Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 16, 2026 5:59 PM
መግባባትን የሚገነቡ አካታችና አሳታፊ ሃሳቦች በነጻነት የተንጸባረቁበት መሆኑን ተመካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ። ዋናው የኢትዮጵያ...መግባባትን የሚያጎለብቱ፣ እንዲሁም ለሀገር ግንባታ ጠንካራ መሠረት የሚጥሉ ሀሳቦች እየተንጸባረቁበት መሆኑን አብራርተዋል። ...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Sep 25, 2026 8:40 PM
የሚዘረጋው የ120 ኪሎ ሜትር የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ ፕሮጀክት የነዳጅ አቅርቦትን በማቀላጠፍ የሎጂስቲክስ ችግሮችን እንደሚያቃልል የኢትዮጵያ...(ዶ/ር)፣ የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ዑመር ጌሌ እና የዳንጎቴ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አሊኮ ዳንጎቴ በተገኙበት ይፋ ተደርጓል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 20, 2026 11:35 AM
ጥንታዊ ቅርሶችን በጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ወደ ሀገር በማስመለስ ረገድ ተጨባጭና አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን ተመራማሪና የኢትዮጵያ...በዚህም ባለፉት ሰባት ዓመታት ብቻ በርካታ ጥንታዊ ቅርሶች በዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ወደ እናት አገራቸው ተመልሰዋል። ተመራማሪና...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 29, 2026 7:24 AM
በምድብ 10 የሚገኙት ሁለቱ ሀገራት ጨዋታ ከቀኑ 10 ሰዓት በባህር ዳር ስታዲየም ይካሄዳል። በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመራው የኢትዮጵያ...ለዛሬ ጨዋታ የመጨረሻ ልምምዳቸውን ትናንት በባህር ዳር ስታዲየም ያደረጉ ሲሆን ሁሉም ተጫዋቾች በሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 9, 2026 3:51 PM
741857505_1505178914146058_4271428326634620295_n.jpg አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 2/ 2018(ኢዜአ):-የኢትዮጵያ...ኮሚሽን በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት 738 ነጥብ 14 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ (ዶ/ር) ገለፁ።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 11, 2026 11:05 AM
የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ተባባሪ ፕሮፌሰር ቴዎድሮስ ካሴ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ብልሃትና ጥበብ የተሞላበት የኢትዮጵያ...የተመዘገበው እድገትና ለውጥ የኢትዮጵያን ተፈላጊነት በማሳደግ ለዲፕሎማሲው ስኬት መሰረት መሆኑን አስረድተዋል። ይህም በታላቁ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Aug 13, 2026 7:24 PM
በማህበረሰብ ፍትህ በርካታ ስራዎች መከናወናቸውን የፍትሕ ሚኒስቴር ገለፀ። የፍትሕ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር ያዘጋጀውን የኢትዮጵያ...ቤተሰብ ፍትሕ መምሪያ ይፋ አደረገ። የኢትዮጵያ ቤተሰብ ፍትሕ መምሪያው ለቤተሰብ፣ ሕጻናትና...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:21 PM
ዛሬ ጊዜ ወለድ በሽታዎች እየተበራከቱ መጥተዋል፤ የሰውልጅ የአኗኗር ዘይቤ፣ የአመጋገብ ስርዓት፣ የምግቡ አይነት፣የአካባቢ አየር...ጫናው ስለከበዳቸው ተስፋ ቆርጠው ህክምናውን ለማቋረጥ ተገደው እንደነበር ያስታወሱት የአባይነህ ወላጅ አባት በማቲዎስ ወንዱ...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:05 PM
ግንኙነትን በመፍጠርና የጋራ ተጠቃሚነት መርህን በማክበር የምትታወቅ ነች። የአፍሪካ ህብረትና የተባበሩት መንግስትታት ድርጅት ሲመሰረቱ የኢትዮጵያ...ክልል የሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ካምፕ ላይ የሰነዘረው ጥቃት የዓለም መነጋገሪያ ከሆነ ሰነባብቷል። ድርጊቱ በትግራይ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:39 AM
