Web Content Article · By Mekdes Wolde On Jan 5, 2024 7:20 PM
የጸጥታ ስጋት በሰላም ማክበር እንዲችል ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት አስፈላጊውን ዝግጅት አድርጓል ብለዋል። የኢትዮጵያ...ስጋት ባለባቸው ክልሎች ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር የተቀናጀ የህግ ማስከበር ዘመቻ እያከናወነ መሆኑንም ጠቅሰዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Mar 7, 2024 6:18 PM
0N8A6563.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 28/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ከ900 ለሚልቁ የመገናኛ...ብዙኃን ባለሙያዎች በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ ሥልጠና መስጠቱን ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Apr 15, 2024 3:09 PM
ከዛሬ ጀምሮ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የሴቶችና ሕፃናት ሰብዓዊ መብት ምክትል ኮሚሽነር እጩ መጠቆም እንደሚችል ተገለጸ። የኢትዮጵያ...ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ ምህረት ምክትል ሰብሳቢ ናቸው። የዕጩ አቅራቢ ኮሚቴው ጸኃፊ ባንቺይርጋ መለሰ በሰጡት መግለጫ፤...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Apr 21, 2024 2:07 PM
-በኢትዮጵያ በስፋት የተጀመሩ ስታርት አፖችን በፋይናንስ ለመደገፍ የሚያስችሉ አሠራሮች ተዘርግተው ተግባራዊ እየተደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ.../ር)፤ ልማት ባንክ በመንግስት ልዩ ትኩረት በስፋት የተጀመሩ ስታርት አፖችን በፋይናንስ ለመደገፍ እየሰራ መሆኑን ገልፀዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Nov 30, 2024 11:44 AM
ሂደቱ በአወያይነትና የአጀንዳ ሃሳብ በማቅረብ ጭምር ሴቶች የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ መሆኑን የሴቶች ማህበራት ሃላፊዎች ተናገሩ። የኢትዮጵያ...ሴቶች ማህበራት ቅንጅት እና የአዲስ አበባ ሴቶች ማህበርን አነጋግሯል። የኢትዮጵያ ሴቶች...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Jun 11, 2024 8:21 PM
ቀሪና ድጋሚ ጠቅላላ ምርጫ በሚካሄድባቸው ክልሎች የድምፅ መስጫ ወረቀት ሚስጥራዊነቱ ተጠብቆ ወደ ምርጫ ጣቢያዎች መጓጓዝ መጀመሩን የኢትዮጵያ...አፋር፣ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና ሶማሌ ክልሎች ሰኔ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ቀሪ እና ዳግም ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ ቀጠሮ ተይዟል።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Sep 23, 2024 6:02 PM
እና ምንነት በትክክል መለየት የሚያስችል የቋንቋዎች መግለጫ አትላስ ለማዘጋጀት በሂደት ላይ መሆኑን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ...ቋንቋዎችና ባህሎች አካዳሚ አስታወቀ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባህሎች...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Sep 20, 2024 4:35 PM
አሰልጣኞች አጥቂዎችና ግብ ጠባቂዎች የማፍራት ኃላፊነታቸውን በሚገባ ለመወጣት ራሳቸውን በዘመናዊ ስልጠና እያበቁ መሄድ እንዳለባቸው የኢትዮጵያ...ባለፉት ሁለት ዓመታት ደግሞ በፕሪሚየር ሊጉ ከፍተኛ ኮከብ ግብ አግቢ ሆነው የጨርሱት የውጪ ሀገር ተጨዋቾች እንደሆኑም...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 3, 2025 5:48 PM
በግብርና፣ በኢነርጂ፣ በኢንዱስትሪና ከተማ መሰረተ ልማት የካርበን ልቀትን መቀነስ የሚያስችሉ ስራዎች መከናወናቸውን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...በካፒታል ገበያ መካከል ትስስር በመፍጠር የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን መቋቋም የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፍጠሩን ገልጸዋል፡፡...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 2, 2025 11:56 AM
593306140_1311867640984847_6565916330838101748_n.jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 23/2018 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ...ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ''የኢትዮጵያ የኃይማኖት ተቋማትና የሲቪል ማኀበረሰብ ድርጅቶች...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jan 27, 2026 3:32 PM
2018 (ኢዜአ)፡- የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የደን ሽፋንን ከማሳደግ ባለፈ ህብረተሰቡን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ማድረግ ማስቻሉን የኢትዮጵያ...ችግኞች እንዲተከሉ አድርጓል። በተለይም የመሬት መራቆት እና የአየር ንብረት ለውጥ በስነ ምህዳር ላይ አሉታዊ ተዕፅኖ እንዳያመጣ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 17, 2026 8:01 PM
ባለፉት የለውጥ ዓመታት አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን ጨምሮ ለደን ልማት የተሰጠው ትኩረት ሀገራዊ የደን ሽፋኑ እንዲያድግ ማስቻሉን የኢትዮጵያ...የደን ልማት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ደን ልማት ዋና ዳይሬክተር ከበደ ይማም...
