Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:02 PM
ሳናገናኝ የሕዳሴውን ግድብ ግንባታ በአንድነት መጨረስ አለብን ሲሉ የመገናኛ ብዙሃንና የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ተናገሩ። በታላቁ የኢትዮጵያ.../ኢዜአ/ የተዘጋጀ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። ባለሙያዎቹ ኢትዮጵያዊያን ብሔራዊ ጥቅምና ፖለቲካን ማገናኘት የለብንም፤ ታላቁ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:42 AM
አደጋ የምንመክትበት መንፈሳዊ ስንቅ፣ ብርታት ጽናት ያስፈልገናል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል አስታወቁ። የኢትዮጵያ...ተቋማት ጉባኤ ተወካዮች ተገኝተዋል። በመርሐ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል...
ከድህነት ለመውጣት ለምታከናውነው ማንኛውም ፕሮጄክት በአንድነት መተባበር ያለብን ጊዜ አሁን ነው ሲሉም ተናግረዋል። የታላቁ የኢትዮጵያ...የግድቡ የመጀመሪያ ውሃ ሙሌት ቢጠናቀቅም ቀሪ ሥራዎችን ለማፋጠን ርብርብ እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል። ባለሃብቱን ጨምሮ አጠቃላይ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:04 PM
8/2013 (ኢዜአ) በሊባኖስ ይኖሩ የነበሩ 94 ኢትዮጵያውያን በዛሬው እለት ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ ተገለጸ። በቤይሩት የኢትዮጵያ...የመብት ጥሰቶች፣ የአካልና የስነ-ልቦና ጉዳት የደረሰባቸው እና መጠለያና ምግብ ያጡ ናቸውም ተብሏል። የቆንስላ ጄነራል ጽህፈት ቤቱ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:45 AM
ምረቃ መርሃ-ግብር አስተባባሪ ሀቢብ መሓመድ 'የአፋር ሕዝብ መታወቂያው ድንበር ጠባቂነቱ ነው' ብለዋል። የአፋር ሕዝብ በየዘመኑ የኢትዮጵያ...እስኪወገድ ድረስ ሕዝቡ እያደረገ ያለው ትግል ማጠናከር ምሁራንም ከመንግስት ጋር የተናበበ ስራ መስራት አለባቸው ብለዋል። መላው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:46 AM
ሀገሮች መካከል በመርህ ላይ የተመሰረተ ጠንካራ ግንኙነት መፍጠሯንም ነው አምባሳደር ሽሪ ሮበርት ሼትኪንቶንግ የተናገሩት፡፡ በታላቁ የኢትዮጵያ...እንዳላት እናምናለን ያሉት አምባሳደሩ፤ ለዚህ ስኬት የኢትዮጵያን የግዛት አንድነትና ሉዓላዊነት ማክበር ይገባልም ብለዋል፡፡...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:44 AM
ኢትዮጵያን ለማፍረስ ጥቃት የፈፀመበት ጥቅምት 24 ቀን በልዩ ሁኔታ ታስቦ እንደሚውል መንግስት አስታወቀ። ዕለቱ "አልረሳውም እኔም የኢትዮጵያ...በየዓመቱ ታስቦ ይውላል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው ዓላማው ሕዝባችንን ለቀጣይ ትግል ማነሳሳት ነው ብለዋል። "አልረሳውም እኔም...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:05 PM
2021_03_11111111111111111_jpg.jpg አዲስ አበባ መጋቢት 17/2013 (ኢዜአ )የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ...) ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ። የመግባቢያ ሰነድ ስምምነቱን...
