Web Content Article · By Taye Lema On Aug 10, 2024 6:13 PM
የመተጋገዝና የመደጋገፍ እሴት በይበልጥ ለማጠናከር ዕድል እንደሚፈጥር ገልጸዋል። በዞኑ በሁሉም አካባቢዎች በቂ የግብዓትና የሰው ኃይል...በጎነት ሃይማኖታዊ መሠረት ያለው በመሆኑ መጠናከር አለበት'' ያሉት ደግሞ በበጎ ፈቃድ አገልግሎት በቤት ግንባታው ላይ የተሳተፉት...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Apr 23, 2025 11:12 AM
ኢዜአ)፦ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ 1 ሺህ 382 አዳዲስ የገጠር ከተሞችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ...የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሽፋኑ ይበልጥ ሊሰራበት የሚገባው ነው ያሉት አቶ መላኩ፥ በተለይም ከግሪድ ርቀው የሚገኙ አካባቢዎች የጸሃይ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 27, 2025 11:44 AM
ማሳያ ነው ብለዋል። አቶ በለጠ ባሾ የዓድዋ ድል ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ቅኝ ለመግዛት የመጣውን የጣሊያን ወራሪ ኃይል...የዚህ ዘመን ኢትዮጵያውያን ከቅድመ አያቶቻቸው በወረሱት ጀግንነት ሀገርን በማልማት ላይ መሆናቸውንም ጠቅሰዋል። ለአብነትም ታላቁ...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:12 AM
የግድቡ ፕሮጀክት ሳይት አስተባባሪ ኢንጂነር በላቸው ካሳ ለኢዜአ እንዳሉት፤ የፕሮጀክቱ አካል የሆኑት ዋናው ገድብ፣ ኮርቻ ግድብ፣ ኃይል...ኢንጂነር በላቸው ተናግረዋል። በጣሊያኑ ተቋራጭ ሳሊኒ ኢምፐርጂሊ አማካኝነት የሚከናወነው የሲቪል ምህንድስና ስራ 85 በመቶ ደርሷል።...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:10 AM
ጉዳት አድርሷል ። እንደረዳት ኢንስፔክተሩ ገለፃ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች በድልጮራ ሆስፒታል ህክምና በመከታተል ላይ ይገኛሉ፡፡ የኢትዮጵያ...በዛብህ ንፋሱ በአካባቢያቸው 8 የኤሌክትሪክ ተሸካሚ የእንጨት ምሰሶዎችን ከጥቅም ውጪ ማድረጉን ገልፀዋል፡፡ የከተማው ኤሌከትሪክ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:25 AM
2019_03_3434_jpg.jpg አዲስ አበባ መጋቢት 16/2011 የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበትን...ሰርተን እንለፍ'' ብለዋል። ሌላው የአውደ ርዕዩ ተሳታፊው ወጣት ሙሉጌታ ላቃቸው በበኩሉ "ምንም እንኳን ግድቡ በተባለው ግዜ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:32 AM
2020_07_1123-1_jpg.jpg ድሬዳዋ፤ ሐምሌ 22/2012 (ኢዜአ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ከዳር ለማድረስ...አስታውቀዋል፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ ከድር ጁሃር በበኩላቸው ወደ ብልጽግና የሚያሻግርን ግድብ ከማጠናቀቅ የሚያግደን ምንም...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:35 PM
ተንታኞች የሚገልጹት። የደቡብ አፍሪካ የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዝዳንትና የነፃነት ታጋዩ ኔልሰን ማንዴላም ስፖርት ዓለምን የመለወጥ ኃይል...በወቅቱ የሱዳን የስፖርት ልዑክ ኢትዮጵያ በመምጣት ለሳምንት ያህል በአምስት የስፖርት አይነት ውድድሮች መደረጉን ነው የተናገሩት።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:47 PM
