Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:37 PM
ድጎማው ከታለመለት አላማ ውጭ ለሌብነት መጋለጡን፣ ኮንትሮባንድና ብክነትም በስፋት እየተስተዋለበት መሆኑን በጥናት ማረጋገጡን የኢትዮጵያ...አተገባበርና በአፈፃፀም ሂደት ላይ ያጋጠሙ ችግሮችን የዳሰሰ የጥናት ውጤት በኢትዮጵያ የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ይፋ ሆኗል።...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:39 PM
የአፍሪካን እውነታ ለዓለም ሕዝብ የሚያስገነዝቡ ዘገባዎችን ለመስራት መዘጋጀታቸውን የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ጋዜጠኞች ተናገሩ። የኢትዮጵያ...ያገኙትን ድል የሚያንጸባረቁ ዘገባዎችን እንሰራለን'' ያለው ደግሞ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋዜጠኛ ብስራት መለሰ ነው።...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:40 PM
ያላቸው የቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ግንባታዎችን እያከናወነች ስለመሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ በተለይ ከተቋቋመ ሁለት ዓመታትን ብቻ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ...ኢንስትቲዩት በዘርፉ ያሉ አፍሪካዊያን ምሁራንና ተመራማሪዎች ተቀናጅተው እንዲሰሩ የበኩሉን ሚና እየተወጣ መሆኑን አብራርተዋል፡፡...
፣ ማሰባሰቢያና ለሌሎች ማሰራጫ መንገድ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ...ጀምሮም "እድሜ ልክ" የተሰኘ የመጽሐፍ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብር ይጀመራል ብለዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪና...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:41 PM
ምድር መሰል ዘግናኝ ግፎችንና ጭፍጨፋዎችን እንዳይፈፅም በኢትዮጵያዊያን የተባበረ ክንድ ይደመሰሳል" ሲሉም ተናግረዋል። "መላው የኢትዮጵያ...ታሪክ መፃፍ ችላችኋል" ብለዋል። "መስዋእትነት የከፈሉ ጀግኖች በኢትዮጵያዊያን ታሪክ ሲዘከሩ ይኖራሉ፤ በዚህ የችግር ወቅትም...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
በኢትዮጵያ የሚገኙ ሁሉም ቤተ እምነቶች ለተከታቶቻቸው የሰላምን አስፈላጊነት ማስተማር ቀዳሚ ተግባራቸው ሊያደርጉ ይገባል ብለዋል። የኢትዮጵያ...ጸንቶ በመዝለቅ ፈጣሪውን ለማመስገን እንዲችል የሁሉም ዋስትና ሰላም መሆኑን ይናገራሉ። በመሆኑም ሁላችንም በሰላም እንድንኖር...
እንደሚያካሂድ ተናግረዋል። ጥናቱ ለአራት ወራት የሚካሄድ ሲሆን የተፈጥሮ ጋዙን ከፊሉን ለማዳበሪያና የተቀረውን ደግሞ ለኃይል በማዋል የኢትዮጵያ...ሚኒስቴር አመራሮች ተገኝተዋል። ኩባንያው በዘርፉ ታዋቂ ባለሙያዎችን የያዘና ለበርካታ አገራት በመሥራት ልምድ ማካበቱ...
ለመመከት ዳያስፖራው እያከናወነ ያለው የፐብሊክ ዲፕሎማሲና ሃብት የማሰባሰብ ስራ የሚበረታታና ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት ነው" ሲሉ የኢትዮጵያ...በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የበይነ መረብ ውይይት አካሂደዋል። በጣሊያን የኢፌዴሪ ኤምባሲ አስተባባሪነት በተዘጋጀዉ ውይይት ላይ...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:38 PM
በመሆኑ የተናጠል የተኩስ አቁሙን አይቀበልም፣ ትንኮሳ ዋነኛ ባህሪው የሆነው ወያኔ ግጭት ውስጥ ለመኖር በተለያዩ አጋጣሚዎች ሁሉም የኢትዮጵያ...አለብን የሚለው ነገር ላይ በሚገባ እየሰራን እንገኛለን፣ የወያኔን ጊዜያዊ ፉከራ በመስማት ለእሱ ሰለባ መሆን አያስፈልግም፣ መላው...
(ኢዜአ) ጥር 20 ቀን 2015 በ2014/15 የመኸር ምርት ዘመን እስካሁን 195 ሺህ ኩንታል የተሻሻለ ምርጥ ዘር መሰብሰቡን የኢትዮጵያ...ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ገለጸ። የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለኢዜአ በላከው...