2፤2013 (ኢዜአ) 6ኛ ሀገራዊ ምርጫ ነፃ፤ ፍትሃዊ እና ግልፅ እንዲሆን ባለድርሻ አካላትን ባሳተፈ መንገድ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...ምርጫውን ነፃ፤ ፍትሃዊ እና ግልፅ ለማድረግ ምርጫን በማራዘም መሰረታዊ ለውጥ እንዲካሄድ በጽሁፍ ያቀረቡትን አቤቱታ በተመለከተ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:08 PM
2021_08_66666666666666666_jpg.jpg አርባ ምንጭ ነሐሴ 12/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ህዝብ የአሸባሪው ህወሀት...ማሳያ ነው" ብለዋል። ቡድኑ ዛሬም ድል እንደቀዳጀ በማስመሰል የሚነዛው የሀሰት ወሬ ህዝቡን እያደናገረ እንደሚገኝ ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:11 PM
እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ አስገነዘቡ። ‘’ወንድማማችነት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት’’ በሚል መሪ ሃሳብ 16ኛው የኢትዮጵያ...ብሄረሰቦች ቀን በዓልን የሽብር ቡድኑ ዜጎችን ከፋፍሎ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሊጠቀምበት እንዳሰብው አልተሳካለትም ብለዋል።...
በመቃወም እየተካሄደ ያለው የ"በቃ" ንቅናቄ ዳያስፖራው ከመቼውም ጊዜ በላይ በአገሩ ጉዳይ ላይ በአንድነት እንዲቆም ያስቻለ መሆኑን የኢትዮጵያ...NoMore" የተቃውሞ ንቅናቄ በበርካታ የዓለም ክፍሎች ተካሂዷል፤ እየተካሄደም ይገኛል። የውጭ ሃይሎችን ያልተገባ ጫና የኮነነ፤...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:15 PM
በኢትዮጵያ ለተጀመረው አገራዊ ምክክር ስኬታማ ሂደት የሃይማኖት ተቋማት የድርሻቸውን እንዲወጡ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ...የእምነት አባቶች ምዕመኖቻቸውን የሰላም አምባሳደር እንዲሆኑ ካስተማሩና ከመከሩ ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ ይሆናል ሲሉ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:14 PM
ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጋር በመተባበር ዛሬ የችግኝ ተከላ አካሂደዋል። በችግኝ ተከላ መርሃ-ግብሩ የፎረሙ የበላይ ጠባቂዎች የቀድሞ የኢትዮጵያ...እህትማማችነትንና ወንድማማችነትን እንትከል፤ ኑ እንወያይ" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው። በመርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት...
ድርጅቶች ሳምንት ከሰኔ 23 እስከ 25 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል። የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣንና የኢትዮጵያ...የተደራጀ ማህበረሰብ ለመፍጠር የተጀመሩ የልማትና የዴሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባም ተናግረዋል።...
3223323232_png.png ግንቦት 26/2014/ኢዜአ/ ሕብረተሰቡ ለልብ ህሙማን የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ...ለማደፍረስ ከመጠቀም ይልቅ ለመልካም ነገር ልናውለው ይገባል ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የጋዜጠኛዋ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:17 PM
መርሃ-ግብር የሁለቱን አገራት የጠበቀ ወዳጅነትን በአረንጓዴ ልማት የሚያስተሳስር መሆኑን የኢትዮጵያና የጂቡቲ ወጣቶች ገለፁ። የኢትዮጵያ...አብዱልቃድር፣ የጂቡቲ የግብርና ሚኒስትር አሕመድ መሐመድ አዋሌህ፣ የጂቡቲ ባህልና ወጣቶች ሚኒስትር ሂቦ ሙሚን አሶዌህ፣ በጂቡቲ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:18 PM
ታህሳስ 24 ቀን 2015 (ኢዜአ) በጋምቤላ ክልል የኢንተርፕራይዝ ልማቱን ለማጠናከር የተጀመረው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ...ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ዘርፉን ለማጠናከር ለክልሉ...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:21 PM
2019_03_ethio-greek_png.png አዲስ አበባ የካቲት 28/2011 የኢትዮጵያ የንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከግሪክ...የንግድ ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ የሰነድ ስምምነት ተፈራረመ።...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:24 PM