አበባ ጥር 27/2011 ኢትዮጵያ በስነ-ፈለክ እና ጠፈር ምርምር ከዓለም መሪ መሆን የሚያስችል መልክዓ-ምድራዊ አቀማመጥ እንዳላት የኢትዮጵያ...እየሰራ መሆኑን አስረድተዋል። መቀሌና አዳማ ዩኒቨርሲቲዎችን ለአብነት በመጥቀስ ከአምስት በላይ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሰው...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:39 PM
በአማራ፣ በኦሮሚያና በሲዳማ ክልሎች የሚተገበረው መርሃ ግብሩ ከ9 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዶላር በላይ ወጪ ይደረግበታል። የኢንስቲትዩቱ የኢትዮጵያ...እንዳለ መቃኘት በመርሃ ግብሩ የሚከናወን ሌላው ተግባር መሆኑን አመልክተዋል። በዚህም አገሪቷ የሚያስፈልጋትን የአቅም ግንባታ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:46 PM
ባለሙያዎች በማሰልጠን ለህክምና የሚወጣውን ወጭ 50 በመቶ መቀነስ እንደሚያስችል ዶክተር ርዕየ አስታውቀዋል፡፡ በፋውንዴሽኑ የኢትዮጵያ...ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በህክምናው ዘርፍ የተሟላ የህክምና መሳሪያዎች ጥገና እንዲኖር በተግባር የተደገፈ የሰው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:59 AM
አጥጋቢ እንዳልሆነ አቶ ይልቃል ጠቅሰዋል። በመደበኛው አሰራር በተቋማት ስለ አካል ጉዳተኞች በሚገባ ግንዛቤው ኖሮት የሚሰራ የሰው ኃይል...ችግሩን በመፍታት አካል ጉዳተኞችን የተሻለ ተጠቃሚ ለማድረግ አካል ጉዳተኞች ላይ አተኩሮ የሚሰራ መሰል ተቋም ያስፈልጋል" ብለዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:02 PM
2012 (ኢዜአ) የዜጎች ጥንቃቄ አሁን ባለበት ሁኔታ ከቀጠለ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስርጭት ፍጥነት ሊባባስ እንደሚችል ተገለፀ። የኢትዮጵያ...ናቸው። ቫይረሱ አንዱን ገድሎ ሌላውን የሚተው አይደለም ያሉት ፕሮፌሰሩ የመከላከያ መርሆዎች አተገባበር ላይ ሁላችንም የፀጥታ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:43 AM
ሠራዊት ድጋፍ አድርገዋል። በአስተዳደር የገቢዎች ባለሥልጣን ቅርንጨፍ ጽህፈት ቤት ባለሙያ ወይዘሮ ሕይወት ከበደ፤ ህወሓት ለተቀሩት የኢትዮጵያ...የተለመደውን የሽብር ተግባሩን አጠናክሮ በመቀጠል ለህዝብ ያለውን ንቀት በተደጋጋሚ በተግባር አሳይቷል" ብለዋል። ይህንን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:05 PM
ተከትሎም የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽህፈት ቤት "በምንምና በማንም ካሰብነው መንገድ አንቀርም ያቀድነውን ከማሳካት የሚያግደን ምድራዊ ኃይል...እንዲረዳ ለማድረግ ብሎም የሚፈጠሩ ውዥንብሮችን ለማጥራት አሁንም ስራዎች ይሰራሉ ነው ያሉት። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በታላቁ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:18 PM
በክልሉ ውስጥ የሚገኙ ብሔረሰቦች አንድ በሚያደርጉ ጉዳዮች ላይ መተባበር አለባቸው" ያሉት አፈ ጉባኤው ብዝሃነትን ለልማትና ዕድገት ኃይል...የብልጽግና ተስፋ እውን የሚያደርጉ ተግባራትን ለመፈጸም እንደሚሰራ አስታውቀዋል ። መደጋገፍና አብሮነት በህዝብ ውስጥ ከጎለበተ...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:24 PM
ተገንዝበው ተገቢውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገ አስታውቋል። በቅርቡ አንድ ግለሰብ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ መብራት ኃይል...አካባቢ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገርጂ ቅርንጫፍ 7 ሀሰተኛ ባለ መቶ ብር ኖቶችን ከ26...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:28 PM
