Web Content Article · By Taye Lema On Jun 24, 2024 12:39 PM
ተረጂነትን በማስቀረት ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎችን በራስ አቅም የመቋቋም ጠንካራ ሀገራዊ ቁመና ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...ለአብነትም በግብርናው ዘርፍ በበጋ መስኖ ስንዴ፣ በሌማት ትሩፋትና በኢንዱስትሪ ዘርፎች እየተመዘገቡ ያሉ ስኬቶች ተጠቅሰዋል፡፡...
Web Content Article · By Taye Lema On Jul 5, 2024 8:19 PM
ኤርጌጉ (1).jpg አርባ ምንጭ፤ ሰኔ 28/2016 (ኢዜአ)፦ ወጣቶች በጎነትና አብሮነት ላይ በማተኮር የኢትዮጵያ ከፍታ እንዲረጋገጥ...ተጀምሯል። በመድረኩ ላይ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ(ዶ/ር)፣ ወጣቶች በጎነትና አብሮነት ላይ በማተኮር...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On May 24, 2024 8:53 AM
443822158_863907955780820_40855514938017055_n.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 16/2016 (ኢዜአ):- የኢትዮጵያ...በመሆኑ ዜጎች መብታቸው ተጠብቆ መስራት የሚችሉበትን ሁኔታ ማመቻቸት አስፈላጊ እንደሆነም አንስተውላቸዋል። በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 3, 2024 4:07 PM
አንስተዋል። ኢትዮጵያ የመላው አፍሪካ ስታርትአፕ ውድድርንና ሽልማትን ጥቅምት 2017 እንድታዘጋጅ መመረጧን ጠቅሰው፥ በዚህ ውድድር የኢትዮጵያ...ልጆች ልቀው እንደሚወጡ ይጠበቃል ነው ያሉት። የኢትዮጵያ ወጣቶች በጎ ሀሳብና ጉልበት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 27, 2025 4:43 PM
በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰአዳ አብዱራህማን ባደረጉት ንግግር፤ የኢትዮጵያ...ተግዳሮቶችን በሀገራዊ ምክክር ለመፍታት እየተሰራ ያለው ተግባር የጋራ ትርክትን ይበልጥ ለማጠናከር የላቀ ሚና ይኖረዋል ብለዋል።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 19, 2025 6:23 PM
የኢንተርፕርነርሽፕ ሥነ-ምህዳሩን ማስፋት የሚያስችሉ የአሰራርና የተቋማት የሪፎርም አጀንዳ በመቅረጽ ወሳኝ ስራ መሰራቱን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...አንዳስቻላት አስታውሰዋል። በኢትዮጵያ የኢንተርፕርነር ስልጠናዎች ችግር ፈቺ የፈጠራ ውጤትና መፍትሔ እያስገኙ መሆኑን ነው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 20, 2025 4:12 PM
ተግባር በአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የምግብ ሥርዓት ከመገንባት ባለፈ ለብዝሃ ሕይወት መጠበቅ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ መሆኑን የኢትዮጵያ...ቢሊዮን በላይ ችግኞች እንዲተከሉ በማድረግ ረገድ ዓለም አቀፍ እውቅናን ያተረፈ ስኬታማ ተግባር ተመዝግቧል። ኢዜአ ያነጋገራቸው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 22, 2025 2:55 PM
የታዩትን የልማት ስኬቶች ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል ሰው ተኮር የአገልግሎት ልህቀታችንን ልናጎለብት ይገባል ብለዋል። ታላቁ የኢትዮጵያ...ሕድሴ ግድብ ግንባታ፣ የቱሪዝም መስህብ ማዕከላት ፣የከተሞች ኮሪደር ልማት፣ የሌማት ትሩፋትና ሌሎች የልማት ስኬቶች...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 30, 2025 3:35 PM
የሚያደርጉ መሆናቸውን በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት መምህርና ተመራማሪው ሙሐመድ ኢብራሂም ተናገሩ። በአፍሪካ ግዙፍ የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ...ኢትዮጵያን በአፍሪካ የግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት የሚያደርጉ የእድገትና ብልጽግና ማረጋገጫ ሁነኛ መገለጫዎች ናቸው ሲሉም...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 5, 2025 4:05 PM
Untitled design (18).png አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 26/2018(ኢዜአ)፦ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የአካባቢውን ጂኦ...አንስተዋል። ይህንኑ እንቅስቃሴ ለመመከት የተጠናከሩ የዲፕሎማሲ ስራዎች እንደሚያስፈልጉ ነው ያነሱት። ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታላቁ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 27, 2025 2:49 PM
