Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:30 PM
ተፈራርመዋል። ሚኒስትሯ በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንደተናገሩት ስምምነቱ በመንገድ ደህንነት ዘርፍ በአገር ውስጥ የሰለጠነ የሰው ኃይል
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:53 PM
የሪፎርም ሥራዎች ውስጥ የሰው ሃይል አደረጃጀት መገንባት አንዱ መሆኑ ተመላክቷል። ለሁለት ቀናት በሚቆየው ፎረም የዘርፉን የሰው ኃይል
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:02 PM
በማጠናከር እና የተጀመረውን የለውጥ ሂደት በማስቀጠል ላይ እያከናወነች ስለምትገኘው ሥራዎች ላይ ተወያይተዋል። የኢትዮጵያን የባህር ኃይል
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 19, 2023 8:46 AM
ለመመለስ ቤተ ክርስቲያን የጀመረችውን ሥራ አጠናክራ እንደምትቀጥል ከመግባባት ላይ መደረሱ ተመላክቷል፡፡ ለዚህም በጀትና የሰው ኃይል
Web Content Article · By Taye Lema On Dec 24, 2023 3:59 PM
ስምምነት የአየር ንበረት ለውጥን ለመከላከል የሚያስችሉ የገንዘብ፣ የፖሊሲና ሰትራቴጂ ቅየሳዎች መካተታቸውንም ተናግረዋል። የታዳሽ ኃይል
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Oct 11, 2026 8:00 AM
የሚደረጉ ጥረቶችና የሚሰሩ ሥራዎችም ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልጸው የኢትዮጵያን የብልጽግና ጉዞ የሚያስቆም ምንም ዓይነት ምድራዊ ኃይል
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 11, 2026 11:27 AM
የሁለትዮሽ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። በውይይታችንም በአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ያለውን ትብብር ማሳደግ፣ በኢትዮጵያ የታዳሽ ኃይል
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 26, 2025 3:52 PM
ቴክ4.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 17/2017(ኢዜአ)፡- ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ሀገራት ትምህርት የሚሆን የዲጂታል ኢኮኖሚና መሰረተ ልማት እየገነባች መሆኑን በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፈጠራና ቴክኖሎጂ ክፍል ኃላፊ ማክታር ሳክ(ዶ/ር) ገልጸዋል። ኃላፊው ለኢዜአ እንደገለጹት፤...
Web Content Article · By Web Admin On Sep 9, 2025 7:35 AM
EDITED AMHARIC GERD LIVE THUMBNAIL.jpg
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 23, 2023 8:56 AM
ውድድረወ.jpg አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 17/2015 (ኢዜአ) :- በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉባቸው ሶስት የማጣሪያ ውድድሮች ዛሬ ይደረጋሉ። ኢትዮጵያ በሜዳሊያ ሰንጠረዡ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች። በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ ያለው ሻምፒዮና ዛሬ አምስተኛ ቀኑን...
Web Content Article · By Taye Lema On Oct 26, 2023 3:02 PM
34 (5).png አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 15/2016 (ኢዜአ) ፦ የ17ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በደቡብ ሱዳን በተሠማራበት የግዳጅ ቀጠና 116ኛውን የሠራዊት ቀን "በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል ሠራዊት" በሚል መሪ ቃል አክብሯል። ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ ጠንካራ ሰራዊት የነበራት፣ ከውስጥም ሆነ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On May 9, 2025 9:27 AM
photo_2025-05-09_09-21-29.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 1/2017(ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን እና ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በሃዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 7, 2025 8:45 AM
sepo (2).jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 29/2017 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን እና ሶስተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይካሄዳል። ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 3, 2023 8:52 AM
ሀ 1 (3).png አዲስ አበባ ግንቦት 26/2015 (ኢዜአ) ፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት መርሐ-ግብር የሶስተኛ ቀን ውሎ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይደረጋሉ። በመርሃ ግብሩም ኢትዮጵያ መድን ከኢትዮጵያ ቡና ከቀኑ 7 ሰአት ላይ ይጫወታሉ። በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 8, 2024 6:41 AM
454446211_914209947417287_7459370281764543838_n.jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 1/2016(ኢዜአ)፦ በፓሪስ ኦሊምፒክ በወንዶች የ3000 ሜትር መሰናክል የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል አልቀናቸውም፡፡ በውድድሩ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦሊምፒክ የተሳተፈው አትሌት ሳሙኤል ፍሬው 8...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jun 27, 2024 11:00 AM
