Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:44 PM
2018_06_football_jpg.jpg አዲስ አበባ ሰኔ 15/2010 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ28ኛ እና 29ኛ ሳምንት...የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሃግብሮች ላይ የቀን ለውጥ ማድረጉን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ ከዚህ በፊት...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:32 PM
ባወጣቸውና ወደ ፊትም በሚያወጣቸው መመሪያዎች መሰረት አገልግሎት እንደሚሰጡም ተመላክቷል። የተደረገውን የአሰራር ለውጥ መሰረት የኢትዮጵያ...ማሪታይም ባለስልጣን፣ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለስልጣን፣ የመንገድ ደህንነት እና መድን...
ዲፕሎማሲ ትግሉ የበኩሉን መወጣት እንዳለበት ተገለጸ። በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስተባባሪነት በወቅታዊ የኢትዮጵያ...የኢትዮጵያን የማደግ መብት ለመገደብ ከግብፅ፣ ከሱዳንና ከአሸባሪው ህወሓት ጋር በመሰለፍ ማሴራቸው ወቅቱን አይመጥንም፡፡ ታላቁ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:33 PM
መገናኛ ብዙሃን የኢትዮጵያን መልካም ገጽታ ለማጠልሸት የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ ቆም ብለው እንዲመለከቱ ያደርጋል ነው ያሉት። የኢትዮጵያ...ተናግረዋል። አስተያየት ሰጪዎቹ ዳያስፖራው በቀረበው ጥሪ ወደ አገር ቤት በመምጣት የዚህ ታሪክ አካል መሆን አለበት ብለዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:40 AM
7713224430442355180_n-2_jpg.jpg ሀዋሳ/ዲላ፤ ሚያዝያ 16/2013 (ኢዜአ) ብልጽግና ፓርቲ በሲዳማ ክልል ይርጋለም ከተማ ፤ የኢትዮጵያ...እንዲኖራቸውና ኢትዮጵያ ካደጉት ሀገራት እኩል እንድትሆን በመፈለግ ብልፅግና ፓርቲን እስከመጨረሻው እንደሚደግፉ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:59 AM
አልቀበልም ማለቷ ህዝብን ያኮራና የሚደነቅ ነው ብለዋል፡፡ "ሁሉም አገራት ወንዛቸውን ገድበው የተፈጥሮ ሀብታቸውን በሚጠቀሙበት ዓለም የኢትዮጵያ...ብለው የሚጠይቁት ዶክተር ሁሴን፤ ሱዳን አራት ግድቦችን ገንብታ እየተጠቀመች መሆኑን እንደ ማሳያ አንስተዋል፡፡...
የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል የዓለም የእርሻና የምግብ ድርጅት የ4 ነጥብ 5 ሚሊዬን ዶላር ድጋፍ ለማድርግ ቃል ገብቷል። የኢትዮጵያ...ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ኢትዮጵያም ይሄን ታሳቢ በማድረግ በባህላዊ መንገድና በአውሮፕላን ርጭት ለመከላከል ተዘጋጅታለች...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:02 PM
ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተገኙበት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ፣ የኢትዮጵያ...ያሉ ስራዎችን በክልሎች ተዘዋውሮ የመስክ ምልከታ ማድረጉን በመግለጽ ቦርዱ በገለልተኝነት እና በነፃነት እየሰራ ነው ብለዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:43 AM
በብሄራዊ ጥቅም ላይ ያለው አረዳድ ችግር መሆኑን ያነሳል። በየትኛውም አገር ሚዲያ በአገር ጥቅም ጉዳይ አይደራደርም ያለው ግርማ የኢትዮጵያ...መገናኛ ብዙሃን በኢትዮጵያ ላይ ግልፅ አድሎ በመፈፀም የተጠናከረ ዘመቻ በመጀመራቸው ይህን ጫና የመክትና ከአገር ጥቅም ጎን መቆም...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:42 AM
ወጣት፣ ሴትና አዛውንት በላይ በላዩ በመጨመር በተራዘመ ጦርነት ያሰበውን ኢትዮጵያን የማፍረስ ግብ ለማሳካት እየሰራ መሆኑን መላው የኢትዮጵያ...ጥሪው አፋጣኝ ምላሽ በመስጠት የአድዋን ድል መድገም አለበት" ሲሉ አስገንዝበዋል። እስካሁን በተደረገው የህልውና ትግል መላው...
