Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:25 AM
53905731_2157348717689189_1654785654300606464_n_png.png አዲስ አበባ መጋቢት 2/2011 ጎግል በኢትዮጵያ አየር...መንገድ አውሮፕላን አደጋ ሳቢያ ህይወታቸውን ላጡ ሰዎች ሀዘኑን ገለፀ። ትናንት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲበር የነበረው...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 12, 2024 11:47 AM
ማስተናገጃ ተርሚናል እና አውሮፕላን ማረፊያ አራት ዲ ሃቪላንድ Q400 ወይም B737 አውሮፕላኖችን የማስተናገድ አቅም እንዳለው የኢትዮጵያ...አየር መንገድ አስታወቀ። አዲሱን የጎዴ ኡጋዝ ሚራድ አውሮፕላን ማረፊያ ጠቅላይ ሚኒስትር...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On May 27, 2026 9:35 AM
2753666915446283202_n.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 19/2018 (ኢዜአ)፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ...አየር መንገድ 24ኛ የሀገር ውስጥ መዳረሻ የሆነውን እና አዲሱን የነገሌ ቦረና ገዳ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jul 17, 2023 7:04 PM
ቨ 3 (1).jpg አዲስ አበባ ሐምሌ 10/2015 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ልማት ከህፃን እስከ አዋቂ እየተሳተፉበት...አስተዳዳሪ መጋቢ ኃይማኖት የማነብርሃን ዕንባቆም፤ የእጽዋት ልማት ህይወትን ማስቀጠል በመሆኑ ችግኞችን መትከላችን ይቀጥላል ብለዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Apr 28, 2026 7:09 PM
2026-04-28 at 09-03-15 ENM.png አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 20/2018(ኢዜአ)፦ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራና በታዳሽ ኃይል...በላይ ችግኞችን መትከሏን አስታውሰው፤ በዓለም የደን ልማት ዘርፍ ከፍተኛው ኢኒሼቲቭ መሆኑን ገልጸዋል። በኢትዮጵያ 95 በመቶ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 1, 2023 9:23 AM
ame.jpg አዲስ አበባ፤ሐምሌ 24/ 2015 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታዎች ለማድረግ ዛሬ አመሻሹ ላይ...፡ በጊዜያዊ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረማርያም የሚመሩት ዋልያዎቹ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ማረፊያቸውን ማድረጋቸውን...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Aug 4, 2026 8:04 PM
ማሰራጨትን እንደ አማራጭ መንገድ ስትጠቀም ቆይታለች፤ እየተጠቀመችም ትገኛለች። የግብፅ የፖለቲካ ምሁራንና ዲፕሎማቶች የታላቁ የኢትዮጵያ...ማሳያ ነው። እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር በ2020 የቢቢሲ የኮምላ ዱሞር ሽልማት አሸናፊ የሆነችው ጋዜጠኛ ቪክቶሪያ ሩባዲሪ፣...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:19 AM
እንደገለጹት የሶላር ኢነርጂ ተጠቃሚ የሆኑት በዞኑ 15 ወረዳዎች የሚገኙ የገጠር ነዋሪዎች ናቸው። ቴክኖሎጂው ከፀሐይ ብርሃን በሚገኝ ኃይል...ያለው መሆኑን የገለጹት ቡድን መሪው ለነዋሪዎቹ በቅድመ ክፍያና በአጭር ጊዜ ብድር መከፋፈሉን አመልክተዋል። ቴክኖሎጂው የአካባቢ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:37 PM
አራት ዓመታት በአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር ህዝብን በንቃት በማሳተፍ ከ20 ቢሊዮን በላይ ችግኞችን በመትከል እንዲሁም በታዳሽ ኃይል...ልማት ላይ በማተኮርም ከባቢ አየር እንዳይበከል የበኩሏን እየተወጣች ትገኛለች። ሀገር አቀፍ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 30, 2025 9:24 AM
photo_2025-09-29_23-23-20.jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 20/2018 (ኢዜአ)፦ የ2018 የኢትዮጵያ ዋንጫ ጥቅምት...9 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሚጀመር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። ከጥቅምት 9 እስከ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Mar 8, 2026 9:34 AM
ጉዞ ውስጥ የሴቶች የኢኮኖሚና የማኅበራዊ ተጠቃሚነት በፍትሐዊነት እውን እንዲሆን በትጋት እንደሚሰራም ቃል ገብተዋል። ሴቶች የኢትዮጵያ...የብልፅግና ጉዞ መሪ ኃይል መሆናቸውን የገለጹት ከንቲባዋ፤ ቀኑን ምክንያት በማድረግ እንኳን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 30, 2023 1:46 PM
ወር 100 ሺህ ምርጥ ችግኞችን ለጅቡቲ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን ነው አቶ ኤሊያስ ያመለከቱት። የድሬዳዋ አስተዳደር የደንና አየር...ለውጥ ባለስልጣን የደን ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ማስረሻ ይመር በበኩላቸው፣ ባለፉት ዓመታት የተተከሉት ችግኞች የድሬደዋ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:56 AM
n_jpg.jpg ጥቅምት 5/2012 በአገር አቀፍ ደረጃ የተተከሉ ችግኞች ለውጤት እንዲበቁ የድርሻውን እየተወጣ መሆኑን የአካባቢ ደንና አየር...ዳይሬክተር ጀነራሉ፤ ''በዚህ ዓመት ብቻ 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ ችግኝ ተተክሏል'' ብለዋል። የአካባቢ ደንና...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 3, 2025 2:14 PM
