Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 13, 2025 4:42 PM
የሥራ ዕድል የሚፈጥሩ መሆናቸውን ኢዜአ ያነጋገራቸው የመዲናዋ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ታላቁ የኢትዮጵያ...የልማት ፕሮጀክቶች መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡ አቶ ገነቱ መርጋ በበኩላቸው ይፋ የተደረጉት ሀገራዊ ፕሮጀክቶች እንደ ታላቁ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 11, 2025 1:36 PM
የጋራ ጥረታችንና የነገ ተስፋችንን አጣምሮ የያዘ የክብራችንና የማንነታችን ማህተም በመሆኑ ልዩ ክብር ልንሰጠው ይገባል ብለዋል። የኢትዮጵያ...ትውልድ ለማስረከብ ቃላችንን የምናድስበት ዕለት ነው ብለዋል። ከፓናል ውይይቱ ተሳታፊዎች መካከል አቶ ቾል ኮር በሰጡት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 8, 2025 2:32 PM
አገልግሎት የቦሌ ቅርንጫፍ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ወደ ሥራ ገብቷል። በምረቃው ሥነ-ሥርዓት የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የኢትዮጵያ...ከንቲባዋ ተናግረዋል። የከተማ አስተዳደሩ አገልግሎት አሰጣጡን ለማዘመን የጀመራቸውን ተግባራት አጠናክሮ መቀጠሉንም ጠቅሰዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 12, 2025 2:17 PM
በመጀመሪያው ሳምንት ሰኞ እንዲከበር በህግ ተደንግጓል። በዓሉ በፌዴራል፣ በክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች እና በሌሎች ዓለማት በሚገኙ የኢትዮጵያ...እና በሰንደቅ ዓላማ ፊት ቃለ መሐላ በመፈፀም በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል። በዓሉን አስመልክተው ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 13, 2025 12:53 PM
ተገንዝቦ ከአባቶቹ የተረከበውን ታሪካዊ ኃላፊነት እንዲወጣ ለማስችል ያለመ መሆኑን ተናግረዋል። የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ታላቁ የኢትዮጵያ...መልኩ መከበሩ ትውልዱ ስለ ሰንደቅ ዓላማው ያለውን ክብርና ፍቅር እንዲያጠናክር የሚያደርግ መሆኑንም ተናግረዋል። ሰንደቅ ዓላማ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 20, 2023 4:25 PM
የውጭ ምንዛሬ በህጋዊ የመላኪያ አማራጭ ብቻ በመጠቀም በአገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ የሚያደርገውን ተሳትፎ እንዲያጠናክር የኢትዮጵያ...የውጭ ምንዛሬ መላኪያ ቀን" በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ-ግብሮች ዛሬ ተከብሯል። መርሃ-ግብሩን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 17, 2023 5:01 PM
ጀርመነ.jpg አዲስ አበባ ሰኔ 10/2015 (ኢዜአ) ፦ ጀርመን በኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ሂደት እንዲሳካ ድጋፍ እንደምታደርግ በአገሪቷ የኢትዮጵያ...ስምምነት ቀጣይነት እንዲኖረው ጀርመን ፍላጎት እንዳላት ገልጸው ለዚህም ድጋፍ እያደረገች ትገኛለች ነው ያሉት አምባሳደር...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On May 24, 2023 3:42 PM
በመጪው መስከረም በፊንላንድ ታምፔሬ በሚካሄደው ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን ወክለው ስምንት ስፖርተኞች እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ...ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ አሶሴሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ቴኳንዶ አሶሴሽን...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Nov 26, 2023 7:09 PM
እንደነበር አንስተዋል፡፡ የናሽናል ሲሚንቶ ሆልዲንግ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሊዩ ጂያንጁን፤ ይህ ከአፍሪካ ቀዳሚ የሆነው የሲሚንቶ ፋብሪካ የኢትዮጵያ...ግዙፉ ፕሮጀክት መሆኑን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ኩራት የሆነው ይሄው ፕሮጀክት 10 ሺህ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Nov 28, 2023 4:25 PM
የአዋሽ-ኮምቦልቻ-ሃራ-ወልዲያ የምድር ባቡር መስመር ዝርጋታ በፍጥነት ተጠናቅቆ አገልግሎት እንዲሰጥ ማድረግ እንደሚገባ አሳሰበ። ቋሚ ኮሚቴው የኢትዮጵያ...እና በብድር ወለድ ጫና ምክንያት የቆሙ ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ እንዲመለሱ ቋሚ ኮሚቴው የበኩሉን እገዛ እንዲያደርግ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Sep 6, 2023 4:57 PM