መምጣቱን ተናግረዋል፡፡ የቱሪዝም ልማቱ አስጎብኚ ድርጅቶችን ከማነቃቃት ባለፈ የጎብኚዎች ቁጥር እንዲጨምር ማድረጉን አመልክተዋል። የኢትዮጵያ...የመዳረሻ ስፍራዎች በሀገሪቱ የሚገኙትን የቱሪዝም መስህቦች በስፋት ለማስተዋወቅ እድል የሚፈጥር መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የታላቁ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 12, 2025 10:56 PM
እቅዷ ዋንኛ ምሰሶ በማድረግ እየሰራች እንደምትገኝ የሰራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ...ዘላቂ የኢንዱስትሪ ሴክተር ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ያለ ሴቶች የተሟላ ተሳትፎ እውን ማድረግ አዳጋች ነው ብለዋል ሚኒስትሯ።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 28, 2025 7:53 PM
አድርገውላቸዋል። የብራዚል ባለሀብቶች የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርሙ የፈጠረውን ሰፊ የኢንቨስትመንት እድሎች ተጠቅመው በፍጥነት እያደገ ባለው የኢትዮጵያ...እና የዓለም የፋይናንስ ስርዓት ማሻሻያን ጨምሮ በሌሎች የጋራ አጀንዳዎች በትብብር በሚሰሩበት ሁኔታ ላይም መክረዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 12, 2025 6:26 PM
490732265_1108565951315018_5451307619076929099_n.jpg አዲስ አበባ፤ሚያዚያ 4/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ...ተማሪዎች የሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ቴክ ፎር ጉድ ግሎባል ውድድር አንደኛ በመውጣት አሸንፈዋል። በስድስት ተማሪዎች የተወከለው...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Apr 15, 2025 4:53 PM
ዘጠኝ ወራት 300 ሺህ ቶን የሚጠጋ ቡና ለውጭ ገበያ በማቅረብ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ...ሀገር ከቡና ንግድ የሚገኘውን ገቢ ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ ለማድረስ የተቀመጠውን እቅድ ለማሳካት እየተሰራ መሆኑ ተገልጿል።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 11, 2025 11:37 PM
951957503775914_2373968789913734760_n.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 2/2017(ኢዜአ)፦ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ...ከሚሰሩ አካላት ጋር በትብብር ለመስራት የዛሬው የሶስትዮሽ ትብብር ስምምነት አንዱ ማሳያ መሆኑንም ሚኒስትር ዴኤታዋ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 4, 2025 4:31 PM
ወልቂጤ ፤የካቲት 25/2017 (ኢዜአ):-ተተኪ የቅርጫት ኳስ ስፖርተኞችን ለማፍራት የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸውን የኢትዮጵያ...ይገኛል። ውድድሩ እየተካሄደ የሚገኘው "ስፖርት ለሰላም፣ ለልማት፣ ለአንድነትና ለገፅታ ግንባታ" በሚል መሪ ሀሳብ ነው። በወቅቱም...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Mar 4, 2025 6:40 PM
ክልል ተወላጆችና የግንባሩ አባላት ወደ አገራቸውና ክልላቸው በነጻነት እንዲገቡ ያስቻለ መሆኑንም አንስተዋል። በኦብነግ ስም የኢትዮጵያ...በተወሰኑ ግለሰቦች በሚሰጡ የተሳሳቱ መግለጫዎች ህብረተሰቡ እንዳይደናገርና ግለሰቦቹም ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳስበዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 5, 2025 6:47 PM
27/2017(ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ለቆዩና እየተንከባለሉ ለመጡ ችግሮች ሁነኛ መፍትሄው በመመካከር ዘላቂ መፍትሄ መሻት መሆኑን የኢትዮጵያ...መነጋገር ግድ ይላል ብለዋል። በመሆኑም በምክክርና በውይይት ችግሮችን ለመፍታት በመተማመን ለመጣችሁ ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል በማለት...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Dec 30, 2024 8:10 PM
ታኅሣሥ 21/2017 (ኢዜአ)፡- የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ በቡና ምርት ሰንሰለት ገቢራዊ የተደረጉ ሪፎርሞች ውጤታማ መሆናቸውን የኢትዮጵያ...ባለስልጣን አስታወቀ። የቡና ምርት ትመና እና የቡና፣ ሻይ፣ ቅመማ ቅመም ልማት ፓኬጅ ሠነድ ምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jan 17, 2025 9:23 AM
