Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Mar 5, 2024 11:10 AM
መጎሰማቸው የሚታወስ ነው። ይሄን እውን ለማድረግ በ1969 በኢትዮጵያ ላይ ግልጽ ወረራ ፈጸሙ። የካቲት 26 ቀን 1970 ዓ.ም የኢትዮጵያ...ጦር የእብሪተኛውን የዚያድባሬ ጦር ካራ ማራ ላይ ድል አደረገ፤ የኢትዮጵያ አሸናፊነትም...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 29, 2024 4:18 PM
03 ፈጠነ.jpg ጅማ፤ የካቲት 21/2016(ኢዜአ):-የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የአየር ትንበያ መረጃ ደረጃውን በጠበቀ...በአየር ጸባይ ለውጥ የሚከሰቱ ችግሮችን ለመቋቋም አንደኛው መንገድ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ መስጠት እንደሆነ አመልክተዋል። ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 29, 2024 6:27 PM
ለአንድነትና ዘላቂ ሰላም መሠረት የመጣል ግቡን እንዲያሳካ የበኩላቸውን እንደሚወጡ የጌዴኦ ዞን የማህበረሰብ ተወካዮች ገለጹ። የኢትዮጵያ...ያላቸው ድርሻ ከፍተኛ በመሆኑ ከተቋማቱ ጋር በትብብር መስራት ለምክክሩ ውጤታማነት ድርሻው ከፍተኛ መሆኑን አስተያየት ሰጥተዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Apr 19, 2024 2:46 PM
xy.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 11/2016 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እያመነጨ ያለውን ገቢ በአግባቡ መሰብሰብ የሚያስችል...የሚያስችሉ የተለያዩ አሰራሮችን በመዘርጋት ገቢውን ለማሳደግ እየተሰራ ነው ብለዋል። የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቀበታ በበኩላቸው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 4, 2024 6:15 PM
በማዘጋጃ ቤት ደረጃ አገልግሎት የሚሰጡ ከአንድ መቶ በላይ ከተሞች ከ400 ሚልየን ብር በላይ ገቢ እንደሚሰበሰብ መለየቱን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...እንዲጎበኙ በማድረግ እንዲሁም ስልጠና የሚያገኙበትን መንገድ በማመቻቸት ልምዳቸውን እንዲያዳብሩ እያደረገ ይገኛል ነው ያሉት፡፡...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 13, 2024 4:36 PM
ቀንድ እና የቀይ ባህር ልዩ ልዑክ አሊሰን ብላክበርን ጋር ባደረጉት ውይይት ሁለቱ ሀገራት ባላቸው የሁለትዮሽ ግንኙነት፣ በወቅታዊ የኢትዮጵያ...በኢትዮጵያውያን አቻዎቻቸው መካከል የልምድ ልውውጥ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን መግለጻቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 28, 2024 5:46 PM
-በቡና ልማትና ግብይት ላይ የሚሰሩ ተዋንያንን በማገናኘት የዘርፉን ችግሮች ለመፍታት የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ...የሚገኙ የቡና አምራች፣ አቅራቢ እና ላኪዎችን ያገናኘ የቡና አውደ ርዕይ በሀዋሳ ከተማ ዛሬ ተከፍቷል። በአውደ ርዕዩ መክፈቻ ላይ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Sep 9, 2024 10:06 AM
yt (1).jpg አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 4/2016 (ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ...የሚመራው የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ብሔራዊ ቡድን በሶስት ነጥብ ምድቡን እየመራ ይገኛል። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመራው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Oct 2, 2024 6:54 PM
ሶስተኛው የፓን አፍሪካ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኮንፍረንስ መስከረም 28 እና 29 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ...አህጉር አቀፍ ዓለም አቀፍ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተቋማት፣ተመራማሪዎች፣ ስራ ፈጣሪዎች እና ተማሪዎች እንደሚሳተፉበት ጠቁመዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Sep 30, 2024 5:20 PM
ተወዳዳሪነትን ለማሳደግ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ...ሥርዓት እንዲፈጸም ለማድረግ የሚደረገው ጥረትም የምርት ብክነትና ብልሽትን ለማስተካከል አይነተኛ ፋይዳ እንዳለው ተናግረዋል። ...
Web Content Article · By Taye Lema On Sep 4, 2024 10:53 AM
ኢትዮጵ.jpg አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 29/2016 (ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ35ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ የማጣሪያ...እንዲሁም ታንዛንያ 113ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። የ40 ዓመቱ ሴኔጋላዊ ኢሳ ሲይ የሁለቱን አገራት ጨዋታ በዋና ዳኝነት ይመሩታል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Oct 3, 2024 11:24 AM
አንፃር በቂ አይደለም ያሉት ሚኒስትሩ፣ በዘርፉ የአገሪቱን ብልፅግና የሚያረጋግጥ ሁሉን አቀፍ ሪፎርም እየተደረገ መሆኑን ጠቅሰዋል። የኢትዮጵያ...በዚህም ኢትዮጵያ የባቡር ትራንስፖርት አዋጅን ጨምሮ ፖሊሲዎች እና ስትራቴጂዎችን ገቢራዊ ማድረጓን ገልጸዋል። የዓለም ባንክ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Aug 12, 2024 2:46 PM
ከተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር የሚያደርጋቸው የምክክር መድረኮች በሀገራዊ ጉዳይ ላይ ተቀራርቦ የመስራት ባህልን የሚያበረታታ መሆኑን የኢትዮጵያ...ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር በሀገራዊ፣ ቀጣናዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ምክክር ማድረጋቸው...
