Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:29 PM
ቅሬታዎችና ጥያቄዎች በቂ ምላሽ እንዳይሰጥ እንቅፋት ሆኖ መቆየቱንም ገልጸዋል። ሚኒስቴሩ ከ1986 ዓ.ም ጀምሮ ሥራ ላይ ያለውን "የኢትዮጵያ...ይደረጋል ብለዋል። ከኢንክሉድ ኦቬት የጥናትና ምርምር ተቋም የፖሊሲው አጥኚ ቡድን መሪ ወይዘሮ ኪያ ገዛኸኝ በተግባር ላይ ያለው...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:31 PM
ኤዛቤል ሁበርት እና ማርክ ስታልማንስ በህብረቱ የምስራቅ አፍሪካ፣ የአፍሪካ ቀንድና የማዕከላዊ አፍሪካ ጉዳዮች ቡድን መሪ በወቅታዊ የኢትዮጵያ...አርቲስት ቴዎድሮስ፤ “ኢትዮጵያውያን አንድ በመሆንም አገራቸውን ከጠላት በመጠበቅ አጽንተዋል” ብሏል። ከዘመነ መሳፍንት በኋላ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:53 AM
አዲስ አበባ መጋቢት 29/2011 የኢትዮጵያ መንግስት የአገሪቱን ምጣኔ ኃብታዊ የመዋቅር ለውጥ ሂደት እውን ለማድረግ የሚያስችል...መንግስት ከፍተኛ የመዋአለነዋይና የፋይናንስ ኃብት ለማፍራት ያግዘዋል።” በማለት አመልክተዋል። በግብርና ልማት ላይ የተመሰረተውን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:52 AM
2019_03_55555555555_jpg.jpg አዲስ አበባ የካቲት 28/2011 የኢትዮጵያ የእጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት...2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ትንሿ ሁለገብ ስታዲየም ወልቂጤ ከተማ ከጎንደር ከተማ ከጠዋቱ ሶስት ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። በሌላ በኩል...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:50 AM
በኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርትና አካዳሚ ሲካሄድ የቆየው ዓመታዊው የወርልድ ቴኳንዶ የግል የበላይነት ሻምፒዮና ፍጻሜውን አግኝቷል። የኢትዮጵያ...ብር ሽልማት ያገኙ ሲሆን ለሻምፒዮናው መሳካት አስተዋጽኦ ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች የምስጋና የምስክር ወረቀት ተበርክቶላቸዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:36 AM
የመራው አዲሱ የመገናኛ ብዙሃን ረቂቅ አዋጅ ከስያሜ ለውጥ ጀምሮ ተጠሪነቱንም በቀጥታ ለምክር ቤቱ ያደረገ ሆኗል። ረቂቅ አዋጁ የኢትዮጵያ...መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን በሚል ዳግም ለሚቋቋመው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ለሁሉም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:54 PM
አንድነታችንንና ሰላማችንን ጠብቀን ለትውልድ ማሻገርና ትንሳኤዋን ማቅረብ ይገባናል ሲሉ ብርጋዴል ጀኔራል ካሣዬ ጨመዳ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ...በየቦታው እሳት እየጫረ መሆኑን ጠቁመው፤ "የሚለኩሰውን እሳት በጥበብ ማጥፋትና እራሱን እንዲለበልበው ማድረግ ይገባል" ብለዋል፡፡...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:53 PM
የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃዎች ስርጭት የዘመኑ ትልቅ ፈተና ናቸው ሲሉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሙያ ሴቶች ማህበር አባላት...ገለፁ። የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋዜጠኛና የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሙያ ሴቶች ማህበር...