ቆይታ ያደረጉት የጥንታዊት ኢትዮጵያ አርበኞች ማህበር አባል ወይዘሮ ማሚቴ ምህረቱ “ሴቶች ከአድዋ ድል በስተጀርባ ግንባር ቀደም ኃይል...በባህላዊ መድሃኒቶች በመጠቀም የመንክባከብ ድርሻን የራሳቸው አድርገው በስኬት ተወጥተዋል። ከአድዋ ድል የጀግንነት መንፈስ የተረከበው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 25, 2023 9:54 AM
ደርበው የሹመት ደብዳቤያቸውን ለቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ትናንት አቅርበዋል፡፡ አምባሳደር ተፈራ ደርበው በቅርቡ በቻይና የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Yohannes Derbew On May 2, 2026 9:59 AM
የአዲስ ስፖርት ፓርክ በዚሁ ወር ተመርቋል። የሀገሪቱን የኃይል አቅርቦት አቅም ለማሳደግ የ100 ሜጋ ዋት የአሰላ የነፋስ ኃይል...ፋብሪካዎች ሥራ ጀምረዋል። እነዚህ ፋብሪካዎች ከአዲሱ የኤች.ዜድ (HZ) ጋዝ ፋብሪካ ጋር በመሆን በዓመት 11.3 ጊጋ ዋት ንጹህ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 4, 2023 6:31 PM
ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ አመራር ሰጪነት አህጉራዊ የፓን- አፍሪካኒዝም የሚዲያ ተቋም ለመገንባት በትኩረት እየሰራች መሆኗን የኢትዮጵያ...አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሰይፈ ደርቤ ገለጹ። 5ኛው የዓለም የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ጉባኤ በቻይና እየተካሄደ ነው። ...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:58 AM
በስራቸው የሚገኙ ተወዳዳሪዎችን ይዘው ባስመዘገቡት ውጤት መሰረት ከ20 እስከ 40 ሺህ ብር ሽልማት አግኝተዋል። በአልጄሪያው ውድድር የኢትዮጵያ...ተስፋዬ በቀለ ቡድኑ ያስመዘገበውን ውጤት ተከትሎ ልዩ ተሸላሚ በሚል የ30 ሺህ ብር ሽልማት አግኝተዋል። በአጠቃላይ ለልዑካን...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:10 AM
በመትከል ለሚካሄደው የ"አረንጓዴ አሻራ ቀን" መረሐ ግብር አስፈላጊውን የቅድም ዝግጅት ማጠናቀቃቸውን የእምነት ተቋማት አስታወቁ። የኢትዮጵያ...በነቂስ ወጥተው በእለቱ በሚካሄደው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ በንቃት እንዲሳተፍ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:44 PM
ደሴ / ደብረ ብርሃን ሰኔ 2/2010 የኢትዮጵያ መንግስት የአልጀርስ ስምምነትን ሙሉ ለሙሉ ተቀብሎ ለተግባራዊነቱ በቁርጠኝነት እንደሚሰራ...ደጀን የማነ በበኩላቸው በአልጀርሱ ስምምነት መሰረት የድንበር ኮሚሽኑ የሚያሳልፈው ውሳኔ የመጨረሻና አስገዳጅ ነው። በመሆኑም...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:06 PM
በኢትዮጵያ የግእዝ ስነ-ጽሑፍ ታሪክ ወርቃማው ዘመን በሚሰኘው የመካከለኛው ዘመን ስነ- ጽሑፍን በጥልቀት አጥንተዋል። ለሺህ ዓመታት የኢትዮጵያ...የማክአርተር ፋውንዴሽን ሽልማት አሸንፈዋል። በዓለም አቀፍ ሊቃውንትንና የምርምር ተቋማት ዘንድ በጥልቅ ምርምራቸው አንቱ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:53 AM
2019_04_seba_jpg.jpg ሚያዝያ15 /2011 በ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በደጋፊዎች መካከል በነበረው ግጭት...ምክንያት ያልተካሄደው የወላይታ ድቻ እና የደቡብ ፖሊስ ጨዋታ በዝግ ሜዳ በአዲስ አበባ ስታዲየም እንዲካሄድ ተወሰነ በ21ኛ ሳምንት...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:57 AM
2019_12_333333_jpg.jpg ኢዜአ ታህሳስ 15 / 2012 ከስምንት ዓመት በላይ አገልግሎት ሳይሰጥ ዝግ ሆኖ የተቀመጠው የኢትዮጵያ...የሆኑ ዕቃዎች ደግሞ ለዝገት ተዳርገዋል። ካፍ ባለፈው ዓመት አካዳሚውን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ማስተላለፉ ይታወሳል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:53 PM