ዛሬ በጋምቤላ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። በሰልፉ ላይ የተገኙት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት በአሸባሪው ህወሓትና በታሪካዊ የኢትዮጵያ...ትግል መደገፍ ይገባል ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል። በሀገር ላይ የተቃጣውን ወረራ፣ የኢኮኖሚያዊና የዲፕሎማሲያዊ ጫና ለመቀልበስ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:44 PM
2018_05_41_jpg.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 9/2010 የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በኢትዮጵያ የዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ...ይዞ ለህግ እንደሚያቀርብ ኮሚሽኑ ያለውን እምነት ገልጿል። በሁሉም የአገሪቷ ክፍሎች የሚገኙ ኢንቨስተሮች ደህንነት እንዲጠበቅ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:45 PM
ታማኝ በየነን ወደ መድረክ በመጋበዝ ንግግር እንዲያደርግ አድርገዋል። ታማኝ በየነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተለያዩ አገራት የሚኖሩ የኢትዮጵያ...የተሸመነበት ድርና ማግ ባለ አንድ ቀለም ነጠላ ሳይሆን በህብረ ቀለማት ያሸበረቀ፣ አውታረ ብዙና ጥበብ ያለው እንደሆነም አመልክተዋል።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:43 PM
እንደሆነ ገልጸዋል። የታችኛው ተፋሰስ አገራት ግብፅና ሱዳን ግን የዓባይ ወንዝ ልማት ለጋራ ጥቅም እንደሆነ ዕውነታውን ቢገነዘቡም የኢትዮጵያ...አፈር ይቀርብናል በሚል ስጋት የኢትዮጵያን ጥረት እየደገፉ አለመሆኑን ተናግረዋል፡፡ አረንጓዴ አሻራን ጨምሮ...
2018_06_aau_jpg.jpg አዲስ አበባ ሰኔ 1/2010 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ባህሎች አካዳሚ የአገሪቷን...ተቋማት የተግባር ክህሎት እንዲያድግና እንዲጎለብት፣ የመማርና ማስተማር ሂደት እንዲቀናጅም ያድርጋል። በመሆኑም በዩንቨርሲቲው...
መሪነት የተካሄዱት የለውጥ ሥራዎች ለአገሪቷ ብቻ ሳይሆን ለቀጠናውም ያለው አስተዋጽዖ የጎላ መሆኑን ገልጸዋል። አቶ ገብሩ በርሄ የኢትዮጵያ...ስለዚህ የኤርትራ መንግስት ልኡካን እልካለሁ ብሎ መግለጫ ሰጥቷል ትናንት እኛ በአዎንታ ነው የምንቀበለው። ’’ አቶ ተሻለ ሰብሮ...
አዲሱ አመራር እየተወሰዱ ያሉ የለውጥ እርምጃዎችን ለማሳካት አንድነት ወሳኝ ነው። በተለይም ለ20 ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን የኢትዮጵያ...አደባባይ የቦንብ ጥቃት የፈጸሙትን አውግዘው ወጣቱ በራሱ ተነሳሽነት ለውጡን በመደገፉ አመስግነዋል፡፡ የድጋፍና የምስጋና ሰልፉም...
የሚያስፈልገውን መሬት በሊዝ ለመውሰድ የሚያስችለውን ስምምነት ዛሬ ተፈራርሟል። ለ70 ዓመት የሚቆየውን የሊዝ ስምምነት የፈረሙት የኢትዮጵያ...ሌሎች ሥራ ፈላጊዎች ጊዜያዊና ቋሚ የሥራ እድል በመፍጠር ለአገሪቱ ምጣኔ ኃብታዊ እድገት የበኩሉን ሚና እንደሚጫወት ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:46 PM
ውድድሩ ህዳር 8 ቀን 2011 ዓ.ም በአክራ ስፖርት ስታዲየም አዘጋጇ ጋና ከአልጄሪያ በሚያደርጉት የመክፈቻ ጨዋታ ይጀመራል። የኢትዮጵያ...ሊቢያን በማሸነፍ በመጨረሻው የማጣሪያ ጨዋታ ከአልጄሪያ ጋር በማድረግ በድምር ውጤት በመሸነፉ ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፍ አልቻለም።...
ታርጋዎችን የመሰየምና መለያ የመሰጠት ክፍተት መኖሩን የጠቆሙት ቡድን መሪው 'ኢቲ' የተሰኘው የእንግሊዝኛ ፊደል የታርጋ መለያም የኢትዮጵያ...ማሻሻያ ፍትሃዊነትና ተጠያቂነትን ማረጋገጥና የዘርፉን ቴክኖሎጂዎች መጠቀም በሚያስችል መልኩ እየተከናወነ መሆኑንም ተናግረዋል።...