ምስጢር ዛሬም በዓለም አደባባይ በአትሌቶቻችን ተደግሟል ሲሉ የነገሌ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። የነቀምቴ ከተማ ነዋሪዎች በበኩላቸው የኢትዮጵያ...ዛሬም አትሌቶቻችን በዓለም አደባባይ ደግመው የኢትዮጵያዊያንን የቆየ አንድነት ባህል ለዓለም ማስመስከራቸውንም ገልጸዋል። ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 12:59 PM
ታሪካዊ ኅላፊነት ሊሆን እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። ከተቋቋመ ዘጠኝ ወራት ያስቆጠረው የኢትዮጵያ...ስራዎችን በአግባቡ እንደሚሰራም ገልጸዋል። በዚህ ሂደትም የምክር ቤት አባላት ለተግባራዊነቱ ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባቸው ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Feb 4, 2023 12:57 PM
የሚገኘውን የውጭ ምንዛሬ ለማሳደግ ግብ ተይዞ እየተሰራ መሆኑን የአምራች ኢንዱስትሪዎች ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ...ኢንዱስትሪዎች ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተሩ ዶክተር ሚልኬሳ ጃገማ ለኢዜአ እንዳሉት የጨርቃጨርቅ፣አልባሳት፣የቆዳና ቆዳ ውጤቶች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:57 PM
በኢትዮጵያ የጊኒ ዎርም በሽታን እንደ አውሮፓ አቆጣጠር በ2030 ከዓለም ለማጥፋት የተቀመጠውን ግብ ቀድሞ ለማሳካት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...በማጠናከር እስከ ቀጣይ ዓመት በሰው ላይ ያለውን የስርጭት መጠን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር እየተሰራ ነው ብለዋል። በዓለም ጤና...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:01 PM
መውደም እና መፈናቀልን ለማስወገድ የሃይማኖት አባቶች ስለ ፍቅር፣ ሰላም እና አንድነት ማስተማር አለባቸውም ነው ያሉት። “የኢትዮጵያ...በየደረጃው ያሉት የእምነት አባቶች ስለ ሰላም ከማስተማር በተጨማሪ በተግባር ራሳቸው የሰላም አርአያ መሆን አለባቸው ያሉት ደግሞ...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:06 PM
በተፈጠሩ የጸጥታ ችግሮች ምክንያት ለጉዳት ለተጋለጡ ዜጎች ከ430 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብና የአይነት ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ...በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ በትግራይ ክልል የሕግ ማስከበር እርምጃ መውሰዱ ይታወቃል። በተለያዩ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 1, 2024 2:43 PM
አለመሆኗን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ዶክተር ፈትሂ ማሕዲ ገለጹ። የኢትዮጵያ...የሚናፈሰው ወሬ ፍፁም ተገቢነት የሌለው መሆኑን ተናግረዋል። ኢትዮጵያና ሶማሊያ ያላቸው መልካም ግንኙነት የላቀ መሆኑን ጠቅሰው...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jan 26, 2024 2:28 PM
photo_2024-01-26_14-25-31.jpg አዲስ አበባ፤ ጥር 17/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት ስድስት ወራት...በቱሪዝም እና በሜጋ ፕሮጀክቶች አፈፃፀም ላይ ውጤታማ ስራ መከናወኑን ሚኒስትሩ አመላክተዋል። በዚህም ባለፉት ስድስት ወራት...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:04 PM
የኢትዮ-ሱዳን ግንኙነትን ይበልጥ ማስተሳሳር በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ከሱዳን መሪዎች ጋር መምከራቸውንም ገልጸዋል። ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ...ኢትዮጵያ ላበረከተችው አስተዋጽኦ ምስጋና ማቅረባቸውንም ሃላፊዋ ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በበኩላቸው...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:07 PM
አብሮነቱን በማጠናከርና ለይቅርታ ዝግጁ በመሆን በአዲሱ ዓመት ከችግርና ከፈተና የተላቀቀች አገርን ማየት ያስፈልጋል ሲሉም አሳስበዋል። የኢትዮጵያ...የኖሩበትን ዘመን በፍቅር፣ በይቅርታ፣ በመረዳዳትና በአብሮነት ሲያሳልፉ ፈጣሪም የሚመጣውን አዲስ ዘመን ይባርካል" ያሉት...