የአደዋ ድል በዓል በተለያዩ ሁነቶች በሁሉም የሀገሪቱ ክፍል መከበሩ ስለድሉ ማወቅና መማር መነቃቃት ይፈጥራል። “የአደዋ ድል የኢትዮጵያ...ለትውልድ ለማሻገር ሞራልና ጀግንነትን ያላበሰን ታላቅ ድል ነው” ብላለች። “የአሁኑ ትውልድ የመተባበርን፣ የህብረትንና የአንድነትን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:57 AM
ሰላምና መረጋጋት እንዲሰፍን ድጋፋቸውን እንዲያጠናክሩ ወጣቶች ጠየቁ። ወጣቶቹ ይህንን የጠየቁት "ወጣቶች ለሰላም" በሚል ርዕስ የኢትዮጵያ...የህዝብ ግንኝነት ዘርፍ ኃላፊ ወጣት አስማማው ጥጋቡ ነው። የአብሮነትና የሰላም እሴት ግንባታ ማጠናከር ያስፈልጋል። ወጣቱ የሰላም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:56 PM
ንግግር ኢትዮጵያ በቀጣናው የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም እያደረገች ያለውን ጥረት አድንቀዋል። ለአብነትም ከጂቡቲ ጋር በታዳሽ ኃይል...መርሃ-ግብር አከናውናለች። በዚህም የሁለቱን ሀገራት ትብብር በአረንጓዴ ልማት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር እየተሰራ መሆኑን በጂቡቲ...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:08 PM
ተላብሰን መሆን አለበት" ሲሉም አስገንዝበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነገ የሚከበረውን 27ኛውን የግንቦት ሃያ በዓል አስመልክተው ለመላው የኢትዮጵያ...አካባቢን ለመረዳትም ሆነ ለመግራት ወደውስጣችን በመመልከት ከራስ ጋር በሚደረግ እርቅ እና የጥሞና ሰዓት ነፍሳችንን በአዎንታዊ...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:09 PM
ነሐሴ 13/2010 በተያዘው በጀት ዓመት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ ከ160 ሚሊዮን ብር በላይ
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 7, 2023 9:17 AM
ከሚገኙ ከ4 ሺህ በላይ የአምራች ኢንዱስትሪዎች መካከል በስራ ላይ የሚገኙት 2 ሺህ ገደማ ብቻ ናቸው" ሲሉ ገልጸዋል። ይህ 'የኢትዮጵያ...በበኩላቸው የአምራች ኢንዱስትሪውን ዘርፍ የጥሬ እቃ አቅርቦት እጥረት፣ የፋይናንስ ችግር፣የውጪ ምንዛሬ እጦትና የሰለጠነ የሰው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Mar 23, 2024 12:57 PM
ሊትር የሚሆን ወተት በማቀነባበር የአይብ፣ የቅቤና የአጓት ምርቶችን እንደሚያቀርብ ነው ያስረዳው። ቴክኖሎጂው ጊዜና የሰው ኃይል...በመቆጠብ ምርትና ምርታማነትን እንደሚጨምር ጠቅሷል። የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን...
Web Content Article · By Taye Lema On Mar 1, 2024 12:32 PM
መተማ፤ የካቲት 22/2016(ኢዜአ)፡-አባቶች በዓድዋ ጦርነት በአንድነት ሆነው በወራሪው ኃይል ላይ ያስመዘገቡትን ድል በመገንዘብ...የአሁኑ ትውልድ ሰላምና አንድነቱን በማረጋገጥ ሊያከብረው እንደሚገባ የምዕራብ ጎንደር ዞን አባት አርበኞች ተናገሩ።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Dec 27, 2023 4:35 PM
አስታውሰው ልዩ ጥበቃ በሚያስፈልጋቸው ቦታዎች የፀጥታ ኃይሎችን ከወጣቶችና ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በማቀናጀት የሰው ኃይል...እንዲሆኑ ከመግባባት ላይ መደረሱንም ተናግረዋል። ከተማችን ሀዋሳ በሠላም፣ በአብሮነትና በመቻቻል ትልቅ እሴት የገነባች ትንሿ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Mar 6, 2024 9:48 AM
በበኩላቸው፤ የጤና አገልግሎቱ በቴክኖሎጂ የታገዘ እንዲሆን ሚኒስቴሩ በትብብር እየሰራ ነው። በጥናትና ምርምር እንዲሁም በሰው ኃይል...አቅም ግንባታ በኩልም ከጤና ሚኒስቴር ጋር በትብብር እየሰራን ነው ብለዋል። የዓለም ጤና ድርጅት...