Web Content Article · By Sefina Husen On May 15, 2026 11:30 AM
በር ባለቤትነት ጥያቄ ለዓለም አቀፍና ዳያስፖራ ማህበረሰብ የማስገንዝብ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን በዚምባቡዌ፣ ዛምቢያና ሞሪሽየስ የኢትዮጵያ...ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርና የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) የኢትዮጵያ ቋሚ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 24, 2026 8:07 PM
2018 (ኢዜአ)፦ለሁሉም የምትመች ኢትዮጵያን ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት በመደገፍ አዲስ የአርበኝነት ገድልን መጻፍ ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ...ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ፀሐፊ ሊቀ ትጉኀን ቀሲስ ታጋይ ታደለ ገለጹ። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jan 21, 2026 7:24 PM
ለማግኘት በአሜሪካ ቺካጎ ዩኒቨርስቲ የዘርፉ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ዘረሰናይ ዓለምሰገድ የተመራ ቡድን ከፍተኛ እንቅስቃሴ አድርጓል። የኢትዮጵያ...ያገኘው ፓራንትሮፐስ የተሰኘ የቅድመ ሰው ዘር ቅሪተ አካልም የኢትዮጵያን የሰው ዘር መገኛነት ዳግም ያረጋገጠ መሆኑን ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jan 14, 2026 1:15 PM
ጉዳዮች ላይ በሰለጠነ መንገድ በመምከር ለሀገር ዘላቂ ሰላም፣ አንድነትና ብሄራዊ መግባባት መፍጠርን ዓላማ አድርጎ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ...በአጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ላይ ዜጎች በጋራ ጉዳዮቻቸው ላይ በመምከር እና አጀንዳ በመስጠት በንቃት መሳተፋቸውን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 21, 2026 5:06 PM
የንግድ ስርዓት አፈጻጸም ወደ ላቀ ምዕራፍ የሚያሸጋግር መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ...ማረጋገጥ የሚያስችል መተግበሪያ አስመርቆ ወደ ስራ አስገብቷል። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) እና...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Feb 23, 2026 9:19 AM
የካቲት 16/2018(ኢዜአ)፦ የሳይንስ ሙዚየም ለኢትዮጵያ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ዕድገት ጉልህ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ...ስፔስ ሳይንስ ማህበር ዋና ስራ አስኪያጅ ኪሩቤል መንበሩ ገለጹ። የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 27, 2026 5:30 PM
657753664_1409526957885581_8739349440255803552_n.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 18/2018(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ...መድረክ መራጩ ህዝብ በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ድምፅ እንዲሰጥ ምቹ መደላድል እንደሚፈጥር የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ገለጹ።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 28, 2026 8:44 PM
እና አዘርባጃን በሰው ሰራሽ አስተውሎት ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እና የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ጠንካራ ፍላጎት እንዳላቸው የኢትዮጵያ...አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና(ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Mar 5, 2026 4:59 PM
ወርን ምክንያት በማድረግ የሚዘጋጀው የጎዳና ላይ ኢፍጣር መርሀ ግብር የካቲት 28 ቀን 2018 ዓ.ም በመላ ሀገሪቱ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ...ነዋሪዎች የዳበረ አብሮነት የከተማዋን ምሳሌትነት እያደመቀ ነው ለስድስተኛ ጊዜ የሚካሄደው ሀገር አቀፍ የኢፍጣር መርሀ ግብርን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 12, 2026 8:01 PM