ከፍተኛ ሚና ሊወጣ እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ። በህገ መንግሥት ስርዓት ግንባታ የመገናኛ ብዙሃን ሚናና በ16ኛው የኢትዮጵያ...የላቀ መሆኑን አመልክተዋል። "ተቋማቱ አሁን ላይ ሀገር ለማዳን እያደረጉ ያሉትን ጥረት እናደንቃለን" ያሉት ምክትል አፈ ጉባኤዋ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:41 AM
በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የንግድና ኢኮኖሚ ትብብር አማካሪ ሚስተር ያንግ ይሃንግ ለጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰና በዩኒሴፍ የኢትዮጵያ...ለማጠናከርና ለሌሎች ድጋፍ ሰጪ አካላት በር የሚከፍት በመሆምኑ ይህን መሰሉን ድጋፍ ማጠናከር እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል። በዩኒሴፍ...
እንዳለውም ጠቁመዋል። በቅርቡ በጸጥታው ምክር ቤት የታየው የህዳሴ ግድብ ግንባታ ውሃ ሙሌትም በአፍሪካ ህብረት እንዲወሰን መደረጉ የኢትዮጵያ...የተገኘው ድል ሃገራዊ አንድነትን በማጠናከርና በእውቀት ላይ በተመሰረተ ዲፕሎማሲ መሆኑን ጠቅሰዋል። በቅርቡ በታላቁ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:03 PM
9/2012 (ኢዜአ) የዳያስፖራው ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ኮሮናቫይረስን ለመከላከል በገንዘብና በእውቀት ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ...ዜጋ በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዘ የመጀመሪያ ሰው ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን ቫይረሱም በአሁኑ ወቅት በስፋት እየተሰራጨ ይገኛል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:05 PM
የተሳተፉ የኪነ-ጥበብ ዘርፍ አካላት አገሪቱ ያሏትን ኅብረ-ባሕላዊ መገለጫዎች ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ለማስተዋወቅ ይረዳል ብለዋል። የኢትዮጵያ...ተወዛዋዦች ጥበብ ማኅበር ፕሬዝዳንት መላኩ በላይ ሥምምነቱ የኪነ-ጥበብ ዘርፉን ለማሳደግና አገሪቱንም ለመቀየር አቅም አለው...
n_jpg.jpg አዲስ አበባ የካቲት 30/2013 ከትግራይ ክልል ሁኔታ ጋር በተገናኘ የታሰሩ ተጠርጣሪዎች አያያዝ መልካም መሆኑን የኢትዮጵያ...ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና...
ገቢራዊ ማድረግ ይጠይቃል። ሳይንስ ባህል እንዲሆን ደግሞ ከቅድመ መደበኛ ትምህርት ጀምሮ በትውልድ ላይ ማስረጽ ያሻል ብለዋል። የኢትዮጵያ...ገብረማርያም የተሻለ ዓለም ለመፍጠር፣ ወይንም የነበረውን ተፈጥሮ ለማስቀጠል በሳይንስና ቴክኖሎጂ እመርታ ማምጣት ያስገድዳል ይላሉ።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:06 PM
ውጭ በመሆኑ ተቀባይነት እንደሌለው የተደራዳሪ ቡድን አባሉ ኢንጂነር ጌዴዎን አስፋው ተናግረዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና በታላቁ የኢትዮጵያ...የውሃ አጠቃቀሙ ፍትሐዊና ምክንያታዊ መሆን እንደሚገባው እንደምታምንና በዚሁ መርህ እየተንቀሳቀሰች መሆኗንም ገልጸዋል። "በታላቁ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:07 PM
ተፎካክረን ኢትዮጵያ አሸንፋለች፤ አገር ለማዳን ሳንፎካከር በጋራ ቆመን እንመክታለን ሲሉ የተፎካካሪ ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ተናገሩ። የኢትዮጵያ...በአንድ የሚቆሙ መሆናቸው አገር በችግር ውስጥ ሆና በአንድ ሐሳብ ምርጫውን በሰላም ማለፍ መቻሉን ነው ያስረዱት። በአጠቃላይ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:10 PM
እንዳለባት በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙዩኒኬሽን ምሁራን አመለከቱ:: ምሁራኑ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳስረዱት፤ የኢትዮጵያ...ትምህርት ሲያካፍሉ የነበሩ ምዕራባውያን ሚዲያዎች ከመርህ በማፈንገጥ ጫና ለመፍጠር መሰለፋቸው ተገቢነት እንደሌለው ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:11 PM
የመሰከረችውን ሩሲያን ጠቅሰው በጸጥታው ምክር ቤት አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ተደጋጋሚ ማእቀብ ለመጣል ያደረገችውን ሙከራ ሩሲያ በመቃወም የኢትዮጵያ...ቋሚ ወዳጅ መሆኗን አሳይታለች ነው ያሉት። የኢትዮጵያ ህዝብ በየዘመናቱ የተፈተነ...
