የህዝብን የልማት ተሳትፎ ለማሳደግ እንዲሁም የወል ትርክትን ለማጠናከር በሚያስችሉ የይዘት ስራዎች ላይ ትኩረት ሰጥተው እንደሚሰሩ የኢትዮጵያ...ዜና አገልግሎት ሰራተኞች ገለጹ። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ሠራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 14, 2026 9:40 AM
ስፖርት1 (4).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 6/2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 32ኛ ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ አራት ጨዋታዎች...ይጫወታል። ተጋጣሚው ኢትዮጵያ ቡና ባለፉት ሶስት የሊግ ጨዋታዎች አላሸነፈም። ሁለቱም የአሸናፊነት መንገድን ለማግኘት ይጫወታሉ።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jun 17, 2026 7:04 PM
እና ዘላቂ ሰላምን ማስፈን የሚያስችሉ መዋቅራዊ ተግባራትን እያከናወነች መሆኑን በጄኔቫ የተመድ እና ሌሎች ዓለም አቀፍ ድርጅቶች የኢትዮጵያ...ጀምሮ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ እየተካሄደ ይገኛል። በስብሰባው እየተካፈሉ የሚገኙት በጄኔቫ የተመድ እና ሌሎች ዓለም አቀፍ ድርጅቶች...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 3, 2026 11:48 AM
710059371_1471042348400708_150126563242888181_n.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 26/2018(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ...ወቅት ዋናውን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ማካሄድ የሚያስችል አጀንዳ የማደራጀትና ግብዓት የማሰባሰብ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ይገኛል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 3, 2026 8:45 PM
ፕሮጀክት ግንባታን አጠናቆ ለመጨረስ ከተቀመጠለት የሶስት ዓመት ጊዜ ቀደም ብሎ በሁለት ዓመታት ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የአዲስ አበባ- ሰበታ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 20, 2026 9:29 AM
በተያዘው በጀት ዓመት ያለፉት ስድስት ወራት ከ18ሺህ ለሚልቁ የሀገር ውስጥና የውጭ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የኢትዮጵያ...የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለማድረግ መሰረተ ልማት ከማሟላት ባለፈ የሚያሰራ የህግ ማዕቀፎችን በማዘጋጀት ለባለሃብቶች ምቹ ከባቢን...
Web Content Article · By Sefina Husen On Apr 28, 2026 7:40 PM
ሥራዎች፤ የሀገር ውስጥ ምርትን በማሳደግ ረገድ ተጨባጭ ስኬት እያስመዘገቡ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ። የኢትዮጵያ...ቀንድ መድኃኒቶችን የማከፋፈል ራዕይ እንዳላት የገለጹት ሚኒስትሯ፤ የውጭ ባለሃብቶች በዘርፉ እንዲሰማሩ ጥሪ አቅርበዋል። ...
Web Content Article · By Sefina Husen On May 5, 2026 12:05 PM
ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል የተዘጋጀውን አራተኛውን የኢትዮጵያ...ታምርት ንቅናቄ ኤክስፖ በከፈቱበት ወቅት እንደገለጹት፤ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 28, 2026 8:29 AM
lige (14).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 20/2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ መርሐ...1 በማሸነፍ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ወደ አሸናፊነት የተመለሰው ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድሉን ለማስመዝገብ ወደ ሜዳ ይገባል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 28, 2026 12:59 PM
2018(ኢዜአ)፦ ለሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ውጤታማነት የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እያበረከቱ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ...ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ገለጹ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ...
Web Content Article · By Sefina Husen On May 23, 2026 8:24 AM
ከየምድቡ ሶስተኛ የወጡ አራት ሀገራት የመለያ ጨዋታ አድርገው ቀሪ አላፊ ብሔራዊ ቡድኖች ይለያሉ። በውድድሩ ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ...በመጨረሻ የምድብ ጨዋታው አንጎላን 2 ለ 1 በማሸነፍ ለመለያ ጨዋታ ደርሷል። በአሜሪካዊው አሰልጣኝ ቤንጃሚን ዚመር የሚመራው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 27, 2025 5:43 PM
ኢንዱስትሪዎች ተኪ ምርቶችን በስፋት ማቅረብ እንዲችሉ በበቂ ግብዓትና ምርምር እየታገዙ መሆኑ ተገለጸ። በባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የኢትዮጵያ...ኢንዱስትሪዎችን፣ ዩኒቨርስቲዎችና ሌሎች ባለድርሻ ተቋማትን ያካተተ ብሄራዊ ፎረም ተዋቅሮ እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። በባሕር ዳር...
Showing 17,761 to 17,820 of 34,930 entries.