ap.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 20/2016(ኢዜአ)፦በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ኛ ሣምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ሃዋሳ ከተማ ከባህር ዳር ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሃዋሳ ከተማ በፕሪሚየር ሊጉ ባደረጋቸው ያለፉት 5...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 10, 2024 9:48 PM
lllllll.jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 4/2016 (ኢዜአ)፡- በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች በሴቶች የ1500 የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሜዳሊያ ውስጥ መግባት ሳይችሉ ቀርተዋል። አትሌት ድርቤ ወልተጂ አራተኛና አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ 12ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል። ኬንያዊቷ አትሌት ፌዝ ኪፕዬጎን...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 13, 2025 9:22 AM
photo_2025-11-13_09-22-11.jpg አዲስ አበባ፤ ህዳር 4/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይካሄዳሉ። ከረፋዱ አራት ሰዓት መቻል ከይርጋጨፌ ቡና ይጫወታሉ። መቻል በሊጉ ካደረጋቸው አምስት ጨዋታዎች ሶስት ጊዜ ሲያሸንፍ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 9, 2025 10:08 AM
photo_2025-11-09_10-07-43.jpg አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 30/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት አዳማ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጫወታሉ። አዳማ ከተማ በሊጉ ባደረጋቸው አራት ጨዋታዎች...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 4, 2025 9:23 AM
photo_2025-11-03_22-21-28.jpg አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 25/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 9 ሰዓት አርባምንጭ ከተማ ከአዳማ ከተማ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጫወታሉ። አርባምንጭ ከተማ በሊጉ ባደረጋቸው ሶስት...
Web Content Article · By Ayele Yaregal On Mar 11, 2025 9:44 AM
photo_2025-03-11_10-33-27.jpg አዲስ አበባ ፤ መጋቢት 2/2017 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን ከአምናው የሊጉ አሸናፊ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ 9 ሰዓት በአዳማ...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:11 AM
መስከረም 23/201 በቻይናና በእስያ አገራት እየጨመረ የመጣው የማምረቻና የጉልበት ዋጋ አምራቾች ወደ ሌላ አካባቢ እንዲያማትሩ አስገድዷቸዋል ተባለ። ይህ ለአፍሪካ ከፍ ያለ ዕድል ይዞ እንደመጣ የጠቀሰው ሀው ሜድ ኢን አፍሪካ የተሰኘ ድረ-ገጽ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ተመራጭ በመሆን በዕድሉ እየተጠቀመችበት ነው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:48 PM
2019_05_mufti_jpg.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 22/2011የኢትዮጵያ እስልምና ምክር ቤት ከፍተኛ የሆነ የበጀት እጥረት እንደገጠመው የምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ቀዳሚ ሙፍቲህ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ገለፁ። የግንቦት ወር የሰራተኛ ደምወዝ ለመክፈል የሚያስችል ገንዘብ እንኳ እንደሌለው ነው ሐጂ ዑመር የተናገሩት። ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
2022_03_sddefault-1_jpg.jpg
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:44 PM
2018_06_sport_jpg.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 26/2010 ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ኦሮሚያን የወከሉት አቶ ኢሳያስ ጅራ አሸነፉ ቢባልም ምርጫው ድጋሚ እንዲካሄድ ተወስኗል። ዛሬ በአፋር ሰመራ በተካሄደው የእግር ኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዝዳንትና የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ምርጫ ኦሮሚያ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:50 PM
2021_12_ነሚ_jpg.jpg ታህሳስ 13/2014/ኢዜአ/ ወደ አገር ቤት ለሚመጡ አንድ ሚሊዮን ዳያስፖራዎች የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚያዩበት መድረክ እየተዘጋጀ መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽነሯ ሌሊሴ ነሜ አስታወቁ። ኮሚሽነሯ ባለፉት አራት ወራት ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሐብቶች...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:17 PM
2022_11_01_png.png ጥቅምት 28/2015 /ኢዜአ/ በሰላም ስምምነቱ ውስጥ በ5 ቀን ውስጥ ወታደራዊ አመራሮች እንዲገናኙ በሚያዘው መሠረት አዛዦቹ ውይይት ዛሬ በናይሮቢ ተጀምሯል ። እስከ አሁን በስምምነቱ ሂደቱ በመልካም ሁኔታ እየሄደ ነው።
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:23 PM
አዲስ አበባ ጥቅምት 11/2012የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን የቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፍ ፍቃድ አሰጣጥ ማዕቀፍ ማዘጋጃቱን ገለጸ። ባለሥልጣኑ ከተቋቋመ አንስቶ ባከናወናቸው ተግባራትና እያከናወኗቸው ባሉ ስራዎች ላይ መግለጫ ሰጥቷል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ባልቻ ሬባ በሰጡት መግለጫ፤ ባለሥልጣኑ...