የኢንቨስትመንት ባንኮችና ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የሙዓለ ንዋዮች ሰነድ ገበያ ለመሳተፍ ፍላጎታቸውን እየገለጹ መሆኑን የኢትዮጵያ...ባንክ ገለጸ። የካፒታል ገበያን በኢትዮጵያ ለመጀመርና ገበያውን ለመምራት የጸደቀውን አዋጅ በማስመልከት ለኢዜአ ማብራሪያ የሰጡት...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
ከአፍሪካ ህብረት እኩል ተሳትፎ የማድረግ ሚና ሊሰጣቸው ይገባል በሚል ያቀረቡት ሀሳብ ተቀባይነት አለማግኘቱ ተገለጸ። የታላቁ የኢትዮጵያ...ህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር የፕሬስ መግለጫ አውጥቷል። በአፍሪካ ህብረት ማዕቀፍ እየተከናወነ የሚገኘው...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:03 PM
-LIYA_png.png አዲስ አበባ፤ መጋቢት 21/2012(ኢዜአ) ንየኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ስርጭት ለመቆጣጠር የኢትዮጵያ መንግስት...መሳሪያ በሌሎች አጋሮች እየለሙ ከሚገኙ ሌሎች ጠቃሚ የዲጂታል ማስተግበሪያዎች ጋር ተቀናጅቶ እንዲሰራ የሚደረግ መሆኑን ጠቁመዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 9, 2025 5:55 PM
የህዳሴ ግድብ የህብረ ብሄራዊ አንድነት ምልክትና የመቻል አቅማችን ማሳያ ነው ሲሉ የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ ። ታላቁ የኢትዮጵያ...አንስተው ሁላችንም እንኳን ደስ ያለን ብለዋል። የጉራጌ ዞን መንገድ እና ትራንስፖርት መምሪያ ሃላፊ ትብለጥ ኢስጢፋኖስ፤ ታላቁ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 28, 2025 9:52 AM
ስፖርት (27).jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 18/2018(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ...በስቲያ ወደ ናይሮቢ ማቅናቱ የሚታወስ ነው። ቡድኑ ከጨዋታው በፊት የመጨረሻ ልምምዱን በኡሊንዚ ስፖርት ኮምፕሌዝ ትናንት ማድረጉን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 28, 2025 8:28 PM
የተገነባውን የአዲስ አበባ ሕጻናት እና ወጣቶች ቴአትር እና ሲኒማ ኮምፕሌክስን መርቀን ለአገልግሎት ከፍተናል ብለዋል። የመጪው ዘመን የኢትዮጵያ...እያሳየች ትገኛለች ነው ያሉት። ዛሬ ያስመረቅነው ማዕከልም የጥበብ ፈጠራ ከባህል ጋር የሚገናኝበት፣ የአዳጊዎች ሕልም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 22, 2025 6:53 PM
ጥቅሞች በሚያስጠብቁ ጉዳዮች ላይ ንቁ ተሳትፎ እንደምታደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በኘሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ የተመራ የኢትዮጵያ...ተሳትፎ ለማድረግ ኒው ዮርክ ገብቷል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሃደራ አበራን ጨምሮ የተለያዩ ተቋማትን ያካተተው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 26, 2025 8:11 PM
19/2017(ኢዜአ)፦በኢትዮጵያ የፖሊስ አገልግሎትን በማዘመን ተልዕኮን በብቃት መወጣት የሚያስችል አቅም እየተፈጠረ መሆኑን የኢትዮጵያ...ሚኒስቴርና ከዱባይ ፖሊስ ለእጀባ እና ፈጣን መንገድ ትራፊክ ደምብን ለማስከበር የሚያገለግሉ ዘመናዊ የሞተር ሳይክሎችን ተረክቧል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 16, 2025 8:29 PM
fetE.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 6/2018(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ መንግስት በዓለም አቀፍ የአየር ንብረት መድረኮች የአፍሪካን...በማሳየት ስኬታማ መሆኑን ተናግረዋል። በቀጣይም ለጋራ ችግሮች በጋራ ምላሽ ለመስጠት አቅማቸውን ያጠናከሩበት እንደሆነ ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 2, 2023 9:56 AM