ኢዜአ ህዳር 27/2012 የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ሕብረተሰቡ የሰብዓዊ መብቶች መከበር ላይ ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርግ...ጉባኤው ባለፉት አመታት ያደረገውን የትግል ጉዞና የአለም የሰብዓዊ መብቶች ቀን ላይ ያተኮረ ውይይት ዛሬ በአዲስ አበባ አካሄዷል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:24 PM
2020_03_Renissance-Dam_jpg.jpg ነገሌ፣ የካቲት 26/ 2012 ዓ.ም(ኢዜአ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ...ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ከአስተያየት ሰጪዎቹ መካከል የጉጂ ዞን ሸሪአ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሼህ ከድር አብዱረህማን እንደገለፁት...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:25 PM
ጥቃት ለማድረስ መሞከሩ ከባእድ ወራሪ የከፋ የከሃዲነትን ጥግ የሚያሳይ ነው” ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የኢትዮጵያ...ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። በመሆኑም የትግራይ ህዝብ ከመንግስት ጎን በመቆም አኩሪ ታሪክ እንዲሰራ ጥሪ አቅርበዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:26 PM
መድረክ እንያት" በሚል መሪ ሃሳብ ኤግዚቢሽን ነገ በአዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ይከፈታል። በ1987 ዓ.ም የጸደቀውን የኢትዮጵያ...ቀንን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ “ባለፉት ዓመታት በተከበሩ በዓላት ብሔር ብሔረሰቦችን በማቀራረብና ባሕላቸውን ቢያስተዋውቅም...
ጀምሮ የኮሮና ቫይረስ የሕይወት ኢንሹራንስ ሽፋን እንደሚገባላቸው ተገለፀ። ጉዳዩን አስመልክቶ የመድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ፣ የኢትዮጵያ...ገልጸዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሯ አሽከርካሪዎች ሲንቀሳቀሱ ኢንሹራንስ የገቡበትን የምስክር ወረቀት መያዝ እንደሚኖርባቸው አስታውቀዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:28 PM
ተፎካካሪ ፓርቲዎች ገለጹ። እርምጃው ከፓርቲው አባልነት ወይም ደጋፊነት መሰረዝን እንደሚጨምር ተናግረዋል። ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያ...የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች የምርጫ ቅስቀሳው በተቻለ መጠን በመርህ ላይ የተመሰረተና ከስሜታዊነት የጸዳ ሊሆን እንደሚገባ ይስማማሉ።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:29 PM
የውይይት መድረክ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጀማል አባ ፊጣ የውይይት መድረኩን ሲከፍቱ ፤የኢትዮጵያ...እንዲችሉ የተዘጋጀ መድረክ መሆኑን አስታውቀዋል። የአዲስ አባባ ዩኒቨርሲቲ መምህር ዶክተር ያቆብ ኤርሳሞ በቀረቡት የመነሻ ጽሑፍ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:31 PM
አሳልፈው እንደማይሰጡና የራሳቸውን ዕድል በራሳቸው መወሰን መቻላቸውን በነቂስ ወጥተው በመምረጥ በተግባር ማሳየታቸውንም ጠቅሰዋል። "የኢትዮጵያ...የአገር ፍቅር ስሜት ያንሰራራ ሲሆን ከውስጥና ከውጭ የሚያጋጥሙ ፈተናዎችን ዜጎች በጋራ ለመመከት አንድነታቸውን አጠናክረዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:52 AM
በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። በጥምረት ለመስራት የተስማሙት የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ)፣ የኢትዮጵያ...ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢህአፓ)፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ህብርት( ኢዴህ)፣ ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:53 AM
ያደርጋል። የወይዘሮ ሜሮን መኮንን አስታማሚና ልጅ ቢኒያም ይልማ ለእናቱ ለተደረገላት ድጋፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ፣ በኳታር የኢትዮጵያ...ኤምባሲ ዲፕሎማቶች እና ሰራተኞች እንዲሁም በአገሪቷ የሚኖሩ የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:54 AM
ሰኔ 26 / 2011 የ2011 ዓ.ም አራተኛው ብሔራዊ የቦክስ ክለቦች ውድድር ዛሬ በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ...ናቸው። ዛሬ በውድድሩ መክፈቻ ቀን በ57 ኪሎ ግራም ሴቶች የፍጻሜ ጨዋታ የአዲስ አበባ ፖሊስ ተወዳዳሪ የሆነችው ፈለቀች ሰይፉ...