2019_08_ecx-logo_png.png ሑመራ ነሐሴ 11 / 2011 በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ማዕከል የሁመራ ቅርጫፍ የሰሊጥ ምርትን በዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት የሚያገበያይበት ማዕከል ትናንት ከፈተ። በከተማው የተከፈተው ማዕከል ነጋዴዎችና የሰሊጥ አምራች አርሶ አደሮችን ወደ አዲስ አበባ መሄድ ሳያስፈልጋቸው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:57 AM
2019_11_76762608_2614575478633175_7320869354868834304_n_jpg.jpg ኢዜአ ህዳር 12 / 2019 ዓ.ም የግል ባንኮች ለተበዳሪዎች ከሚያቀርቡት እያንዳንዱ የብድር ገንዘብ ውስጥ የ27 በመቶ ተቀናሽ አስልተው ለብሔራዊ ባንክ የቦንድ ግዥ እንዲያውሉ የሚያዝዘው መመሪያ ተነሳ። የግል...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:09 PM
2018_07_air2-1_jpg.jpg ሃምሌ 9/1010 በፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራው የኤርትራ ልዑክ በኢትዮጵያ ያደረገውን የሶስት ቀናት ጉብኝቱን ዛሬ አጠናቅቆ ወደ ሀገሩ ተመልሷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድም ለኤርትራ ልዑካን ቡድን ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው አሸኛኘት...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On May 16, 2024 10:17 AM
ppp (4).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 8/2016(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ወላይታ ድቻ እና የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከቀኑ 10 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሊጉ ባደረጋቸው ያለፉት 5...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On May 11, 2024 9:45 AM
ስስ (5).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 03/2016 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሶስተኛ ቀን ውሎ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ሃዋሳ ከተማ ከሲዳማ ቡና ከቀኑ 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሃዋሳ ከተማ በፕሪሚየር ሊጉ...
Web Content Article · By Taye Lema On May 5, 2024 10:02 AM
x (7).png አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 27/2016(ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በወጣው መርሐ-ግብር መሠረት መቻል ከወልቂጤ ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚሰለጥነው መቻል...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 29, 2024 8:35 AM
ስፖርት (10).jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 19/2017(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። ኢትዮጵያ መድን ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከቀኑ 10 ሰዓት በድሬዳዋ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው ኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jun 16, 2024 10:05 AM
ሀሀ (43).jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 9/2016 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ቀን መርሐ ግብር የመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ወላይታ ድቻ ከሀድያ ሆሳዕና ከቀኑ 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመራው ወላይታ ድቻ በሊጉ ባደረጋቸው ያለፉት...
Web Content Article · By Taye Lema On Sep 30, 2024 9:23 AM
prmiYte.jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 20/2017(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመቀሌ 70 እንደርታ ከቀኑ 10 ሰዓት በድሬዳዋ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው ቅዱስ ጊዮርጊስ በሊጉ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 3, 2024 9:43 AM
ሊግ4.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 24/2017 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። ባህር ዳር ከተማ ከወላይታ ድቻ ከቀኑ 10 ሰዓት በድሬዳዋ ስታዲየም ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው የሚመራው ባህር ዳር ከተማ በሊጉ ባደረጋቸው...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 5, 2024 8:30 AM
photo_2024-11-05_08-28-58.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 26/2017(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ፋሲል ከነማ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ ይጫወታሉ። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው ፋሲል ከነማ በሊጉ ባደረጋቸው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Sep 16, 2024 6:01 PM
tur (5).jpg አዲስ አበባ፤መስከረም 6/2016 (ኢዜአ)፦ማስረጃን መሰረት ያደረገ ፖሊሲ መቅረፅና ውሳኔ መስጠት የሚያስችል የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ነገ ይፋ እንደሚደረግ የቱሪዝም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ የዓለም የቱሪዝም ቀንን ለማክበር የሚዘጋጁ ሁነቶችን በተመለከተ...