481078207_632769262786214_3874392289988757727_n.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 24/2017(ኢዜአ)፡- በጅቡቲ የኢትዮጵያ...አምባሳደር ብርሀኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ በጀት ሚኒስትር ኢስማን ኢብራሂም ሮብሌ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በጅቡቲ ለሚገኙ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:46 PM
ያለ ተቋሙ ፈቃድ ሲጠቀም ምንም አይነት ክፍያ አልፈጸመም። የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ እና የኢትዮጵያ...አገልግሎቱን የተሻለ ያደርገዋል' ነው ያሉት። ወጪው በመሬት ውስጥ ለተዘረጋው መስመር ጥገና ከሚወጣው ያነሰ እንደሆነም አክለዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 4, 2025 1:34 PM
ስቶፕ.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 25/2017(ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ፣ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት...የቱሪዝም ሚኒስቴር በቱሪዝም ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ዛሬ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:13 AM
አበባ ሰኔ 7/2010 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ችግር ፈቺ የሆኑ የምርምር ሥራዎችን ለመስራትና በመስኩ ብቃት ያለው የተማረ የሰው ኃይል...በማድረግ አክብሯል። በዚህ ጊዜ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና እንደገለጹት ተቋሙ ብቃት ያለው የተማረ የሰው...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Nov 22, 2024 12:34 PM
jjjjjjjjjjj (6).jpg አዲስ አበባ ፤ህዳር 13/2017(ኢዜአ)፦ኢትዮጵያ በታዳሽ ኃይል ያላትን እምቅ ሀብት በመጠቀም የአረንጓዴ...መቋቋም የሚችል ዘላቂና አስተማማኝ አረንጓዴ ልማት መፍጠር ያስፈልጋል። ኢትዮጵያ አረንጓዴ ሞቢሊቲን ሊደግፍ የሚችል እምቅ ታዳሽ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On May 15, 2023 12:09 PM
፦ የበልግ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ አደጋ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች አፋጣኝ የሰብዓዊ ድጋፍ እየተደረገላቸው መሆኑን የኢትዮጵያ...ኮሚሽን አስታወቀ። በድርቅ የተጎዱትን ጨምሮ በሌሎችም የአገሪቱ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ በላይ የበልግ ዝናብ እየዘነበ መሆኑን...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Feb 21, 2025 10:43 AM
አምባሳደር ፍጹም አረጋ የሚገኙበት ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኩዌት ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ ኩዌት አለም አቀፍ አየር...፣ በኩዌት የኢትዮጵያ ኮምዩኒቲ አመራሮችና ዳያስፖራዎች አቀባበል አድርገውለታል። የልዑካን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 15, 2023 8:34 PM
fTra.jpg አዲስ አበባ ሀምሌ 8/2015(ኢዜአ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የኢትዮጵያ ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች ማኅበር በጋራ ለመሥራት...የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሠነድ ሥምምነት ተፈራረሙ። ሥምምነቱን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:48 AM
ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ገለጸ። በአዮዲን የበለጸገ ጨው ለተጠቃሚው በስፋት ለማቅረብና ተደራሽነትን ለማሳደግ የሚያስችል የኢትዮጵያ...መንግስት እየሰራ መሆኑን አቶ ሰለሞን ተናግረዋል። በአዮዲን እጥረት የሚከሰቱ በሽታዎች ሀገሪቱ ብቁና በአእምሮ የበለጸገ የሰው...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:14 AM
አዲስ አበባጳጉሜ 3/2010 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የተጣለበትን ሰብዓዊ መብት የማስከበር ተግባር በወጉ ለመወጣት ከመንግስት...ገለልተኛ ሆኖ መደራጀት አለበት ሲሉ ጋዜጠኞችና ጦማሪያን ተናገሩ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:27 AM
2019_07_2018_jpg.jpg ሰኔ 26/2011 ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈፃፀም 67 ነጥብ 9 በመቶ መከናወኑን...ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ፅህፈት ቤቱ ለአገር ውስጥ የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች የግድቡን የግንባታ ክንውን እያስጎበኘ ነው።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:29 PM
ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ በኤሌክትሪክሪክ ሀይል ማስፋፋት እንደ ሀገር የተያዘውን ግብ ለማሳካት የበኩሉን አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የኢትዮጵያ...ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬት አስታወቀ። ዩኒቨርስቲው ለመጀመሪያ ጊዜ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Aug 19, 2026 7:53 PM