ለየትኛውም አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ድርጅት የድጋፍ ደብዳቤ እንዳልጻፈ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ ሚኒስቴሩ ይህንን የገለጸው የኢትዮጵያ...ይህን መሰል ወንጀል የሚፈጽሙ ተቋማትን ተከታትሎ ለህግ እንደሚያቀርብም አመልክተዋል። በማህበራዊ ሚዲያዎች በተሰራጨው ደብዳቤም...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:36 AM
(ኢዜአ) የሕወሃት ጁንታ በፈጸመው ጥቃት የኤሌክትሪክ ሃይል የተቋረጠባቸው ከተሞች እስከ ሳምነቱ መጨረሻ መብራት እንደሚያገኙ የኢትዮጵያ...እንጂ የህወሃት ፅንፈኛ ቡድን በእነዚህ የሃይል ማስተላለፊያ መስመሮችና በሃይል ማከፋፈያ ጣቢያዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:53 PM
ምርጯ_jpg.jpg ግንቦት 24/2014/ኢዜአ/ በአዲስ አበባና በክልሎች በተመረጡ ትምህርት ቤቶች የሥነ ዜጋ ትምህርት ለመስጠት መታቀዱን የኢትዮጵያ...በምክክሩ ላይ የተለያዩ ሲቪክ ማህበራት ተወካዮች፣ የህግ ባለሙያዎችና ሌሎችም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳትፈዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:51 PM
ድርጅቶችና ከግሉ ሴክተር የመጡ ሴቶች እንዲሳተፉ መደረጉን ደግሞ በማሳያነት አንስተዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሴቶች ጉዳይ የኢትዮጵያ...ተወካይ ሌቲ ችዋራ፤ የኢትዮጵያ መንግስት የሴቶችን የአመራርነትና የውሳኔ ሰጭነት ሚና...
2022_06_ደደደ_jpg.jpg ሰኔ23/2014/ኢዜአ/ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ የምታቀርበውን የቡና...አቅርቦት አሁን ካለበት በአራት እጥፍ ያሳድጋል የተባለ የ15 ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ በቡናና ሻይ ባለሥልጣን ይፋ ተደርጓል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:54 PM
2022_07_ድም-1_jpg.jpg ሐምሌ 15 ቀን 2014(ኢዜአ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የላቀ እውቀትና የመሪነት ሚና ያላቸውን...ተግባሩን አጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ሠራዊት ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ።...
2022_07_fin_jpg.jpg ሐምሌ 08 ቀን 2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ መንግሥት በሰሜኑ የአገሪቱ ክፍል ያለውን ችግር በሰላም...ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ ስኬታማ ተግባራትን ማከናወን ብትችለም በሂደቱ ደግሞ የተለያዩ ፈተናዎች ነበሩ ብለዋል። በተለይ ከሰሜኑ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 12:58 PM
_314366892_3334196283489494_4553197210269125701_n_jpg.jpg ጥቅምት 24 ቀን 2015 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ...በዚህ ወቅት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ መረጃን ለህዝብ በማድረስ አንጋፋና ቀደምት የሆነው...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Feb 4, 2023 12:57 PM
274566128_3139126936329764_7926739961510548805_n_jpg.jpg የካቲት 16 ቀን 2014 (ኢዜአ)ታላቁ የኢትዮጵያ...አስተዋፅኦ የሚኖረው መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ተናገሩ። በኢትዮጵያውያን የራስ አቅም እየተገነባ ያለውን ታላቁ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 12:59 PM
በተካሄደው 15ኛው ዓለም አቀፍ የብዝሃ ህይወት ጉባኤ ላይ ለተደረሱ ጠቃሚ ውሳኔዎች ድርድር በማድረግ የራሷን አስተዋጽኦ ማበርከቷን የኢትዮጵያ...የብዝሃ ህይወት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ የነበራትን ተሳትፎና የተላለፉ ውሳኔዎችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። በጉባኤው የተሳተፈው...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 25, 2023 8:56 AM
2023_02_ቀጀጀጀ_jpg.jpg የካቲት 17/2015 (ኢዜአ) የአድዋ ድል የኢትዮጵያ ህዝቦች በጋራ ተጋድሎ ታሪክ የሰሩበት ድል...ናቸው። የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ በወቅቱ እንዳሉት፤ አድዋ የጥቁር ህዝቦች ምልክት፣ ኢትዮጵያን ያስተዋወቃትና ሁሉንም...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Mar 12, 2023 6:43 PM
11111.png ሐረር፣ መጋቢት 3/2015 (ኢዜአ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በትብብር ድህነትን ማሸነፍ እንደሚቻል በተግባር...ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ገለጸ። የህዳሴ ግድቡ ከተባበርን "ድህትን ማሸነፍ" እንደምንችል በተግባር ያሳየ ፕሮጀክት መሆኑን...