ያሉ ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎችን አስመልክቶ ከባለሀብቶች ጋር ውይይት እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል። የኮርፖሬሽኑ ልዑክ በቻይና የኢትዮጵያ...ኤምባሲ ጉብኝት ያካሄደ ሲሆን በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ጋር ስለ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Jun 26, 2023 10:10 AM
ፍጻሜውን አግኝቷል። በሻምፒዮናው ኦሜድላ፣ አዲስ አበባ ፖሊስ፣ ፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን፣ ድሬዳዋ ከተማ፣ ፋሲል ከነማ እና የኢትዮጵያ...ከ48 እስከ 52 ኪሎ ግራም ሻምፒዮናው የተካሄደባቸው የክብደት ዘርፎች ናቸው። በሶስተኛው ዙር ሻምፒዮና በወንዶች ኦሜድላ በሴቶች...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jun 29, 2023 10:27 AM
እስከ ብሔራዊ ደህንነት የሰዎችን ሚና የሚተካ እና የሰዎችን ድካም በመቀነስ ጥራት እና ምርታማነትን የሚያሳድግ ቴክኖሎጂ ነው። የኢትዮጵያ...አስተዳደር፣ የሰው ሀብት ልማት፣ ሕግና ስነ ምግባር፣ ምርምርና ስርጸት፣ ትብብርና ቅንጅት በስሩ የያዘ መሆኑን አመልክተዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Aug 15, 2023 5:02 PM
ሕንድ ያላቸው ታሪካዊ ግንኙነት የአገራቱን ሕዝቦች የጋራ ተጠቃሚነት በሚያጠናክር መልኩ ይበልጥ መጎልበት እንደሚገባው በሕንድ የኢትዮጵያ...ነጻነት ትልቅ ክብር አላት” ብለዋል። ሕንድ 77ኛውን የነጻነት በዓል ዛሬ በማክበር ላይ ትገኛለች። በዓሉን በማስመልከት በሕንድ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Sep 6, 2023 6:08 PM
አዲስ አበባ ፤ ጳጉሜን 1/2015 (ኢዜአ)፦ የአገልጋይነት ቀን በጅቡቲ ሸበሌ መርከብ ላይ እውቅናና ምስጋና በመስጠት መከበሩን የኢትዮጵያ...ሰራተኞችና የትራንዚት እና ጉምሩክ ሠራተኞች በጅቡቱ ዶራሌ ሁለገብ ወደብ በሸበሌ መርከብ ላይ ተከብሯል፡፡ በመርሃ ግብሩ ላይ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 24, 2023 1:24 PM
ከከከ (9).jpg አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 13/2016 (ኢዜአ) ፦ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሸነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል...ባለሀብቶች በሀገራችን በተለያዩ አካባቢዎች በተሰማሩባቸዉ የልማት ስራዎች ላይ የተለያዩ ፀረ ሰላም ኃይሎች ጉዳት እንዳያደርሱ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 21, 2023 3:38 PM
ለኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት 14 ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አደረገ። በኢትዮጵያ ዩኤስ ኤይድ ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር፤ የኢትዮጵያ...በ350 ሺህ ዶላር የ14 ተሽከርካሪዎች ግዥ ፈፅሞ አገልግሎቱ ለሚያከናውናቸው ሥራዎች እንዲውሉ ድጋፍ ማድረጉን ገልፀዋል። ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Nov 9, 2023 9:34 AM
አረብ ኢሚሬትስ መንግስት ድጋፍ እንዲያደርግም ጠይቀዋል። በኢትዮጵያ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ አምባሳደር ሙሐመድ ሳሬም አልረሺዲ የኢትዮጵያ...በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎችን ህይወት ለመለወጥ እና ለማሻሻል እያከናወነ ያለውን ተግባር አድንቀዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 12, 2023 12:16 PM
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 2/2016(ኢዜአ)፦ ከ3 ሚሊዮን ሦስት መቶ ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ውደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙን የኢትዮጵያ...ውስጥ 610 ሺህ ኩንታል ኤን ፒ ኤስ ቦሮን ተጨማሪ ማዳበሪያ የጫነች መርከብ ታህሳስ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጂቡቲ ወደብ መድረሷን...