ንቅለ ተከላ እንደምታደርግም ገልጻልናለች፡፡ ከንቅላ ተከላው በኋላም እንደፈለገች ተንቀሳቅሳ ልጇን ለማሳደግ ተስፋ ሰንቃለች፡፡ የኢትዮጵያ...የሚገኙ ወገኖችን ለመታደግ የዐይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል የሚገቡ በጎ ፈቃደኞች መበራከት እንዳለባቸውም ጥሪ አቅርበዋል፡፡...
ከፍተዋል። እነዚህን የጥፋት መልእክተኞች የሃሰት መረጃ በማጋለጥ የኢትዮጵያን ነባራዊ እውነታው ለመላው ዓለም ተደራሽ ለማድረግ የኢትዮጵያ...ሰሞኑን ቢለኔ ስዩም ወደ ሚዲያው ቀርበው እውነቱን ያስረዱበትን አካሄድ መከተል የሁላችንም ድርሻ ሊሆን ይገባል ሲሉ ገልጸዋል።...
png.png የካቲት 9/2014(ኢዜአ)አገሪቷ ከጥጥና ከጨርቃ ጨርቅ ምርቶች የምታገኘውን ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...መነሻ በመውሰድ በቀጣይ የተሳካ ሥራ ለመሥራት ኢንስቲትዩቱ ቁርጠኛ መሆኑንም አረጋግጠዋል። የአፍሪካ ሰፕላይ ኢኮኖሚ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:15 PM
ምስጢሩ አንድነታችን ነው ያሉት ደግሞ የሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ክፍል ምክትል ዲን ደሊል ወርቂቾ ናቸው፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ...ማድረጉም ተገልጿል። ኢትዮጵያ በፍትሀዊ የጋራ ተጠቃሚነት መርህ ላይ ተመስርታ በአባይ ወንዝ ላይ እያከናወነችው ያለው የታላቁ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:16 PM
በዚህም ህወሓት የሀሰት ትርክትና ፕሮፖጋንዳ በመፍጠር የትግራይ ክልል ህዝብ ለዘመናት በሠላምና በአንድነት አብሮ ከኖረው መላው የኢትዮጵያ...ህዝብ በማደናገርና በማስገደድ ወደ ሌላ ዙር ጦርነት ያስገባው ተጠያቂነት እንዳይኖር አጀንዳ ለመፍጠር እንደሆነም አመልክተዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:14 PM
2022_07_77777777777777777777777777_png.png ሰኔ 28/2022 /ኢዜአ/ የኢጋድ መሪዎች የኢትዮጵያ መንግስት...አስተባባሪነትም በተለያዬ ጎራ የተሰለፉ ሱዳናውያን ውይይት እንዲያደርጉ የተጀመሩ ተግባራትንም በበጎ ተመልክቷቸዋል። የኢጋድ መሪዎች...
አትሌቶቻችን ተባብረን በአንድነት ከሰራን ሀገር የማታልፈው ፈተና እንደማይኖር የገለጹት አቶ ሰይድ፣ "በመተባብር ስኬት እንደሚገኝ የኢትዮጵያ...ከተቻለ ነገም ኢትዮጵያን አሸናፊ ማድረግ እንደሚቻል ገልጸዋል ለእዚህም ሁላችንም በየተሰማራንበት መስክ ውጤት በማስመዝገብ...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:19 PM
ግንቦት 9/2010 በአገሪቱ ቴክኖሎጂን በማላመድና በመቅዳት ወደ ተግባር በመለወጥ በኩል እየተሰራ ያለው ሥራ አነስተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ...እንደሚገባ ገልጸው፣ የቴክኖሎጂ የትኩረት አቅጣጫዎች በአግባቡ ተቀምጠው የዘርፉ ምሁራን እንዲያተኩሩባቸው ማድረግ ይገባል ብለዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:17 PM
የማሸነፍ እድላቸው የተሻለ የሚባል እንደሆነ አመልክተዋል። ድጋፍ የተሰጣቸው እጩዎች ቢመረጡ በአሜሪካ ሕግ አውጪ ምክር ቤቶች የኢትዮጵያ...አቅርበዋል። ኮሚቴው በቀጣይ ተቋማዊ አቅሙን ማጠናከር፣ በአሜሪካ ፖለቲካ ውስጥ የኢትዮጵያን ጥቅም የሚያስጠብቁ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና...