Web Content Article · By Taye Lema On Apr 20, 2024 11:03 AM
ማህበረሰብ መሆኑን ገልጸዋል። ኢትዮጵያን ለመከፋፈልና ለማጋጨት በየዕለቱ ብዙ ለሚጥሩ ጠላቶች ሁሉ መላው ኢትዮጵያዊ የአንድነትን ኃይል...ኢትዮጵያን የሚበትን መሆን እንደሌለበት ገልጸዋል። የጉራጌ ህዝብ በውስጡ የተለያዩ ማንነቶች ቢኖሩትም በጉራጌነት አንድ ሆኖ በመኖር...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Aug 31, 2024 10:14 AM
tenagna.jpg ባህር ዳር፤ ነሐሴ 25/2016 (ኢዜአ)፡- በአማራ ክልል በ2017 በጀት ዓመት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ...ክልሉ የድርሻውን ሲወጣ መቆየቱን ለኢዜአ ተናግረዋል። በማጠናቀቂያ ምዕራፍ ላይ የሚገኘው ታላቁ የህዳሴ ግድብ አራቱ ተርባይኖች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 5, 2025 10:02 AM
በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ያሉ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች የሀገርን እድገትና ማንሰራራት እውን የሚያደርጉ መሆናቸውን ምሁራን ገለጹ። ታላቁ የኢትዮጵያ...በድምሩ ከ30 ቢሊዮን ዶላር በላይ የተለያዩ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች እንደሚከናወኑ አብስረዋል። የማዳበሪያ ፋብሪካ፣...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 19, 2026 5:33 PM
አካላት ጋር በመቀናጀት በዘመናዊ መሣሪያዎች ባከናወኑት ጥብቅ ፍተሻና ቁጥጥር ኮኬይኑ ከእነተጠርጣሪዋ መያዙን መረጃው ጠቁሟል፡፡ የኢትዮጵያ...መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የአቪዬሽን ደኅንነት ዋና መምሪያ ያደረገውን ሪፎርም ተከትሎ የላቁ ቴክኖሎጂዎች መጠቀም መቻሉ፤...
Web Content Article · By Sefina Husen On Apr 3, 2026 8:13 PM
በኢንዱስትሪ እና በአዲስ አበባ-ጂቡቲ የባቡር ኮሪደር ላይ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምትቀጥል አረጋግጠዋል። ከዚህ ባለፈም በሰው ኃይል...በተለያዩ ፕሮጀክቶች ድጋፍ እንደምታደርግ ጠቁመዋል። ቻይና ከአፍሪካ ጋር ያላት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ጠንካራ እና ፍሬያማ እንዲሆን...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 24, 2026 10:12 AM
የኢኮኖሚ ጥቅም ጋር በቀጥታ የተያያዘ መሆኑን ያነሳሉ። እንደ ረዳት ፕሮፌሰር ማሙዬ ገለጻ፣ ኢትዮጵያ በታሪኳ ጠንካራ የባህር ኃይል...የነበራት ከመሆኑም በላይ የቀይ ባህርን አገልግሎት በቅርበት ትጠቀም ነበር። የአሁኑ የባህር በር ጥያቄንም...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 28, 2026 4:20 PM
ገልጸዋል። ኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪካ የኃይል ማስተላለፊያ ማህበር (EAPP) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ መሆኗን እና የታላቁ የኢትዮጵያ...ህዳሴ ግድብ ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ መግባቱ ለቀጣናው ሀገራት ንጹህ እና አስተማማኝ ኃይል...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:04 PM
2020_07_abiy...kl__png.png አዲስ አበባ (ኢዜአ) ሀምሌ 15/2012 የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ...'' ብለዋል። የግድቡ የመጀመሪያ ዙር የውኃ ሙሌት ቢጠናቀቅም ቀሪ የቤት ስራዎች መኖራቸውን አመላክተዋል። የዲፕሎማሲ ስራዎችና...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
gerd-always1_png.png ገዛኸኝ ደገፉ /ኢዜአ/ ኢትዮጵያን ጨምሮ አብዛኛዎቹ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ የሆነ የኤሌክትሪክ ኃይል...የትምህርት ተደራሽነትም ዝቅተኛ ነው። ከዚህ በተጨማሪ ከዓለማችን ደሃ ሀገራት መካከልም የምስራቅ አፍሪካ ተጠቃሽ ነው። ታላቁ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Nov 6, 2023 8:05 AM
398999916_647503374233420_1084362357672460087_n.jpg
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 2, 2025 8:47 AM
photo_2025-06-02_07-47-25.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 25/2017 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 33ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። አዳማ ከተማ ከባህር ዳር ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በሊጉ ያለፉትን...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On May 25, 2025 6:47 PM