Web Content Article · By Ayele Yaregal On Feb 11, 2025 8:24 PM
አዲስ አበባ፤ የካቲት 04/2017(ኢዜአ)፦ የዘንድሮ የሐጅ ተጓዦች በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ምዝገባቸውን ሊያከናውኑ እንደሚገባ የኢትዮጵያ...በተለያዩ አካባቢዎች ከጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 21 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚቆይ መግለጹ ይታወሳል።...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Feb 14, 2025 5:21 PM
ሚኒስትሩ፥ኢትዮጵያ እና ቻይና በሁኔታዎች የማይለወጥ ሁሉን አቀፍ ስትራቴጂካዊ አጋርነት የመሠረቱ መሆኑን አስታውሰዋል። ቻይና የኢትዮጵያ...ሰላም እና ጸጥታ ዙሪያ ገለጻ አድርገውላቸዋል። የቻይና የአፍሪካ ጉዳዮች ልዩ ተወካይ ሊ ዩሺ ልዩ ተወካዩ ሊ ዩሺ በበኩላቸው፥...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 3, 2025 4:47 PM
ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለፁ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ በተካሄደው የ3ኛው “የኢትዮጵያ...ጎንደር የትናንት፣ የዛሬና የነገ ሥልጣኔ መገናኛ ከመሆኗም በላይ የአምራች ኢንዱስትሪ ኮሪደር እየሆነች መምጣቷን አንስተዋል። ...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Feb 26, 2025 9:15 AM
Image1 (1).jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 19/2017(ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ16ኛው የሴቶች የአፍሪካ...መልስ ዩጋንዳን ካሸነፉ በሁለተኛው ዙር ከታንዛንያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ አሸናፊ ጋር ይጫወታሉ። ከዛሬው ጨዋታ መጀመር አስቀድሞ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On May 12, 2025 11:40 AM
ግንቦት 4/2017(ኢዜአ)፦ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ለውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ዕድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑን የኢትዮጵያ...ብለዋል። እንደኮሚሽነሩ ገለፃ የገቢና ወጪ ንግድ እንዲሁም የጅምላና ችርቻሮ ንግዱ ለውጭ ባለሀብቶች መከፈቱ ትልቅ ዕድል ፈጭሯል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Apr 10, 2023 10:56 AM
ቸይና.jpg አዲስ አበባ ሚያዝያ 2/2015(ኢዜአ)፦ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከግዙፉ የቻይና ሲሚንቶ አምራች...። ኩባንያው በኤምባሲው የቀረበላቸውን ጥሪ ተቀብለው በኢንቨስትመንት ፎረሙ ላይ የሚሳተፍ ቡድን እንደሚልኩ መግለጻቸውን በቻይና...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 19, 2023 2:28 PM
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On May 24, 2023 11:17 AM
- 64ኛው የምስራቅ አፍሪካ የአየር ጠባይ አዝማሚያ ትንተና እና ትንበያ ፎረም በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል። ፎረሙን የኢትዮጵያ...የአየር ትንበያ ማዕከል ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ነው። በፎረሙ መክፈቻ ላይ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጅነር ሀብታሙ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jul 4, 2023 7:39 AM
አጀንዳ ለማራመድ የሚያስችል ዐብይ ፕሮጀክት መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...እያከናወናቸው ላሉ ስራዎች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግም አመልክተዋል። የአፍሪካ ሲዲሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጂን ኬሲያ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Aug 27, 2023 2:31 PM
ድርድር እንዲቀጥል የደረሱትን መግባባት ተከትሎ ነው ውይይቱ የተጀመረው። አምባሳደር ዶክተር ስለሺ በቀለ በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ...ተደራዳሪ ቡድን መሪ በመክፈቻ ንግግራቸው ይህ የሶስትዮሽ ድርድር በሶስቱ አገራት መካከል ትብብርን ለማጠናከር የሚረዳ መሆኑን ገልጸው...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:01 AM
2019_07_TT_png.png ሰኔ 25/2011 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዶክተር ዳንኤል በቀለን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን...አባላት የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ተቀባይነት አላገኘም።...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:57 AM
በመምሕርነት፣ በአመራርና በቤተሰብ ውስጥ ለሚገኙትና ግዙፍ የማሕበረሰብ አካል ለሆኑት ሴቶች ክብርና ፍቅር እንደሚገባቸውም ገልጸዋል። "የኢትዮጵያ...ነሽ ካልን፣ ኢትዮጵያን ተሸክሞ የሚሄደውን ማክበር ግዴታ ነው'' ያሉት ዶክተር አብይ ሴቶች ክብር እንደሚገባቸው ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jul 10, 2024 10:32 AM
አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 3/2016(ኢዜአ)፦ በመዲናዋ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሚሰጥባቸው የትምህርት ተቋማት አንዱ በሆነው የኢትዮጵያ...ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፈተናው እየተሰጠ መሆኑ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 6, 2024 11:16 AM
በኢትዮጵያ የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎትን በራስ አቅም ለመሸፈን እየተሰራ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ...መስተዳድሮች፣ ከንቲባዎች፣ ሚኒስትሮች እና የተቋማት ሃላፊዎች ተገኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በዚህ ወቅት፥...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Apr 30, 2024 6:17 PM
የማስጠበቅ ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ። የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል እና የኢትዮጵያ...ገልጸዋል። የላቀ ብቃትና እውቀት፣ ክህሎትና ሁሌም ዝግጁነት ያለው ሠራተኛ የማፍራት ስራም ልዩ ትኩረት ተሰጥቶታል ነው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 18, 2025 2:07 PM
8/2018(ኢዜአ):-ለሀገራዊ ጉዳይ በጋራ በመቆም ችግሮችን በምክክር ለመፍታት የምንዘጋጅበት ወሳኝ ጊዜ ላይ እንገኛለን ሲሉ የኢትዮጵያ...ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ብሌን ገብረመድህን ገለጹ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 15, 2025 10:42 AM
ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ መሰረት ማቲዎስ ገለጹ። አፈ-ጉባዔዋ አከባበሩን አስመልክተው እንዳስታወቁት፤ 20ኛው የኢትዮጵያ...በክልል ደረጃ እስከ ህዳር 20/2018ዓ.ም በማጠናቀቅ በሀገር አቀፍ ደረጃ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ በሚከበረው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 18, 2025 5:38 PM
2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሰላማዊ አማራጮችን ተከትሎ ችግሮችን መፍታት ለአካታች ሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማነት የላቀ ሚና እንዳለው የኢትዮጵያ...ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ(ዶ/ር) ገለጹ። ኢዜአ ያነጋገራቸው...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 7, 2025 4:38 PM
5614262129843663570_n.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 28/2017(ኢዜአ)፡- ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምና እድገት የሁሉም ተሳትፎ አስፈላጊ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ...መርሐ-ግብሩ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እና በቢሊ ግራሃም...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 13, 2025 4:32 PM
ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ከፍተዋል። በመክፈቻ ሥነ-ስርዓቱ ላይ ከሚኒስትሩ በተጨማሪ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ የኢትዮጵያ...የተዘጋጀው 14ኛው የኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ከዛሬ ጀምሮ እስከ መጋቢት 8 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚቆም...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 13, 2025 6:28 PM
ተካሄዷል። የቁርአን ሒፍዝ ውድድሩ ሴቶችንና ወንዶችን ያካተተ ሲሆን ተወዳዳሪዎቹ ከሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች የተወጣጡ ናቸው። የኢትዮጵያ...ለመስራት እና ወጥቶ ለመግባት ሰላም በእጅጉ እንደሚያስፈልግ ገልጸው፤ ለሀገር ዘላቂ ሰላም ሁሉም ዘብ ሊቆም ይገባል ብለዋል፡፡...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 14, 2025 1:05 PM
37169194-ebb2-4e7c-ad27-6500fff0efde.png ዲላ፤መጋቢት 5/2017(ኢዜአ)፦በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለታላቁ የኢትዮጵያ...ወራት የህብረተሰቡን ተሳትፎ በማጠናከር ዕቅዱን ለማሳካት በየደረጃው የንቅናቄ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆናቸውን ጠቅሰዋል። ታላቁ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 12, 2025 6:05 PM
በሳውዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ1 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ተመላሾቹን የኢትዮጵያ...ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል። ዜጎቹን የመመለስ ተግባር የመንግሥት የዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ አካል መሆኑንም ጠቅሰዋል። ...
Showing 16,561 to 16,620 of 34,235 entries.