የጀመሩትን ሥራ ከግብ እንደሚያደርሱ የዲላ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። የደብረ ብሃን ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት በበኩላቸው ታላቁ የኢትዮጵያ...ማድረስ እንዳለበትና ለእዚህም ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል። በተመሳሳይ ዜና የደብረ ብሃን ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ታላቁ...
የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ። በሀገሪቱ ጠላቂ ሰላም ለማምጣት መንግስት የሄደበት ርቀት ተገቢ መሆኑንና እንደሚደግፉትም አስታውቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ...ርቀት ያደነቁት አቶ ሃይለጊዮርጊስ ፤ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ክብር መጠበቅ ፓርቲያቸው ከመንግስት ጎን እንደሚቆም...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:18 PM
2022_11_78-2_png.png ዲላ (ኢዜአ) ህዳር 10/2015 የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ እስኪያልቅ...ያለውን ፍላጎት ያሳያል ብለዋል። የምዕራብ ጉጂ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ዋሬ ጋዳ በበኩላቸው፣ የዞኑ ህዝብና አስተዳደር ታላቁ...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:21 PM
በአውሮፓ 238 በመቶ፣ በአሜሪካ 445 በመቶ፣ በቻይና ደግሞ 180 በመቶ የፍላጎት መጨመር መታየቱንም አቶ ክፍሌ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...ተናግረዋል ። ስፔን፣ እስራኤል፣ ሜክሲኮና ቺሊ የመሳሰሉ ከፍተኛ የአቦካዶ አምራቾች ለዓለም ገበያ ምርቶቻቸውን የሚያቀርቡበት ወቅት...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:20 PM
ፕሬዝዳንቱ ። በቀጣይም ቀጠናዊ ልማት በሚያመጡ ፕሮጀክቶች ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚያስፈልግም ገልጸዋል ፕሬዝዳንት ኢሳያስ። የኢትዮጵያ...ለጤና ኬላ፤ ትምህርት ቤት፤ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት፤ የመስኖና የመንገድ መሰረተ ልማቶች እንዲስፋፋ አግዟል ሲሉም ጨምረዋል።...
የሚታዩ አደጋዎችን ለመከላከል የየአካባቢዎቹን ማህበረሰብ ማዕከል ያደረገ የጥበቃና ልማት መርሃ-ግብሮችን መተግበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ...፣ ነጭ ሳር ምንጣሮ፣ ሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ሰደድ እሳትና መሬት ወረራ መፈጸሙን ከባለስልጣኑ የተገኘ መረጃ ያመለክታል።...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:22 PM
አስተዳደር እና የተቀሩት ስድስት ክልሎች በገንዘብና ሌሎች ችግሮች እንደማይሳተፉ ማሳወቃቸውን ፌዴሬሽኑ ገልጿል። የ2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ...ተቀርጧል። በጨዋታው ቂርቆስ ክፍለ ከተማ 21 ለ 17 እየመራ የነበረ ሲሆን ክለቦቹ ቀሪውን 14 ደቂቃ ጨዋታ ነገ እንደሚያደርጉ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:26 PM
የፌዴራል መንግስት በትግራይ ክልል በጀመረው የህግ ማስከበር ዘመቻ ውስጥ የሶስተኛ ወገን ተሳትፎ አያስፈልግም'' ሲሉ ተናገሩ። የኢትዮጵያ...ሀይል እና ሚሊሻ አባላቱ በማይካድራ በንጹሃን ዜጎች ላይ አሰቃቂ ግድያ ስለመፈጸማቸው ተናግረዋል። ይህን አሰቃቂ የንጹሃን ግድያ...
ይተርካል። ወታደሩ አገር ከነፍሱ በላይ እንደሆነ፤ ሞቶ አገር ለማዳን እንደሚሰራ በተለያዩ ገጠመኞቹ በተግባር ማረጋገጡን ይናገራል። የኢትዮጵያ...በመረዳዳት የቆዩበት፣ በስራቸውም ለሕዝብ ትክክለኛ መረጃ በማቅረብ ሀሰትን የተዋጉበት የሕይወታቸው አጋጣሚ እንደሆነ ነው...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:27 PM
አበባ፣ ጥር 15/2013 (ኢዜአ) የመገናኛ ብዙሃን አጠቃቀም መሠረታዊ እውቀት የሚመራበት ፖሊሲና ስትራቴጂ እየተዘጋጀ መሆኑን የኢትዮጵያ...ይህን ከግምት በማስገባት የመገናኛ ብዙሃን አጠቃቀም መሠረታዊ እውቀት የሚመራበት ፖሊሲና ስትራቴጂ እየተዘጋጀ መሆኑን ነው...
Showing 24,281 to 24,320 of 34,933 entries.