Web Content Article · By Taye Lema On Sep 9, 2024 3:48 PM
ፈፈፈፈ (27).jpg አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 4/2016(ኢዜአ)፦ጳጉሜ-4 “የኅብር ቀን" በሚል ስያሜ “ኅብራችን ለሰላማችን" በሚል መሪ ኃሳብ በካታር ዶሃ ዛሬ ተከብሯል። የኢትዮጵያዊያንን ብዝሀ ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ እምነት፣ ማኅበራዊ መስተጋብር በሚያንጸበርቅ መልኩ በዓሉ መከበሩም ተገልጿል። ኅብረ ብሔራዊ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 23, 2024 7:58 PM
maxresdefault (1).jpg
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 13, 2026 6:47 PM
ኖርይ.jpg
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 29, 2026 8:23 AM
lige (15).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 21/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 34ኛ ሳምንት ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ ወላይታ ድቻ ከነገሌ አርሲ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጫወታሉ። ወላይታ ድቻ በ43 ነጥብ 10ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። ተጋጣሚው ነገሌ አርሲ በ52 ነጥብ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 4, 2026 6:10 PM
photo_2026-07-04_18-09-36.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 27 /2018 (ኢዜአ)፦ በ2026 ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ኢትዮጵያ የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታ ዛምቢያ ኢትዮጵያን 2 ለ 1 አሸንፋለች። በንዶላ ሌቪ ምዋናዋሳ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ፍሪዳ ንዳሼ እና ፒዳ ሙዙዋ...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On May 2, 2026 4:40 PM
photo_2026-05-02_17-05-11.jpg ከለውጡ በፊት ሕብረ-ብሔራዊ አንድነትን በተሟላ ሁኔታ አለማረጋገጥ በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማኅበራዊ መዋቅሮች ላይ ጥልቅ ጠባሳ ጥሎ አልፏል ፡፡ ቀደምት ግጭቶች፣ የመሠረተ ልማት ውድመትና የማኅበራዊ ትስስር መላላት የዚሁ አንድነት አለመረጋገጥ ውጤቶች...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 31, 2026 9:05 PM
1000104332.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 21/2019 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ተደርገዋል። በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከመቻል ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል። ይርጋጨፌ ቡና እና ሀዋሳ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 3, 2026 12:03 PM
ገንዘብ1.jpeg
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 9, 2025 7:26 PM
ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖን ለመቋቋም ተጨባጭ እርምጃዎችን እየወሰደች እንደምትገኝ ገልጸው፤ የአረንጓዴ ዐሻራ፣ የታዳሽ ኃይል...አንያንጋ በበኩላቸው ኢትዮጵያ በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽእኖን ለመቋቋም የምታደርገው ጥረት የሚደነቅ መሆኑን ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Oct 3, 2023 6:49 PM
የሚያግዝ መሆኑን ገልጸዋል። በአፍሪካ አህጉራዊ የዲጂታል ትራንስፈርሜሽን ለማፋጠን በአህጉሪቱ ያለው 70 ከመቶ በላይ ወጣት ኃይል...አስችሏል ብለዋል። በቀጣይም ዘላቂና ፍትሕዊ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ሥርዓትን ለማረጋገጥ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Dec 12, 2023 8:17 PM