Web Content Article · By Taye Lema On Jan 30, 2024 11:16 AM
ስፍ.jpg አዲስ አበባ፣ ጥር 21/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በአዲስ ምዕራፍ የኢትዮጵያን ገጽታ ለዓለም ለማሳወቅና...ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንደሚሰራ የኢዜአ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሰይፈ ደርቤ ገለጹ። አንጋፋው...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jan 30, 2024 12:23 PM
መግባባትን ለመፍጠር ይበልጥ መትጋት እንደሚገባው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ አንጋፋው የኢትዮጵያ...ባለፉት በርካታ ዓመታት ዜናዎችን፣ መረጃዎችን ከአገር ውስጥ እና ከመላው ዓለም ለህዝብ ተደራሽ ሲያደርግ መቆየቱን ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Apr 3, 2024 8:31 PM
nk.jpg አዲስ አበባ ፤ መጋቢት 25/2016(ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የመንገድ ደህንነትና መድህን ፈንድ አገልግሎት...የትራፊክ አደጋ መረጃ አያያዝን በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:05 PM
ላላቸው የሕንድና የባንግላዴሽ ባለሀብቶች በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የሕግ ማስከበር እርምጃ ማብራሪያ መሰጠቱን በሕንድ የኢትዮጵያ...አልባሳት ዘርፍ ተሰማርቶ እየሰራ ሲሆን ምርቶቹን ወደ አውሮፓና አሜሪካ ይልካል፤ ለኢትዮጵያዊያንም የስራ ዕድል ፈጥሯል። በሕንድ...
ፓርቲዎች የአየር ጊዜና ጋዜጣ ዓምድ ድልድል የሴትና የአካል ጉዳተኞች ዕጩዎች ብዛት መስፈርት እንዲጤን የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ። የኢትዮጵያ...አባላት የመቀመጫ ብዛት አምስት በመቶ እንዲከፋፈሉ መደረጉ በጎ ቢሆንም፤ በአተገባበሩ ላይ መስራት እንደሚያስፈልግ ተነስቷል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Dec 29, 2023 11:03 AM
ሲንከባለሉ የቆዩ የግጭት መንስኤዎችና ልዩነቶች ላይ መግባባት ለመፍጠር የሚያስችል መሆኑንም ማህበራቱ ገልጸዋል፡፡ ኢዜአ ያነጋገራቸው የኢትዮጵያ...መምህራን ማሕበር እና የኢትዮጵያ ሰራተኛ ማሕበር ኮንፌደሬሽን ፕሬዝዳንቶች፤ ከሀገራዊ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Apr 24, 2024 11:54 AM
ምስጋኑ (3).jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 16/2016 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዓለም አቀፍ ተደራሽነቱን ለማስፋት...የበኩሉን ድጋፍና ትብብር እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለፁ። አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jan 10, 2024 10:11 AM
ማስፋት፣ ዘመናዊ የቤት አስተዳደር ሥርዓት ከመፍጠር አኳያ እና የጀመራቸውን ገቢ የሚያሳድጉ ተግባራት አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የኢትዮጵያ...ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ አሳሰበ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲግ ዋና ሥራ አስፈጻሚ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Dec 15, 2023 1:58 PM
አበባ ፤ ታህሳስ 5/2016 (ኢዜአ) ፦ በርካታ የውጭ ባለሀብቶች በመንግስት ስር የሚገኙ ሆቴሎችን ለመግዛት ፍላጎት ማሳየታቸውን የኢትዮጵያ...የፍልውሃ አስተዳደር ድርጅት በመንግስት ስር የሚተዳደሩ ሆቴሎች ሲሆኑ ሆቴሎቹ የግሉ ዘርፍ እንዲገዛቸው እንቅስቃሴ እየተደረገ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Apr 5, 2024 3:39 PM