2021_10_ጋሻው-ጫኔ_png.png አዲስ አበባ፤ መስከረም 24/2014(ኢዜአ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጋዜጠኛ ጋሻው...ከዚያም ወደ ጋምቤላ ቅርንጫፍ በመዛወር በዋና የዜና ወኪልነት እስከ 1985 ዓ.ም አገልግሏል። በ1985 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On May 8, 2024 1:37 PM
2016(ኢዜአ)፡- የነዳጅ ዲፖ ግንባታንና የማጓጓዣ አማራጭን በማስፋት ፈጣን የነዳጅ አቅርቦት ስርዓት ለመዘርጋት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...በሀገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች የሚጠቀሙት የነዳጅ ፍላጎት በመጨመሩ ሳቢያ መሆኑም ተገልጿል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Apr 28, 2024 11:06 AM
ለለለለለ (2).png ድሬዳዋ/ አዳማ/ ሀዋሳ/ አርባምንጭ ፤ ሚያዚያ 20 /2016(ኢዜአ) ፡- የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን...እየተወጡ እንደሚገኙ የገለጹት ደግሞ የሀዋሳ ከተማ የነዋሪ የሆኑት የሲዳማ ክልል የአገር ሽማግሌ መጋቢ ጢሞቲዎስ በራሳ ናቸው።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jan 5, 2024 12:45 PM
ዳያስፖራ ጥሪ ዳያስፖራው ሀገሩን በማወቅና ከማንነቱ ጋር በመተሳሰር በሀገሩ ጉዳይ ላይ እንዲሳተፍ የማድረግ አላማን ያነገበ መሆኑን የኢትዮጵያ...ማቅረባቸው ይታወሳል። በዚሁ መሰረት ጥሪውን ተቀብለው እየመጡ ላሉ የዳያስፖራ አባላት ከዛሬ ጀምሮ አቀባበል ማድረግ ተጀምሯል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 19, 2024 5:52 PM
ለመጠበቅ የሚሰሩ ተግባራት ውጤታማ ለማድረግ የዘርፉ ባለድርሻ አካላት የነቃ ተሳትፎ ሊያደርጉ እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። የኢትዮጵያ...በማሳደግ ለኅብረተሰቡ ተደራሽ የሆነ ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት ተገቢ በመሆኑ ትኩረት ሰጥተን ልንሰራ ይገባል ብለዋል። ከዚህ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Aug 11, 2024 7:33 PM
ኮሚሽን ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የመገናኛ ብዙኃን እና ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ሥልጠና ተጠናቋል፡፡ የኢትዮጵያ...ገቢራዊ በማድረግ ከተረጅነት አስተሳሰብ ለመውጣት በሚደረገው ጥረት ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡ ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 20, 2026 8:47 AM
photo_2026-03-20_08-46-21.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 11/2018(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ...ከድል የራቀው ልደታ ክፍለ ከተማ ካሸነፈ ወደ ድል መንገድ ይመለሳል። የዛሬ ጨዋታዎች በዋንጫ ፉክክሩ ወሳኝ የሚባሉ ናቸው። ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 22, 2026 11:23 AM
በዚሁ መሰረት በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲ መንግስት ለመመስረት የሚያስችለውን አብላጫ የምክር ቤት መቀመጫ ማግኘቱን የኢትዮጵያ...በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሕዝብ ተወካዮች እና ለክልል ምክር ቤቶች ብልጽግና ፓርቲ አብላጫ የምክር ቤት መቀመጫ በማግኘት ማሸነፉን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 25, 2026 11:24 AM
ስፖርት (33).jpg አዲስ አበባ፤ ጥር 17/2018(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ዛሬ ይጀመራል። ምሽት 12...ድሉን ለማስመዝገብ ይጫወታል። ባለፉት ሰባት ጨዋታዎች ከድል የራቀው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ማሸነፍ ወደ ድል ይመልሰዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 20, 2026 1:54 PM
ግሽበት ቀንሷል፤ ከወጭ ንግድ የሚገኘው የምንዛሪ መጠን በእጅጉ አድጓልም ብለዋል። ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም በተያዘው ዓመት የኢትዮጵያ...መዳረሻ መሆኗን ገልጸዋል። የአውሮፓ ሕብረትና አባል ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ መጥተው መዋዕለ ንዋያቸውን ማፍሰስ እንደሚችሉ ገልጸው፤...