በላይ ተማሪዎች አስፈላጊውን ስልጠና ይሰጣል" ያሉት ደግሞ ፕሮጀክቱን የሚደግፈው የካናዳው የማስተር ካርድ ዓለምአቀፍ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ...በኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት ላይ ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት ያስችላል። ከዚህ በተጨማሪ አገሪቱን በዓለም አቀፍ ደረጃ በተማረ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On May 19, 2025 8:58 PM
ዕድል ዜጎች ተጠቃሚ እየሆኑ ነው። ክህሎት መር ፖሊሲ አሰራርን በመተግበርም የተቋማት ፍላጎትን መሰረት ያደረገ የሰለጠነ የሰው ኃይል...የሆኑ የኀብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ማድረግ ላይ ርብርብ ይጠይቃል ነው ያሉት። ስብሰባውን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር እና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 19, 2025 9:03 PM
ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፣ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር)፣ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሰለሞን ሶካ፣ የኢትዮጵያ...የሥነ ሕዝብ መምህርና ተመራማሪ እሸቱ ጉርሙ(ፕሮፌሰር) እንዳሉት፤ ምርታማነትን ለማሳደግ በትምህርትና በክህሎት የበለጸገ የሰው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 5, 2025 8:15 PM
ከፍተኛ ሀብት ከመመደብ ጀምር ለስፖርቱ ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት መስጠቱን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገለጹ። የኢትዮጵያ...የስፖርት መሰረተ ልማት በመገንባት ከፍተኛ የሆነ ትኩረት ሰጥቷል። ስፖርት የስፖርታዊ እንቅስቃሴ ብቻ ሳይሆን የሀገር መገንቢያ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Jul 7, 2023 5:40 PM
አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ (AFP) ይዞት በወጣው ዘገባ ኢትዮጵያ ውስጥ ከመከላከያና ከሌሎች መደበኛ የጸጥታ ኃይሎች ውጭ የታጠቀ ኃይል...ቢቢሲ አስፍሯልነው። በተመሳሳይ የአገር ውስጥ የመገናኛ ብዙሃን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ በዘገባቸው ሰፊ ሽፋን ሰጥተውታል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:57 AM
መንግስት የውሃ አጠቃቀም፣ አስተዳደርና መረጃ አያያዝ ስርዓቱን ማዘመን እንዳለበት ጠቁመዋል። "በዘርፋ ከፍተኛ የሰለጠነ የሰው ኃይል...በዘርፉ ያካበተውን ልምድ በመጠቀም በምርምርና በማህበረሰብ አገልግሎት ለመደገፍ በውሃ ላይ ብቻ የሚሰራ ተቋም ማደራጀቱን ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:59 AM
በማድረግ ስፖርቱን ለማልማት ጥረት ቢደረግም፤ባለድርሻ አካላት ፖሊሲውን ተረድተው በመሥራት ችግሮች እንደሚታዩ አመልክተዋል፡፡ “የኢትዮጵያ...፡፡ ስፖርቱን የመምራት ኃላፊነት የተሰጣቸው ስፖርት ምክር ቤቶችና ፌዴሬሽኖች ቁመናቸው አለመጠናከር፣በተለይም በበጀትና በሰው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 2, 2025 11:40 AM
ፖሊሲ ከአስቸጋሪ የፋይናንስ ውዝፍ ችግር በመውጣት ወደ ተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጥ መሸጋገር መቻሉንም ተናግረዋል፡፡ በታዳሽ ኃይል...ይወደሳሉ፣ ይመሰገናሉ ሲሉም ተናግረዋል፡፡ ጳጉሜን 2 ቀን የህብር ቀን በሚል ስያሜ "ብዝኃነት...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:09 AM
2019_05_12-1_jpg.jpg ግንቦት 13/2011 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዘንድሮ አራት የጋምቤላ ክልል ከተሞችን የኤሌክትሪክ...የተፈጥሮ ምክንያቶች የሚከሰተውን የኃይል እጥረትና መቆራረጥ ችግር ለማቃለል ጥረት እየተደረገ ነው” ብለዋል አቶ በቂላ። በተለይም...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:17 AM
መሆኑን ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተናገሩ። ፖለቲካዊ ትርፍ ለማግኘት የአገርን ብሄራዊ ጥቅምና የህዝብን ህልውና ለውጭ ኃይል...መነሳታቸው እንደ ሃሳብ ጤናማ ቢሆንም ከሃሳብ አልፈው የህዝብንና የአገርን ብሄራዊ ጥቅም የሚጎዱ መሆን የለባቸውም ብለዋል።...
Showing 10,201 to 10,260 of 34,930 entries.