494738740_1147223067444021_58261376546586868_n.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 17/2017 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 31ኛ ሳምንት አዳማ ከተማ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 2 ለ 0 አሸንፏል። በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ነቢል ኑሪ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 10, 2024 9:51 PM
bbbb (6).jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 4/2016 (ኢዜአ)፡- በ33ኛው የኦሊምፒክ ጨዋታዎች በወንዶች የ5000 የፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሜዳሊያ ውስጥ መግባት አልቻሉም። አትሌት ሐጎስ ገብረሕይወት አምስተኛ፣ አትሌት ቢኒያም መሐሪ ስድስተኛና አትሌት አዲሱ ይሁኔ 14ኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 21, 2025 9:27 AM
photo_2025-11-20_22-26-04.jpg አዲስ አበባ፤ ህዳር 12/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።’ ከምሽቱ 12 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀዲያ ሆሳዕና በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። የ16 ጊዜ የሊጉ አሸናፊ ቅዱስ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Nov 27, 2025 9:24 AM
photo_2025-11-27_09-21-15.jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 18/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት ድሬዳዋ ከተማ ከምድረገነት ሽሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጫወታሉ። ድሬዳዋ ከተማ በሊጉ ባደረጋቸው ስድስት ጨዋታዎች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 30, 2025 9:43 AM
ሊግ (22).jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 21/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻን ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም ያገናኛል። ፋሲል ከነማ በሊጉ ባደረጋቸው ሰባት ጨዋታዎች...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 8, 2025 9:26 AM
photo_2025-11-07_22-23-35.jpg አዲስ አበባ ፤ጥቅምት 29/2018 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት ባህር ዳር ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጫወታሉ። ባህር ዳር ከተማ በሊጉ እስከ አሁን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 3, 2025 10:50 AM
ሊግ4 (3).jpg አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 24/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም ሀድያ ሆሳዕና ከኢትዮጵያ መድን ይጫወታሉ። ሀድያ ሆሳዕና በሁለት ነጥብ 15ኛ ደረጃን ይዟል። የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:26 AM
በኢትዮጵያ ለሶስተኛ ጊዜ የኢትዮጵያና ቻይና ንግድ ትርዒት በሚሊኒየም አዳራሽ ዛሬ ተከፈተ። በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ የተከፈተው የንግድ ትርዒት ነጋዴውን ከቻይና አምራቾችና አቅራቢዎች ጋር በቀጥታ በማገናኘት የዕውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ የሚያስችል መድረክ ነው። የአገሪቷን ንግድና ኢንቨስትመንት ወደ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:49 PM
2019_08_11111-2_jpg.jpg አዲስ አበባ ኢዜአ ነሃሴ 24/2011 በሞሮኮ እየተካሄደ በሚገኘው 12ኛው የአፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ያገኘችው የሜዳሊያ ብዛት 22 ደርሷል። የአፍሪካ ጨዋታዎች ከነሐሴ 13 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ሲሆን ከ54 አፍሪካ አገራት የተወጣጡ 6 ሺህ ስፖርተኞች በ26...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:22 PM
አዲስ አበባ ግንቦት 6/2011 ኢትዮጵያና ኮትዲቩዋር ከእስያ ውጭ ካሉ አገራት እኤአ በ2020 ኢኮኖሚያቸው በተመሳሳይ ፍጥነት እንደሚያድግ አንድ ዓለም አቀፍ ሪፖርት አመለከተ:: በእንግሊዝ በሚገኘው ስታንዳርድ ቻርተርድ ባንክ እና ኤሲያን ማይክሮ ኢኮኖሚክ የምርምር ማዕከል የሚሰሩ የኢኮኖሚ ኤክስፐርቶች...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:21 PM
2019_03_aby-keniata-hawasa_png.png ሐዋሳ የካቲት 22/2011 የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ዛሬ የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክን ጎብኝተዋል። ፕሬዚዳንቱ ፓርኩን የጎበኙት ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድና ከኬንያ የንግድ ማህበረሰብ ጋር በመሆን ነው። የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:02 PM