ታማሚ ህፃናትን አክሞ የማዳን ምጣኔን ለማሻሻል በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማ ገለጹ። የኢትዮጵያ...በኢትዮጵያ የህፃናት የካንሰር ህመምን የመከላከልና ሕክምናውን የማስፋፋት ስራዎች ላይ ጉልህ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ብለዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 31, 2026 3:29 PM
መጋቢት 22/2018 (ኢዜአ)፡- መንግሥት የከተሞችን እድገትና የነዋሪዎችን ኑሮ ለማሻሻል ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑ ተመለከተ። የኢትዮጵያ...አመራር፣ ባልተማከለ አስተዳደርና አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም በገቢ ማሳደግ ዙሪያ በጅግጅጋ ከተማ አውደጥናት እያካሄደ ነው። ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Aug 3, 2026 7:24 PM
በብዙ ሀገራት ሊታሰብ ይችላል ነገር ግን በቀላሉ ሊሳካ እንደማይችል የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ይህንን ታላቅ ተግባር የፈጸመው የኢትዮጵያ...ህዝብ በታላቅ ክብር አመሰግናለሁ ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ምንም አይነት ክፍያ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jul 15, 2026 11:42 AM
747409299_2495511984195156_612395093484562234_n.jpg አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 8/2018(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ...ሀገራዊ ምክከር ጉባኤ ለቀጣዩ ትውልድ ጠንካራ እና አስተማማኝ ሀገር መገንባት የሚያስችል ትልቅ ዕድል መሆኑን...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Aug 10, 2026 2:12 PM
ኢዜአ)፦ በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው የሚተላለፍ ውሳኔ እንደሌለና ዋና ዓላማው ለተግባራዊ አካላት ምክረ ሀሳቦችን ማዘጋጀት መሆኑን የኢትዮጵያ...ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ገለጹ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 4, 2026 12:30 PM
የማድረግ ስራ ዘመኑን የዋጀ፣ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ትክክለኛ መጠንና እድገት በአግባቡ የለካ እንዲሁም ተዓማኒነት ያለው ስሌት መሆኑን የኢትዮጵያ...ስትራቴጂ ሚኒስትር በረከት ፍስሀጽዮን ፣ የገንዘብ ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፣ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Sep 19, 2024 2:31 PM
አይደለችም የምትዋበው። መስከረም ለሰው ልጆችም በተለይም ለወጣቶች የፍቅር፣ የእሸት እና የአበባ ወር ነው። የሰላም፣ የንጹህ አየር...የአንድነት፣ የፍቅር፣ የይቅርታ፣ አብሮነት፣ የምስጋና፣ የተስፋ… እሴቶች የሚገለጹበት ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ ክብረ-በዓል ነው።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 5, 2025 7:28 PM
ኢዜአ):-የኢትዮጵያን የማር ምርት ጥራት ተወዳዳሪነት የሚያሳድግ ደረጃ (ስታንዳርድ) ለመተግበር ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ...ማነቢያ ቀፎ፣ የማር ምርት ማሸጊያና ማጓጓዥያ ደረጃ (ስታንዳርድ) ዙሪያ የግብዓት ማሰባሰቢያ አውደ ጥናት እያካሄደ ነው። ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On May 6, 2025 8:12 PM
ለማሳደግ ቀልጣፋ የፋይናንስና የሎጂስቲክስ አገልግሎት ድጋፍ እየተደረገ እንደሚገኝ የተቋማት የስራ ኃላፊዎች ገለጹ። በሶስተኛው የኢትዮጵያ...በማስያዝ የማምረትና ዕቃ የማጓጓዝ ስራቸው ሳይደናቀፍ እስከ ሶስት ወር የሚስተናገዱበት አሰራር ተግባራዊ መደረጉን አስረድተዋል። ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Apr 19, 2023 1:36 PM
ኢዜአ) በድሬዳዋ አስተዳደር ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለሕዳሴው ግድብ ግንባታ 7 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር ድጋፍ መደረጉን የድሬዳዋ ታላቁ የኢትዮጵያ...ግድብ ግንባታ እስኪጠናቀቅ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስተያየት የሰጡ የድሬዳዋ ነዋሪዎች ገልፀዋል። ለታላቁ...