ጠቅሰው፤ በፍጥነት እንዲጠናቀቅ ድጋፍና ክትትሉ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ብለዋል። ዓለምአቀፍ ደረጃው የጠበቀው ፕሮጀክቱ ከታላቁ የኢትዮጵያ...ሕዳሴ ግድብ ቀጥሎ የኢትዮጵያ ህዝብ በናፍቆት የሚጠብቀውና ለሀገር ገፅታ ግንባታ ከፍተኛ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Aug 2, 2025 11:58 AM
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ተናገሩ። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት እንዲሁም የኢትዮጵያ...ሽፋናችንን መጨመርና ያሉትን መጠበቅ ይገባናል ብለዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር በበኩላቸው፤ አረንጓዴ አሻራ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 20, 2025 11:16 AM
የኢንቨስትመንት ዕድልና ፍትሃዊ የኃብት ክፍፍል ለመፍጠር የካፒታል ገበያ በአዋጅ ቁጥር 1248/2013 መቋቋሙ ይታወቃል፡፡ ይህንን ተከትሎ የኢትዮጵያ...ገበያ በሚወሰኑ ውሳኔዎች ላይ ቅሬታ ያላቸው አካላት የሚያቀርቡትን ቅሬታ መርምሮ ውሳኔ የሚሰጥ መሆኑን አስታውቀዋል፡።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Aug 29, 2025 11:06 AM
ለማስተዋወቅ እና የቆይታ ጊዜያቸውን ለማራዘም የሚያስችሉ አገልግሎቶችን ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። ታላቅ የኢትዮጵያ...ድርጅቶችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት በሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ ውይይት በማካሄድ መግባባት ላይ መደረሱን ተናግረዋል። ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 4, 2025 8:14 PM
እንደሚገባቸው ተናግረዋል። በቀጣይም ኢ-ኮሜርስን የሚያሳልጡ የቁጥጥርና የአሰራር ማዕቀፎች ተዘጋጅተው እንደሚተገበሩ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...ፕሮሰሲንግ ዲቪዥን ኃላፊ ሮዛ ጸጋዬ (ዶ/ር)፥ ሰው ሰራሽ አስተውሎት ለ-ኢኮሜርስ መሳለጥ ጉልህ አበርክቶ ይጫወታል ብለዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 3, 2025 8:17 PM
ማህበ (4).jpg አሶሳ፤ነሐሴ 28/2017 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት...ህይወት ላይ ከፍተኛ የስነ ልቦና እና የአካል ጉዳት የሚያደርሱ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች ይስተዋሉ ነበር። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:11 AM
ሰጥተዋል። በአስተያየታቸውም የኖቤል ሽልማቱ በአገሪቷ የተጀመሩትን ሁለንተናዊ ለውጦች ለማስቀጠል ፋይዳው የጎላ መሆኑን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...አመራሮቹ በዓለም አደባባይ እንዲህ ያሉ ድሎችን መጎናጸፍ የመልካም ጅማሮዎች ማሳያ በመሆኑ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ እና ለመላው...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:12 AM
በሚሰሩ የትምህርት ተቋማት ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኢትዮጵያ...ለመከታተል የሚፈልጉ ተማሪዎችና ወላጆቻቸው ከእውቅና እና ዕድሳት ጋር በተያያዘ የተሟላ መረጃ ሊኖራቸው እንደሚገባም አሳስበዋል።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:14 AM
ዞኖች አዋሳኝ አካባቢ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ለመፍታትና በዚህ ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖች በቂ ድጋፍ እንዲያገኙ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ...ኃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ፡፡ የጉባኤው አባላት በፀጥታው ችግር ምክንያት ተፈናቅለው በጌዴኦ ዞን የሚገኙ ዜጎችን ጎብኝተዋል፡፡...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:08 AM
2019_03_hand-ball_jpg.jpg አዲስ አበባ መጋቢት 5/2011 የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች...ይዘዋል። እስካሁን በፕሪሚየር ሊጉ ምንም ጨዋታ ያላሸነፈው ድሬዳዋ ከተማ ያለ ምንም ነጥብ 10ኛ ደረጃን ይዟል። በሌላ በኩል...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:18 AM
የሚያደርግ መሆኑንም አብራርተዋል። በሲቪልቨሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ መምህር የሆኑት አቶ ናዚድ ናስር በበኩላቸው ብዙሃኑ የኢትዮጵያ...ሊገጥም ስለሚችል አርሶ አደሮች ለኢንዱስትሪ ግብአት የሚሆኑ ምርቶችን በብዛት እንዲያመርቱ ማድረግም ያስፈልጋል ብለዋል። አብዛኛው...