ከተወጣን በብዙ መልኩ ለነገው ትውልድ መንገድ በመጥረግ ጉልህ ዐሻራችንን እያስቀምጥን መሆኑን ልንጠራጠር አይገባም ሲሉም ገልጸዋል፡፡ የኢትዮጵያ...ቀጣይነት ለማረጋገጥ ፈጣን የሆነ አገልግሎት መስጠት የግድ መሆኑን ለአፍታም ቢሆን ልንርሳው የማይገባ ጉዳይ ነው ያሉት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 22, 2023 4:44 PM
መሆን መነሻ ምክንያት ናቸው ብለዋል። ይህንንም ለማስተካከል እያንዳንዱ የስፖርት ክለብ የራሱን መመሪያ ማዘጋጀት እንዳለበትና የኢትዮጵያ...መሆኑ ግን ከታችኛው የዕድሜ ክልል ጀምሮ እንደማይሰራ ያሳያል። ስለዚህ የሚመለከታቸው የፌደራል ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር እና...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Sep 29, 2023 12:16 PM
ማረፊያ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ በአቀባበል ስነ-ስርዓቱ ላይ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነትና የኢትዮጵያ...በዚህም ለአትሌት ትዕግስት አሰፋና ለአሰልጣኟ ገመዶ ደደፎ ምስጋና አቅርበው፤ በቀጣይም ይብልጥ ተግተው እንዲሰሩ ጥሪ አቅርበዋል፡፡...
Web Content Article · By Taye Lema On Sep 29, 2023 6:27 PM
ማዕረግ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የከተማ ዘርፍ ክላስተር አስተባባሪና የከተማ ልማት ቢሮ ሃላፊ ዶክተር አህመዲን ሙሐመድ፣ የኢትዮጵያ...ክልል ስማርት ሲቲን ለመተግበር፣ ንግድና ገቢዎች ዘርፍን ለማሳለጥና የቱሪዝም ሴክተሩን በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ያግዛል ብለዋል፡፡ ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Oct 3, 2023 4:03 PM
አህመድ ከኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን አመራሮች ጋር የኮሚሽኑ የሥራ አፈጻጸም በተመለከተ ውይይት አድርገዋል። በመድረኩ የኢትዮጵያ...እንደሚያስችል ጠቁመው፤ ከዚህ አኳያ ከብልጽግና ፓርቲ አባላት ጋር በተካሄደ ሰፊ ውይይት የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል ነው ያሉት። ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Nov 8, 2023 12:56 PM
የጥራት ቀን ኢትዮጵያውያን አምራቾች የምርት ጥራት ላይ ትኩረት አድርገው እንዲሰሩ በሚያስችሉ ሁነቶች ከነገ ጀምሮ እንደሚከበር የኢትዮጵያ...ተስማሚነት ምዘና ድርጅት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት በምርቶችና...
Web Content Article · By Taye Lema On Nov 14, 2023 12:09 PM
ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ መንግሥትና አገር እየመራ የሚገኘው ብልጽግና ፓርቲ ትልልቅ ውሳኔዎች መወሰናቸውን ጠቁመዋል። ታላቁ የኢትዮጵያ...መከናወናቸውን ጠቅሰው በግብርናና በፕሮጀክቶች አፈጻጸም የተገኙ ውጤቶች ከፍተኛ መሆናቸውን ገልጸዋል። በፖለቲካው ረገድም በደቡብ...
Web Content Article · By Taye Lema On Nov 14, 2023 12:50 PM
ያስመዘገበ ሲሆን 3 ሚሊዮን ሄክታር መሬትን በበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት እየተሰራ መሆኑንም ገልጸዋል፡፡ በኢንዱስትሪ ዘርፉም እንዲሁ የኢትዮጵያ...ታምርት ንቅናቄን ከመጀመራችን በፊት የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም 47...
Web Content Article · By Taye Lema On Nov 21, 2023 4:51 PM
፣ የእርሻ ግብአትና ማሽነሪ አቅራቢዎች፣ የጉምሩክ አስተላላፊዎችና ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ተሳትፈዋል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ...የቅባት እህሎችና የቅመማ ቅመም ምርቶችን ለውጭ ገበያ በማቅረብ የተሻለ የውጭ ምንዛሬ ላስገኙ ላኪዎች በጉባኤው ዕውቅና ተሰጥቷል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 11, 2023 8:51 PM
አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 1/2016(ኢዜአ)፦ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ የሚያቀርበውን ሰብዓዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ...መንግሥታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ የ2024 የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ድጋፍ ሁኔታን በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Dec 20, 2023 4:40 PM
ዓላማ እንዳይውሉ አባላቱ ከማስተማር ጀምሮ የሚጠበቅባቸውን እንዲወጡ በተደራጀ መንገድ እንደሚሰራም ገልፀዋል። መድረኩን የታደሙት የኢትዮጵያ...የሰላምና የሀይማኖት ዕሴቶችን በማጎልበት ለአብሮነት እሴት ግንባታ በተቀናጀ መንገድ መስራት እንደሚጠበቅም መልዕክት አስተላልፈዋል።...