Web Content Article · By Taye Lema On Aug 29, 2023 4:37 PM
ኢዜአ) ፡- በቀጣዩ ዓመት በፈረንሳይ ፓሪስ በሚካሄደው 33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች የተሻለ ውጤት ለማምጣት በትኩረት እንደሚሰራ የኢትዮጵያ...ሜዳሊያዎችን መሰብሰብ ችላለች። ኢትዮጵያ በደረጃ ሰንጠርዥም ከአፍሪካ 2ኛ ከዓለም 6 ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቅ ችላለች። ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On May 21, 2024 5:08 PM
፣ አትክልትና ፍራፍሬ ዓለምአቀፍ ተወዳዳሪ ለመሆን ዘርፉን በሰለጠነ የሰው ሀይልና ቴክኖሎጂ የመደገፍ ስራ እየተከናወነ ነው። የኢትዮጵያ...በዘርፉ ፍላጎት ያለው ማንኛውም ዜጋ በቀላሉ ስልጠናዎችን ማግኘት የሚችልበትን ዕድል መፍጠሩን በመግለጽ። የትሬድ ማርክ አፍሪካ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 21, 2025 10:11 AM
በተግባር ያረጋገጠ ነው ሲሉ የአረንጓዴ አሻራ ሀገራዊ መርሃ-ግብር የቴክኒክ ኮሚቴ አስተባባሪ አደፍርስ ወርቁ (ዶ/ር) ገለፁ። የኢትዮጵያ...ድርሻ እየተወጣ እንደሚገኝም ገልጸዋል። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሃሳብ አመንጪነት በ2011 ዓ.ም የተጀመረው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 30, 2025 10:16 AM
አመለካከት ልዩነት ቢኖርንም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅምና በሉአላዊነቷ ላይ ግን አቋማችን አንድና ሊናወጥ የማይችል ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ...አቋም እንደግፋለን ሲሉም አረጋግጠዋል። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሰብሳቢ እና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 30, 2025 1:28 PM
ኢዜአ)፦ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ከዘልማዳዊ የአመራረት ዘዴ በመውጣት ቡና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በጥራትና በብዛት እየተመረተ መሆኑን የኢትዮጵያ...ባለሙያዎች ገልጸዋል። በዓለም ከፍተኛ ቡና አምራች ተብለው በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱ አምስት ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 19, 2025 11:23 AM
ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ የኢትዮጵያ...ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል፣ ኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጠቅላይ ጸሀፊ ቄስ ደረጀ ጀንበሩ እና...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:19 AM
ባለሙያዎች ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል። ከተነሱላቸው ጥያቄዎች መካከል "ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ መዛኝ ኩባንያዎች የኢትዮጵያ...የኢኮኖሚ መዛኞቹ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የዕዳ ጫና ያለባት አገር መሆኗ፣ የውጭ ምንዛሪ ክምችቷም አናሳ መሆኑን በማሳያነት ቢያቀርቡም...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:16 AM
በፌዴራልና በክልል ደረጃ የተማከለ የመረጃ አሰጣጥ ተቋማዊ አሰራር ባለመኖሩ መገናኛ ብዙኃንና ዜጎች መረጃ ማግኘት ፈተና እንደሆነባቸው የኢትዮጵያ...590/2000 በመንግስት ተቋማት መገናኛ ብዙኃንና ዜጎች መረጃ የማግኘት መብታቸው መከበሩን የማረጋገጥ ኃላፊነት ተሰጥቶታል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:23 AM
ብርሀንና ሐረር ከተሞች ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ በኢንጂነር ስመኘው ግንባር ቀደም መሪነት ግንባታው ሲከናወን የነበረውን ታላቁ የኢትዮጵያ...በአባይ ወንዝ ላይ የጋራ ተጠቃሚነትን በሚገባ እንዲገነዘቡ በተደረጉ ጥረቶች ሁሉ ኢንጂነሩ የጎላ ሚና እንደነበራቸው አስታውሰዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:32 AM