06_21-5_png.png ሰኔ 8/2012( ኢዜአ) ኢትዮጵያ በጣም ሰፊ ሀገር በመሆኗ ተጨማሪ ወደቦች እንደሚያስፈልጓት በኬኒያ የኢትዮጵያ...መጠናቀቅን በጉጉት እየጠበቀች መሆኑንም አምባሳደር መለስ አስረድተዋል። አምባሳደር መለስ አያይዘውም የላፕሴት ኮሪደር ለደቡባዊ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:19 AM
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16/2012 (ኢዜአ) ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግንባታ የሚውል ገቢ ለማሰባሰብ...። ይህም ''የግድቡ ግንባታ በሕዝቡ ውስጥ የእኔነት ስሜትን የፈጠረ እንደሆነ ያመላከተ ነው'' ብለዋል። የአዲስ አበባ የታላቁ...
ውኃን በተመለከተ በተናጠል ሳይሆን ሁሉም የተፋሰሱ አገራት የተካተቱበት ድርድር ማድረግ እንደሚገባቸውም ምሁራኑ ገልጸዋል። የታላቁ የኢትዮጵያ...የዓባይ ውኃ ድርሻን በተመለከተ ሁሉም የተፋፈሱን አገራት ፍላጎት ባካተተ መልኩ ሊኬድበት የሚገባ መሆኑንም አንስተዋል። ታላቁ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:15 AM
2018_10_mm-1_jpg.jpg አዲስ አበባ ጥቅምት 18/2011 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በተለያዩ ዘርፎች...ብር በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ-ቅዱሳን ማርያም ገዳም የተገነባው ሁለገብ ህንፃ በዛሬው ዕለት ተመርቋል። የህንፃው ምረቃ ላይ...
ገልጸዋል። አረጋውያንን በመደገፍ ተጠቃሚ ለማድረግ ተቋማት ከሚኒስቴሩ ጋር በመሆን የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ አስተላልፈዋል። የኢትዮጵያ...ሊወጣ እንደሚገባ መልእክት አስተላልፈዋል። ዘንድሮ የአረጋውያን ቀን የሚከበረው ''ቀደምት የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾችን በመዘከር...
የሚያስችሉ ውሳኔዎች እንጠብቃለን የሚል ንግግር አድርጓል። ከዚህ በተጨማሪ ሀብሊ በውስጡ እያደረገው ያለው ሪፎርም ውጤታማ እንዲሆን የኢትዮጵያ...ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ድጋፉን እንዲሰጥም ጠይቀዋል። የጋህዴን ተወካይ በበኩላቸው...
ጋር መመጣጠኑ የአገሪቱን ልማት ለማፋጠንና ሌብነትን ለማስቀረት እንደሚረዳ የዓርባ ምንጭ ከተማ የኅብረተሰብ ክፍሎች ገለጹ ፡፡ የኢትዮጵያ...፡፡ መንግሥት የሴቶችን ተዋጽኦ ከወንዶች እኩል መደረጉ ሴቶች በተግባር ለውጥ ማምጣት እንደሚችሉ ያመላክታል ሲሉም ገልጸዋል፡፡...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:21 AM
ቀን 2013/ ኢዜአ/ ችግር ፈቺ የሆኑ የጥናትና ምርምር ውጤቶችን በመተግበር በትምህርት ጥራት ላይ በትኩረት መስራት መጀመሩን የኢትዮጵያ...የተላበሰ እንዲሆን መሰናሰል ያስፈልጋል ለዚህም ተቋማቱ ከመንግስት ተቋማት ጋር ያላቸውን ትብብር ሊያጠናክሩ ይገባል ብለዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:23 AM
በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል የተጀመረው የሰላም ጥረት አፍሪካዊያን ችግሮቻቸውን በራሳቸው ጥበብ መፍታት እንደሚችሉ ማሳያ ነው እንደሆነ የኢትዮጵያ...ሰላምም ሆነ ጦርነት የሌለበት ግንኙነት አብቅቶ በሀገራቱ መካከል ሰላም ለማምጣት አሁን የተጀመረው ጥረት የሚያስደሰት ነው።...
Showing 21,161 to 21,200 of 34,933 entries.