Web Content Article · By Ayele Yaregal On Feb 4, 2025 9:29 PM
፦ በአዲስ አበባ የህዝብ ንጽህና ቤት ፍላጎትን ለማሟላት ባለድርሻ ተቋማት ቅንጅታዊ አሰራርን ማጎልበት እንደሚገባቸው ተገለጸ። የኢትዮጵያ...የንጽህና ቤቶችን መገንባት እንደሚያስፈልግ ጠቁመው፤ ይህን ለማሟላት ተቋማት ተቀናጅተውና ተናበው መስራት እንዳለባቸው አመላክተዋል።...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Dec 28, 2024 3:28 PM
በማምጣት የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ የሚያስችል መሆኑን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ...የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው መሰረታዊ የኢኮኖሚ ለውጥ በማምጣት የበለጸገች ኢትዮጵያን እውን ማድረግ የሚያስችል መሆኑን ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 23, 2025 7:15 PM
ምቹነት በሌለው ሁኔታ ይማሩ የነበሩ የአካባቢው ተማሪዎች ችግር ማቃለል እንደሚችሉ አመልክተዋል። የ"ኢማጅን ዋን ዴይ"ድርጅት የኢትዮጵያ...ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ገንብቶ ለአገልግሎት ማብቃቱን አውስተዋል። በቀጣይም ትምህርት ቤቶች ባልተዳረሰባቸው ገጠራማ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jan 5, 2025 10:54 AM
ኢኮኖሚያዊ ትስስር ላይ ቅድሚያ መስጠት እንደሚያስፈልግም አስገንዝበዋል። በሶማሊያ ጽንፈኛውን አልሸባብ ለማስወገድ በሚደረገው ትግል የኢትዮጵያ...ይህ ሂደት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ብለዋል፡፡ በቅርቡ በሶማሊያ እና በኢትዮጵያ መሪዎች መካከል ከተደረጉት ስምምነቶች በፊት...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jan 3, 2025 1:55 PM
ትብብር ዙሪያ ውጤታማ ውይይት መደረጉን አስታውሰዋል። ትናንት ደግሞ በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ የተመራ የኢትዮጵያ...ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች በአዲስ አበባ እንደሚመክሩ ይጠበቃል ብለዋል። በተጨማሪም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር)...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 31, 2025 6:18 PM
አበባ፤ ግንቦት 23/2017(ኢዜአ)፦ በአዲስ አበባ በቅርቡ ሰው አልባ ስማርት የፖሊስ ማዕከላት ተገንብተው ወደ ሥራ እንደሚገቡ የኢትዮጵያ...በማብራሪያቸውም ፌደራል ፖሊስ ዘመኑን የዋጀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም የወንጀል መከላከልና ምርመራ ስራን በውጤታማነት እያከናወነ ነው...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jun 7, 2025 12:53 AM
አሕመድ(ዶ/ር) አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጋር ባደረጉት ልዩ ቆይታ ተረጂነት የኢትዮጵያ...ይህ አሃዝ በ2017 ዓ.ም ወደ 3 ነጥብ 9 ሚሊዮን ዝቅ ማለቱን በማሳያነት ጠቅሰዋል። 23 ሚሊዮን ህዝብ ከተረጂነት ማውጣት...