2020_06_21212222222_jpg.jpg አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19/2012 ( ኢዜአ) የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በተመለከተ...መስራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ። በዓረብኛ ቋንቋ የሚሰሩ የግብጽ መገናኛ ብዙሃን የተዛባ መረጃ እያሰራጩ እንደሆነም ተጠቁሟል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:34 AM
2020_10_11111_jpg.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 5/2013 (ኢዜአ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብና ሌሎች ወሳኝ አገራዊ...ጉዳዮች ዙሪያ በጋራና በትብብር ለመስራት ዝግጁ መሆናቸውን የተለያዩ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ። የታላቁ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:34 PM
2022_03_ገገፈፈ_jpg.jpg አርባምንጭ፤ መጋቢት 3/2014 (ኢዜአ)፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በቦረና ዞን በድርቅ...መንግስትና ህዝብ እንዲሁም ሌሎች አካላት ተረባርበው ሊረዱን ይገባል'' ብለዋል ፡፡ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:49 PM
ሲጀመር የንግድና ኢንደስትሪ ሚንስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ባደረጉት ንግግር ከመካከለኛ ምስራቅ አገራት መካከል ዋነኛ የኢትዮጵያ...ኤምሬትስ ባለኃብቶች በመድሃኒት፣ በቀላል ማምረቻና በሌሎች ዘርፎች በኢትዮጵያ መሰማራታቸውን የገለፁት ሚኒስትር ዲኤታው አገሪቱ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:02 PM
gerd-fo1_png.png አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19/2012 ዓ.ም ( ኢዜአ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለታላቁ የኢትዮጵያ...ግንባታ ተጨባጭ ድጋፍ አለማድረጋቸው ተነገረ። ወቅቱ ፓርቲዎቹ አገራዊ አንድነታቸውን በተግባር የሚያሳዩበት እንደሆነም...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:42 AM
የ22ኛው ክፍለ ጦር አመራሮችና አባላት ገለጹ። የህዳሴው ግድብ አካባቢ ደህንነት የሚያስከብሩ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባትን የኢትዮጵያ...በስፍራው ተገኝቶ አነጋግሯል፡፡ የክፍለ ጦሩ ምክትል አዛዥ ኮሎኔል አዘነ ሽመልስ እንዳሉት በአካባቢው የሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:27 PM
ብዙሃን የአገር ሰላምና የህዝቦችን አብሮነትን በማጎልበት ረገድ የሚጠበቅባቸውን ሚና እየተወጡ አይደለም ተባለ። ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ...ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔና የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዛሬ በጋራ ባዘጋጁት የውይይት...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:30 PM
2021_07_photo_2021-07-24_15-39-10_jpg.jpg ሀምሌ 17/2013 ( ኢዜአ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ...አገራት ላይ ጉዳት እንደማያደርስ ማሳያም ነው ብለዋል። የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የታላቁ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:55 PM
24 ቀን 2014(ኢዜአ) ከምርት ጀምሮ የምግብ ደህንነትንና ጥራትን የሚያረጋግጡ 312 አስገዳጅ የጥራት ደረጃዎች መዘጋጀታቸውን የኢትዮጵያ...ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ገለፀ። በዓለም አቀፍ የምግብ ደረጃዎች አዘጋጅ ኢንስቲትዩት...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
ጁንታ ቡድን በትግራይ ክልል በሚገኙ የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ስደተኞች የሚደረገውን የሰብዓዊ ድጋፍ ሲያደናቅፍ መቆየቱን የኢትዮጵያ...ስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በዴቪድ ሊ ከሚመራው...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:08 PM