da (1).jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 27/2016(ኢዜአ)፦ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል...የዳያስፖራ አባላት ገለጹ። የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Nov 6, 2024 11:24 AM
ሰላምን ለማጽናት በሚያስችል መልኩ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ...በማነቃቃት የሕዳሴውን ግድብ እውን ለማድረግ አንድነትንና ሰላምን ለማጽናት ሰፊ ጠቀሜታ እንዳለው ይታመናል። ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 31, 2024 7:28 PM
ሄተ.jpg ድሬዳዋ ፤ነሐሴ 25/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በበጀት ዓመቱ የተሻለ ቁጥጥርና የክትትል...። ኅብረተሰቡም ህገ ወጥ የመድኃኒት እና የምግብ ቁጥጥር ተግባራት ውጤታማ እንዲሆኑ ተሳትፎውን አጠናክሮ እንዲቀጥልም ጠይቋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 12, 2025 8:09 PM
ሥራ ተቋራጮች ማህበር የቢዝነስ ፎረም ኢትዮጵያ የጀመረችውን የቴክኖሎጂ ሽግግር የሚደግፍና የሥራ ዕድሎችን የሚፈጥር ነው ሲሉ የኢትዮጵያ...ፍላጎት እንዳለው ገልጿል። የኮሪያ ሪፐብሊክ ልዩ ሥራ ተቋራጮች ማህበር የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በፎረሙ ላይ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Feb 21, 2026 7:44 PM
ምርጫ ስኬታማ፣ ፍትሃዊና ዲሞክራሲያዊ እንዲሆን መገናኛ ብዙኃን የተጣለባቸውን አገራዊ ኃላፊነት በላቀ ደረጃ ሊወጡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ...ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለመወዳደር የተመዘገቡ የፖለቲካ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 13, 2026 5:16 PM
ስኬቶችን ማስቀጠል፣ የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ማጎልበትና የሙያ ክህሎትን ማዳበር ላይ ትኩረት አድርጓል። በመድረኩ የኢትዮጵያ...ማስጠበቅ እንደሚኖርባቸው አስገንዝበዋል። የኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ከድር(ዶ/ር) በበኩላቸው፤...
Web Content Article · By Sefina Husen On Mar 22, 2026 2:50 PM
hvgfth.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 13/2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤትነት ጥያቄ ምላሽ ማግኘት የሀገሪቷን...ኢኮኖሚ ዕድገት በአስተማማኝ ሁኔታ ለማስቀጠል ወሳኝ ነው ሲሉ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ የምጣኔ ሀብት ምሁራን ገለጹ።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Mar 24, 2026 5:28 PM
ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ተግባራት በትኩረት እየተከናወኑ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ...መሆኑን ጠቅሰው፤ የስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ተሞክሮዎችን ለሰባተኛው ምርጫ ስኬታማነት ለመጠቀም እየተሰራ መሆኑን አንስተዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 19, 2026 10:09 AM
ምሁራን ገለጹ። ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ላለፉት አራት አመታት አካታች፣ አሳታፊና ሁሉን አቀፍ በሆነ መልኩ በውጤታማነት መካሄዱን የኢትዮጵያ...ጠንካራ ተሳትፎ፣ ድጋፍና ትብብር አስፈላጊ መሆኑን ምሁራኑ አንስተዋል። በሀዋሳ ዩንቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ ፈቀደ ምኑታ(ዶ/ር)፤...
Showing 16,861 to 16,920 of 34,930 entries.