15/2010 በዓሉን ስናከብር የአገሪቱን አንድነትና ሰላም በማስጠበቅ እንዲሁም የተፈናቀሉ ዜጎችን በመርዳት መሆን እንዳለበት የኢትዮጵያ...አስተምህሮ ውጭ የሚፈጠሩ ኢሰብዓዊ ድርጊቶችን ያወግዛል፣ በመሆኑም ሙስሊሙ ማህበረሰብ አንድነቱን በማጠናከር መሆን አለበት ብለዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:32 PM
ዐቢይ አህመድ በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ያደረጉት ጥሪ የሀገርን ግንባታና ዕድገት ለማፋጠን አስተዋጾው የጎላ ነው። አሁን ላይ የኢትዮጵያ...በሰላምና የኢኮኖሚ ግንባታ ላይ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ምሁራኑ ጠይቀዋል። ጠቅላይ ሚንስትሩ አንድ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያንና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:49 PM
መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያን በተመለከተ ከአንድ አመት በላይ ሳይታክቱ በሁለት ጉዳዮች ላይ አነጣጥረው ሲዘግቡ እንደነበርም ጠቅሳለች። የኢትዮጵያ...የኢትዮጵያን እውነታ በአግባቡ በመገንዘብ ያሳየው ነገር መልካም ጅምር መሆኑንም ጠቅሳለች። በውጭ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:50 PM
ላይ መሆናቸውን አስታውቀዋል። በተጨማሪም የዘማች ቤተሰቦችን በተለያየ መልኩ ለማገዝ እየተንቀሳቀሱ እንደሚገኙ ነው የተናገሩት። የኢትዮጵያ...የሚቻለውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አሳውቀዋል። ፓርቲያችን ከሌሎች ጋር በመሆን የበኩሉን ለመወጣት እየሰራ ነው ያሉት ደግሞ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:38 AM
አቀፍ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በኬኒያዊው አትሌት የታየው ጠንካራ ፉክክር በቀጣይ መሰራት ያለበትን የቤት ስራ የሚያሳይ ነው - የኢትዮጵያ...ተቀድሞ ሁለተኛ መውጣት ችሏል። ሌላው ኢትዮጵያዊ አትሌት ተሬሳ ቶሎሳ ደግሞ ሶስተኛ በመሆን የነሐስ ሜዳሊያ ማግኘት ችሏል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:40 AM
ወጣቶችን በዘላቂነት ማቋቋም የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደረጉ። ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን እና የኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ኩባንያ የኢትዮጵያ...የሚደረግላቸውን ሴቶችና ወጣቶች በምልመላ፣ በስልጠናና በማደራጀት የማቋቋም ስራ እንደሚሰራም ጠቁመዋል። የኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:41 AM
አበባ ግንቦት 03/2013 (ኢዜአ) በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያዊያን በሀገር ጉዳይ ላይ ወደ አንድነት እንዲመጡ የኢትዮጵያ...እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ ጥሪ አቀረቡ።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:39 AM
ዩኒቨርሲቲ ኢትዮጵያን ወክለው የአፍሪካ የወንዶች ቮሊቦል ክለቦች ውድድር መሳተፍ የሚያስላቸውን የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ ማከናወናቸውን የኢትዮጵያ...አስፈላጊውን ሂደት ጀምረው እንደነበር የገለጹት የጽህፈት ቤት ሃላፊው የተሰረዘው ውድድር ዘንድሮ እንዲካሄድ ተወስኗል ብለዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:01 PM
እንደሚገኝ ገልጸዋል። ድርጅቱ አሁን ያለው ዓለም አቀፍ ችግር እስኪወገድ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...ሰፊ ድጋፍ ለሚሹ የአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ ዜጎች እንደሚውል ገልጸው ድርጅቱ ላደረገው ድጋፍም ምስጋና አቅርቧል።...