2018_05_gerd_jpg.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 17/2010 የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የሰባት ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ...በሚል መሪ ሀሳብ ይከናወናል። ሩጫውን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት፣...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 23, 2023 9:39 AM
2023_02_sef_jpg.jpg አዲስ አበባ (ኢዜአ) የካቲት 15/2015…የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በአገሪቱ የመረጃ ልውውጥና...ተደራሽነትን ለማሳለጥ የሚያበርክተውን አስተዋጽዖ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰይፈ ደርቤ ገለጹ።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Jan 19, 2024 1:51 PM
ምሁ (1).jpg ሶዶ፣ ጥር 10/2016(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ዘመናትን የተሻገረ የመላው ህዝብ ጥያቄ በመሆኑ አስፈላጊነቱን...ለማስረዳት በቁርጠኝነት እንሰራለን ሲሉ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ገለጹ። በዩኒቨርሲቲው "ያልተቋረጠው...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:04 PM
የሲዳማ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሰባት አባላት ያሉት የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ በመምረጥ ተመሠረተ። ጉባኤው የተመሰረተው የኢትዮጵያ...ለሁለት ቀናት ባዘጋጀው የምክክር መድረክ ላይ ነው። የተመሠረተው ጉባኤ የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው የተመረጡት ወንጌላዊ ተክሉ ዳኮሌ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On May 13, 2024 4:23 PM
የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ከመተካት አኳያ በምርት ዓይነትም ይሁን በገንዘብ መጠን ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ...ከሀገር ውስጥ ጥቅል ምርት ያለው ድርሻ ማደጉን ጠቁመው፥ ይህም ለኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግሩ ዓይነተኛ ሚና ይኖረዋል ነው ያሉት።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 10, 2024 7:28 PM
ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም የሚተገበሩ የአካባቢ ጥበቃ ስራዎችን በዘገባዎቻቸው ተደራሽ በማድረግ ኅላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የኢትዮጵያ...መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ጠየቀ። ኢትዮጵያ ጠንካራ የአካባቢ ጥበቃ ስርአት ለመገንባት እየሰራች መሆኑም ተገልጿል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 10, 2025 8:23 PM
አስደናቂ ስኬት ተጨማሪ ግቦችን ለማሳካት መሠረት የሚሆኑ ናቸው ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለጹ። ሁለተኛው የኢትዮጵያ...መሠረተ ልማቶችን ለመገንባት ትክክለኛ ፖሊሲዎችንና ስትራቴጂዎችን በመቅረፅ ትክክለኛውን እርምጃ መውሰዷንም ገልጸዋል። ሁለተኛው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Mar 17, 2026 12:31 PM
የአርሶ አደሩን የፋይናንስ አቅም ማሻሻልና የግብርና ግብዓቶች ተጠቃሚነትን ማሳደግ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ወሳኝ መሆኑን የኢትዮጵያ...የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ የሺእመቤት ነጋሽ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Jun 21, 2026 9:11 PM
ተቋም ብቻ ሳይሆን በሚሊዮን የሚቆጠሩ መራጮችና የሌሎች ባለድርሻ አካላት የጋራ ውጤት መሆኑን የኢትዮጵያውያን የጋራ ውጤት መሆኑን የኢትዮጵያ...ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Jan 3, 2026 8:21 PM
ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተገኙበት ''በመደመር መንግስት ዕይታ የሰብዓዊ ድጋፍ ሉዓላዊነት እመርታ'' በሚል መሪ ሃሳብ የኢትዮጵያ...ድጋፍን ለማሟላት በተቀናጀ የአመራር ሥርዓት ስኬቶችም የብዝኅ ዘርፍ ኢኮኖሚ ተጨባጭ ውጤቶች ማሳያ መሆኑን ተናግረዋል። በቀጣይም...
Showing 14,221 to 14,280 of 34,930 entries.