Web Content Article · By Aweke Getahun On May 10, 2025 11:27 AM
አዲስ አበባ፤ግንቦት 2/2017(ኢዜአ)፦በኢትዮጵያ የሀሳብ ልዩነቶችን በውይይት የመፍታት ዴሞክራሲያዊ ባህል ልናዳብር ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ...እንዲያበረክቱ ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴ እያደረገ እንደሚገኝም አብራርተዋል። በአገር ደረጃ የተጀመረው ሀገራዊ ምክክር ሂደት ላይ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 30, 2025 11:26 AM
photo_2025-04-30_11-25-30.jpg መቱ፤ ሚያዝያ 22/2017(ኢዜአ)፦ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ማጠናቀቂያ...የሚያደርጉትን ድጋፍና ተሳትፎ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በኢሉባቦር ዞን የመቱ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ። በዞኑ ለታላቁ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On May 2, 2025 4:06 PM
" በሚል መሪ ሃሳብ እንደሚካሄድም ጠቁመዋል፡፡ ጉባኤውን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር፣ዓለም አቀፉ የሥራ ድርጅት እና የኢትዮጵያ...እና በወጣቶች ልማት ፕሮግራሞች ላይ ያላትን የረዥም ጊዜ ተሞክሮ ለአባል ድርጅቶች ልምድ እንድታካፍል የሚያደርግ ነው ብለዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 13, 2025 5:40 PM
አዲስ አበባ፤ ግንቦት 5/2017(ኢዜአ)፦ የቻይና ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ መስኮች ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል። የኢትዮጵያ...ለመፍጠር እየተሰራ መሆኑም ጨምረው ገልጸዋል። የቻይና ሺንቺያንግ ግዛት ባለሃብቶች በአምራች ዘርፍ እንዲሰማሩም ጥሪ አቅርበዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 6, 2025 6:25 PM
ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ እና እስራኤል የረጅም ጊዜ የዲፕሎማሲ አጋርነታቸውን በኢኮኖሚ መስክ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆናቸውን አስታወቁ። የኢትዮጵያ...ያላቸው መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የእስራኤል የንግድ ማህበረሰብ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳለው ጠቁመዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 18, 2025 7:30 PM
ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ኤክስፖ 2025 ተጠናቋል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግሥት ሀሚድ እና የኢትዮጵያ...በዓይነቱ ልዩ በሆነው ኤክስፖ 2025 ከመንግሥት፣ ከግል እና ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የተወጣጡ ኩባንያዎች መሣተፋቸውን...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Jun 20, 2025 8:43 PM
ለማጠናከርና ኢኮኖሚያዊ ትስስርን ለማፋጠን ያስችላል ያሉት ተጠሪ ሚኒስትሩ፥ ኢትዮጵያ ምሳሌ የሚሆን ሚና እየተወጣች ነው ብለዋል። ታላቁ የኢትዮጵያ...በተለያዩ ዘመናት ለፓን አፍሪካኒዝም እሳቤ እድገት ታሪክ የማይዘነጋቸው ትላልቅ አሻራዎች አኑራለች፤ ዛሬም ቀጥላለች ነው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 26, 2025 4:48 PM
አጀንዳቸውን በሀገራዊ ምክክሩ እንዲያቀርቡ ከማገዝ አኳያ የሃይማኖት አባቶችና ምሁራን ሚናችንን መወጣት ይገባናል ነው ያሉት። የኢትዮጵያ...መስቀል ሽኩር (ዶ/ር) አለመግባባቶችን በምክክር ለመፍታት ኮሚሽን ተቋቁሞ ሥራ መጀመሩ ለመላው ህዝብ ትልቅ ድል ነው ብለዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 28, 2025 1:33 PM
የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበራት ለስራ ዕድል ፈጠራና ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆኑን የኢትዮጵያ...አስተባባሪነት በአዲስ አበባ ሲያካሄድ የቆየው የ2025 የአፍሪካ የቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበራት አመታዊ ጉባዔ ተጠናቋል፡፡ ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 10, 2025 9:29 PM
ያሉት አምባሳደሩ፥ በመድሃኒት፣ ክትባትና የህክምና አገልግሎት የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥልም አረጋግጠዋል። የኢትዮጵያ...ብለዋል። ኢትዮጵያና ቻይና በህክምና መሳሪያዎችና መድሃነቶች አቅርቦት ያላቸውን ትብብር አጠናክረው እንደሚቀጥሉም አንስተዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Apr 28, 2023 7:31 PM
ዓመታት የሚተገበረው የምግብ ስርአት ማጠናከሪያ መርሃ ግብር በድሬዳዋ ደረጃ በይፋ ተጀመረ። በመርሃ ግብሩ ላይ በግብርና ሚኒስቴር የኢትዮጵያ...ያግዛል ብለዋል። በመንግስትና በተለያዩ አለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶች ትብብር በ685 ሚሊዮን ብር በአገር አቀፍ ደረጃ የሚተገበረው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Apr 20, 2023 1:30 PM
በተካሄደው ህዝበ ውሳኔ በወላይታ ዞን የምርጫ አዋጅ ጥሰት የፈጸሙ 93 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋለቸውን የፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ። የኢትዮጵያ...በጋሞ፣ በጌዴኦ፣ በጎፋ ዞኖች እንዲሁም በቡርጂ፣ በባስኬቶ፣ በአሌ፣ በአማሮ፣ በዲራሼ ልዩ ወረዳዎች ህዝበ ውሳኔው ተካሂዷል።...
Showing 20,641 to 20,680 of 34,245 entries.