2020_03_maxresdefault-25_jpg.jpg
2021_03_maxresdefault-4_jpg.jpg
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 14, 2024 3:59 PM
tur.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 6/2016(ኢዜአ)፦ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ታዬ አጽቀሥላሴ እና የቱኒዚያ አቻቸው ናቢል አሚር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተነጋግረዋል። እየተካሄደ ካለው 44ኛው የአፍሪካ ሕብረት ሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን ባደረጉት ውይይት፤...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 17, 2024 9:33 AM
ከ (34).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 9/2016(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ሀምበሪቾ ከባህር ዳር ከተማ ከቀኑ 10 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። በፕሪሚየር ሊጉ እስከ አሁን 1 ጨዋታ ብቻ ያሸነፈው ሀምበሪቾ በሊጉ ባደረጋቸው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 18, 2024 3:13 PM
l (8).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 10/2016 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሀድያ ሆሳዕና ከቀኑ በ 9 ሰዓት፤ ሐዋሳ ከተማ ከመቻል ከቀኑ 12 ሰዓት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። ቅዱስ ጊዮርጊስ በፕሪሚየርሊጉ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Nov 25, 2025 9:24 AM
photo_2025-11-25_08-34-48.jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 16/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 9 ሰዓት አዳማ ከተማ ከባህርዳር ከተማ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። አዳማ ከተማ በሊጉ ባደረጋቸው ስድስት ጨዋታዎች...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 22, 2026 9:16 AM
photo_2026-06-22_09-14-16.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 15/2018 (ኢዜአ):- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 36ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ላይ ፋሲል ከነማ ከአርባምንጭ ከተማ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያከናውናሉ።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 16, 2026 10:18 AM
ስፖርት (44).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 8 /2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ32ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ...
Web Content Article · By Sefina Husen On May 11, 2026 7:39 AM
photo_2026-05-10_21-36-19.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 3/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ31ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ ነገሌ አርሲ ከድሬዳዋ ከተማ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። ነገሌ አርሲ በ48...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Mar 5, 2026 8:04 AM
photo_2026-03-05_08-03-34.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 26/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ ሀዲያ ሆሳዕና ከአዳማ ከተማ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። ሀዲያ ሆሳዕና በሊጉ እስከ አሁን ሰባት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 31, 2025 9:04 AM
photo_2025-12-30_22-02-56.jpg አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 22/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት በመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከኢትዮጵያ መድን ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። የ2016...
Showing 9,001 to 9,060 of 34,235 entries.