በተከሰተባቸው የጋምቤላ ክልል ሁለት ቀበሌዎች ከ1 ሺህ 400 በላይ አባዎራዎችን ተደራሽ ያደረገ የቤት ለቤት ቅኝት መካሄዱን የኢትዮጵያ...አገሮች ብቻ ተወስኗል። በቅርቡም በሽታው በጋምቤላ ክልል በሚገኙ ሁለት ቀበሌዎች ዳግም መከሰቱን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:59 AM
ፓርቲዎችም የምርጫ ቅስቀሳ በሚያደርጉበት ወቅትም ሕግና ስርዓትን ተከትለው ሊሆን እንደሚገባ አስተያየት ሰጪዎቹ ጠቁመዋል። የኢትዮጵያ...ማስረዳት እንዳለባቸው ተናግራለች። ለስድስተኛ ጊዜ የሚካሄደው አገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ፍትሃዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:43 AM
በአጎራባች ክልሎች ላይ ተጨማሪ የጥቃት ድርጊት እንዲፈጽምና የዜጎችን ህይወት እንዲያመሰቃቅል የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ ያሳለፈው የኢትዮጵያ...ከአፋርና አማራ ክልሎች ከ300 ሺህ በላይ ሰዎች እንዲፈናቀሉና በሺዎች የሚቆጠሩ ህይወታቸውን እንዲያጡ አድርጓል። ይህም ሆኖ...
ውስጥ 100 ሺህ ቤቶችን ገንብቶ እንዲያስረከብ እያንዳንዱ ሒደት በጥልቀት እየታየ መሆኑነም አብራርተዋል። የፕሮፕርቲ 2000 የኢትዮጵያ...ሒደት አልፎ በግንባታው ለመሳተፍ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል ብለዋል። የካንፓኒው አቅምና ልምድ አስመልክቶ በደቡብ አፍሪካ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:42 AM
2021_07_Ato-Eibrahim-Nurehusen_jpg.jpg አሶሳ፤ ሐምሌ 13/ 2013 (ኢዜአ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ...ከመቼውም ጊዜ በላይ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል፡፡ አቶ መሃመድ ኡስማን በሰጡት አስተያየት፤ የግድቡ ውሃ ሙሌት አይችሉም ለሚሉ...
66666_jpg.jpg ነሐሴ 4/2013 (ኢዜአ) የደን ውጤት የሆኑ ምርቶችን ወደ ውጭ በመላክ ከ900 ሺህ ዶላር በላይ መገኘቱን የኢትዮጵያ...የተቀናጀ የሜካናይዜሽን አገልግሎት ለማስፋትና ከክልሎች የተገኙ የእርሻ መሬቶችን ለማልማት እንቅስቃሴ መጀመሩንም ነው የተናገሩት።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:03 PM
በቴክኖሎጂ አስደግፎ በማልማት ውጤታማ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ኩባንያው ከብራዚል ባገኘው ተሞክሮ ቡና በመስኖ እያለማ ነው፡፡ የኢትዮጵያ...ተናግረዋል፡፡ የኩባንያው ዋና ዓላማ ቴክኖሎጂውን ተጠቅሞ በማምረት ለራሱ ከመጠቀም ባለፈ ለሌሎች ልምዱን እያካፈለ መሆኑን ገልጸዋል፡፡...
እያካሄደ ነው። የህገ መንግስት ትርጉምና የማንነት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ፀሐፊ አቶ ወርቁ አዳሙ እንዳሉት የኢፌዴሪ ህገ መንግስት የኢትዮጵያ...ብሄረሰቦች ህዝቦች የቃል ኪዳን ሰነድ ነው። በህገ መንግስቱ መሰረት የምርጫ ህግ ማውጣት ለፌደራል መንግስቱ ምርጫውን ማስፈጸም...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:05 PM
_03_91155671126893_21363291731898657_o-1_jpg.jpg ዐቢይ አህመድየካቲት 30 ቀን 2013 (ኢዜአ) “የኢትዮጵያ...እንዲተገበሩ ዝግጁ የሆነችው ኢትዮጵያ ተፈጸመ የተባለውን የመብት ጥሰት ከህብረቱ ጋር ለማጣራት መንግስት ዝግጁ መሆኗን...
2020_08_2222222222222222222222_jpg.jpg አዲስ አበባ፤ ነሀሴ 7/2012 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ እርቀ ሰላም ኮሚሽን...በዘላቂነት ለማረጋገጥ የተለያዩ ባህላዊ የእርቅ ስርዓቶች ላይ ጽሁፍ በማቅረብ ለተሳተፉ ከ360 በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች እውቅና ሰጠ። ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:02 PM
ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን መንግስትና ህዝብ በጣም ወሳኝ በሚባሉ አገራዊ አጀንዳዎች ላይ ርብርብ እያደረጉ መሆኑን ገልጸዋል። ታላቁ የኢትዮጵያ...ቴሌቪዥን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ንጉሴ መሸሻ ናቸው፡፡ እንደ ሃገር ብዙ የጋራ ጉዳዮች አሉብን የሰላም ጉዳይ አንዱ ነው...
Showing 21,761 to 21,800 of 34,933 entries.