Web Content Article · By Sefina Husen On Mar 13, 2026 9:59 AM
photo_2026-03-12_23-58-47.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 4 /2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሳምንት...ባለፉት ሁለት ጨዋታዎች አቻ የወጣው ሀዲያ ሆሳዕና ወደ ድል ለመመለስ ይጫወታል። ሸገር ከተማ ካሸነፈ ተከታታይ ድሉን ያስመዘግባል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 8, 2026 11:40 AM
ኩባንያው ግን የቀረበለትን አማራጭ ባለመቀበል የኢንቨስትመንት ጥበቃ መብት ጥሰት ደርሶብኛል በሚል ክስ ማቅረቡን በማውሳት፣ የኢትዮጵያ...መንግስት ለዜጎቹ ንጹህ ውሃ የማቅረብ ኃላፊነቱን መወጣቱ በግልግል ችሎቱ ታምኖበት ክሱ ውድቅ ተደርጓል ብለዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 9, 2026 5:58 PM
ሥርዓቶች ለዘላቂ ሰላምና የህዝብ አብሮነት ጉልህ አስተዋጽኦ እያበረከቱ መሆናቸውን የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ...ሊቀ ካህናት ይትባረክ መኮንን እንዳሉት፤ ሰላም የሁሉም ነገር መሰረትና የፍጡራን እረፍት ነው። ግጭት በሰው ላይ ጥቃት መፈፀም...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Oct 3, 2026 10:03 PM
1000033883.jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 23/2019 (ኢዜአ)፦ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ምክረ...የሚሆኑበትን የአሠራር ሥርዓት በመዘርጋትና የቅርብ ክትትል በማድረግ ተፈጻሚነታቸውን እንደሚያረጋግጥ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ አስታወቁ። ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 25, 2026 3:59 PM
7942905223684952610_n.jpg አዲስ አበባ ፤ መስከረም 15/2019 (ኢዜአ) ፦መስቀል የፍቅር፣ የሰላም እና የአንድነት ማሳያ መሆኑን የኢትዮጵያ...የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (UNESCO) የማይዳሰስ የሰው ልጅ የዓለም ቅርስ ሆኖ መመዝገቡን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 10, 2026 2:29 PM
ምክክር6 (2).jpeg አዲስ አበባ፤ነሐሴ 4 /2018(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ሂደት ወደ ማጠቃለያው ምዕራፍ እየተሸጋገረ...ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Aug 9, 2026 8:48 PM
1000019932.jpg አዲስ አበባ ፤ነሐሴ 3/2018(ኢዜአ) ፦በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ያሳዩትን የታሪክ አሻራ...ኢትዮጵያውያን ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር በመሳተፍ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ታላቁን...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 19, 2025 5:00 PM
ካሸነፈ በመጨረሻው ዙር ከግብጹ አል ማስሪ ጋር ይገናኛል። ወላይታ ድቻ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 19, 2023 11:17 AM
ስለወደብ እንቅስቃሴ እና አጠቃላይ የማስፋፊያ ስራዎችን በተመለከተ ከቻይና ወደብ አስተዳደር ለልዑኩ ገለፃ እንደተደረገለት በቤጂንግ የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Sep 29, 2023 7:52 AM
ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ስተገባ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነትና የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Nov 9, 2023 12:41 PM
አምባሳደር ሬሚ ማሬሾ የተመራ የልዑካን ቡድን በዩኔስኮ የተመዘገበውን የጌዴኦ ባህላዊ መልክዓ ምድር እየጎበኘ ነው ። በጉብኝቱም የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 30, 2025 12:22 PM
እንደሚፈጥር የዓለም ባንክ የኦፕሬሽን ማኔጂንግ ዳይሬክተር አና ቢርድ ገለጹ። ማኔጂንግ ዳይሬክተሯ ከገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ እና የኢትዮጵያ
Showing 20,361 to 20,400 of 34,933 entries.