ኢትዮጵያ፣ በአፍሪካ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት እያስመዘገበች የምትገኘው እና የቀጣናው የጂኦ-ፖለቲካዊ መረጋጋት ዋና መሠረት ነች። የኢትዮጵያ...በፊት የነበራት የባህር በር ባለቤትነት እና የማሪታይም መብት በሕጋዊና በሰላማዊ መንገድ ምላሽ እንዲያገኝ እየሰራች ነው። ይህ...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:13 AM
2020_01_GRD_jpg.jpg ኢዜአ፤ ታህሳስ 28/2012 የኢትዮጵያ ፣ግብጽና ሱዳን የውሃ ሚኒስትሮች በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ...ግድብ የቴክኒክ ጉዳይ ላይ የሚያተኩረውን ስብሰባቸውን ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 9, 2025 9:29 AM
ጠቁመው፤ ይህም ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን ለማሳደግ ትልቅ እርምጃ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ባለፉት ዓመታት በነፋስ፣ በጂኦተርማል እና በፀሐይ ኃይል...አቅርቦት ውጤታማ ስራዎች መሰራታቸውን ጠቁመው፤ በመጪው ጊዜም ይህ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ አመልክተዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:08 PM
2021_09_6666666_png.png አዲስ አበባ ጰጉሜ 4/2013( ኢዜአ) የኢትዮጵያ የኀይማኖት ተቋማት ጉባዔ የበላይ ጠባቂ...አባቶች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ። የጉባዔው የበላይ ጠባቂ አባቶች በታላቁ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:31 PM
2013/ኢዜአ / ባለፉት ዓመታት በአካባቢ ጥበቃ ላይ በተሰሩ ስራዎች የሀገሪቷ የደን ሽፋን 17 በመቶ መድረሱን የአካባቢ ደንና አየር
Web Content Article · By Sefina Husen On May 3, 2026 2:11 PM
05-03_04-07-22.jpg ደሴ ፤ ሚያዝያ 25/2018 (ኢዜአ)፦ በአማራ ክልል የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን የተላመደ ብቁ የሰው ኃይል
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:52 AM
እንዲሰጠውም ጠይቀዋል፡፡ ሻለቃ ጳውሎስ ገብረ ሥላሴ በላይቤሪያ በተሰማራው ዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮን ጨምሮ በኢትዮጵያ አየር...ኃይል ከ30 ዓመታት በላይ አገልግለው በክብር መሰናበታቸውን ይናገራሉ።በአስተዳደሩ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jan 3, 2025 9:26 AM
472374221_1027031006135180_3474098296265669258_n.jpg ወዳጅ ማብዛትና አጋር ማበራከት የኢትዮጵያ የውጭ...ዲፕሎማሲና የህዝብ ለህዝብ ትስስርን በማጎልበት የጋራ ልማትን ማረጋገጥ ሰርክ ታነሳለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:33 PM
አካባቢው አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው ባለ 230/33/15 ኪሎ ቮልት ተንቀሳቃሽ ማከፋፈያ ጣቢያ በአሸባሪው ቡድን ተነቅሎ መወሰዱን የኢትዮጵያ...ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:49 AM
አቅሙ ወደ ሥራ ይገባል ተብሏል። የመንገደኛ ማስተናገጃው በዓመት ከ20 ሚሊዮን በላይ ተጓዦችን የማስተናገድ አቅም እንደሚኖረው የኢትዮጵያ...አየር መንገድ አስታውቋል። የትራንስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ከተለያዩ ባለድርሻ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Apr 7, 2026 7:36 PM
1419176220253988_494643683388832999_n.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 29/2018 (ኢዜአ)፦ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ለአምራች ኃይል...ወሳኝ መሆኑን የገለጹት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፤ ይህም በተለይ ለጀርባ አጥንት ለሆነው አምራች...
እንደሚቀጥሉ በደሴ ከተማ የሚገኙ የመረዳጃ ዕድሮች አስታወቁ። የመረዳጃ ዕድሮቹ አባላት በወሎ ግንባር አሸባሪውን የህወሓት ወራሪ ኃይል...ድረስ የደጀንነት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉም አረጋግጠዋል። መሰል አደረጃጀቶች...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Oct 31, 2024 11:06 AM
ለተነሱላቸው የኢኮኖሚ ተኮር ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ የቱሪዝምና የአገልግሎት ዘርፍ 7 ነጥብ 1 በመቶ ዕድገት ያስመዘግባል ብለዋል። የኢትዮጵያ...አየር መንገድ 124 አዳዲስ አውሮፕላኖችን ለመግዛት በማዘዝ ከአፍሪካ ግዙፍ...
biycle-news_jpg.jpg አዲስ አበባ የካቲት 15/2011 14ኛውን የአፍሪካ ብስክሌት ሻምፒዮና ለማስተናገድ አብዛኛው ዝግጅት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ...ስድስት ወራት ተቆጥረዋል። ኢትዮጵያ አዘጋጅነቱን ከተረከበችበት ጊዜ አንስቶ በመንግስት በኩል በቂ ዝግጅት ሲደረግ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 19, 2023 8:46 AM
በአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኃይል መሙያ ጣቢያዎችን ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችሉ የዝግጅት ስራዎች መጀመራቸውን የኢትዮጵያ...ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኃይል መሙያ (ቻርጅ) የሚያርጉበት...
Showing 2,201 to 2,240 of 34,235 entries.