Web Content Article · By Taye Lema On Oct 18, 2024 10:37 AM
የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) መድረኩን በከፈቱበት ወቅት እንዳሉት የምግብ ሉአላዊነት የኢትዮጵያ...ይህንን አጠናክሮ ለመቀጠል በቅንጅትና በጋራ መስራት አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመው መሰል መድረኮች የላቀ ጠቀሜታ እንዳላቸው...
Web Content Article · By Taye Lema On Oct 9, 2024 3:36 PM
(ኢዜአ)፦ የጨረራ አመንጪ መሳሪያዎችን ልኬት ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የሚያስችል አዲስ ዘመናዊ መሳሪያ ሥራ ላይ ሊውል መሆኑን የኢትዮጵያ...። ኢትዮጵያም ለሕክምና ጨምሮ ለሌሎችም አገልግሎቶች የጨረራ አገልግሎትን ጥቅም ላይ እያዋለች መሆኑ ይታወቃል። በዚህም መሠረት...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Nov 19, 2024 3:15 PM
ከስዊዘርላንድ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ስታልደር ጋር በወቅታዊ እና አካባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። አምባሳደር ምስጋኑ የኢትዮጵያ...እና ስዊዘርላንድ የሁለትዮሽ ግንኙነት እየተጠናከረ መምጣቱን ገልጸዋል። ስዊዘርላንድ አምስተኛዋ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Nov 11, 2024 2:01 PM
2017(ኢዜአ)፦ የቤኑና መንደር ለኢትዮጵያ ቱሪዝም መነቃቃት ትልቅ አቅም የሚፈጥር ማራኪ ስፍራ መሆኑን በዓለም ባንክ የኤርትራ፣ የኢትዮጵያ...ለአካባቢው ማህበረሰብ የመስህብ ልማት ተጨማሪ የቱሪዝም አቅም የፈጠረ መዳረሻ ስፍራ ሆኗል። በዚሁ ጊዜ በዓለም ባንክ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Sep 17, 2024 4:56 PM
ዼጥሮስ በኢትዮጵያ ፖለቲካ በሃሳብ ልእልና በሰላማዊ መንገድ ተፎካክሮ ማሸነፍ እንደሚቻል በተግባር ያሳዩ ታላቅ ፖለቲከኛ ነበሩ ሲሉ የኢትዮጵያ...አሕመድ (ዶ/ር)፤ ጨምሮ በርካታ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ ፖለቲከኞችና ታዋቂ ግለሰቦች ሃዘናቸውን በመግለጽ ላይ ይገኛሉ።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Sep 17, 2024 5:41 PM
በሀገሪቱ ሠላማዊ የሥልጣን ሽግግር እንዲሳካ ጉልህ አስተዋፅኦ ማበርከታቸውን አስታውሷል። ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የደቡብ ሕብረት እና የኢትዮጵያ...በፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ሕይወት የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለፀ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለዘመድ አዝማድ ወዳጆች እንዲሁም...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Sep 6, 2024 3:20 PM
ትራንስፎርሜሽን የተጀመሩ ሽግግሮችን ስኬታማ ለማድረግ የባለተሰጥዖ ወጣቶችን ክህሎት ማሳደግ ወሳኝ መሆኑን አስረድተዋል። በዚህም መሰረት የኢትዮጵያ...ለማድረግ አገራዊ የቴክኖሎጂ ዕድገት ማረጋገጥን ቅድሚያ በመስጠት እየሰራ መሆኑን አመልክተዋል። ይህንንም ተከትሎ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Aug 31, 2024 3:58 PM
naq.jpg አዲስ አበባ፤ነሐሴ 25/2016(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከታንዛኒያና ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጋር ላለበት...ወደ ቡድኑ ተጠርቶ ልምምድ እያደረገ እንደሆነና የመጨረሻ 23 ተጨዋቾች ዝርዝር ውስጥ እንደሚካተት ያላቸውን ዕምነት ገልፀዋል።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 11, 2024 6:48 PM
እንዲሁም በሽግግር ፍትህ ጉዳይ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆኑ በማድረግ ውጤታማ ስራ መስራት እንደሚቻል የሴት አደረጃጀት ተወካዮች ገለፁ። የኢትዮጵያ...ታደሰም በተለያዩ አካባቢዎች የሚስተዋሉ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የሴቶች ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑን ነው የጠቀሱት። ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 11, 2024 7:51 PM
ሆነው እንዲያድጉ የህጻናት ፓርላማን ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑንና ፖሊሲው በትብብር ለመስራት ያለውን እድል ያሰፋል ብለዋል። የኢትዮጵያ...ለኢዜአ በሰጡት አስተያየት ፖሊሲው የህጻናትን ሰብዓዊ መብቶች በማስጠበቅ ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል ብለው እንደሚጠብቁ ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 13, 2024 7:45 PM
ክልል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የህዝቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ በሚችሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ላይ በተጠናከረ መልኩ እንዲቀጥሉ የኢትዮጵያ...ምስራቃዊ ዞን በግብርና፣ በጤና እና በንፁህ መጠጥ ውሃ ዘርፎች ያከናወናቸው የልማት ፕሮጀክቶች ተጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 2, 2025 6:19 PM
ኢዜአ)፦ የገጠር ትራንስፎርሜሽንን በቅንጅት ማሳለጥ የሚያስችል የ10 ዓመት ፍኖተ ካርታ መዘጋጀቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ...ለማምጣት መሰረት የሚጥሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን ጠቅሰው፣ ከእነዚህ መካከል የገጠር ኮሪደር ልማት አንዱ መሆኑን ጠቅሰዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 14, 2025 1:11 PM
ኢዜአ)፡-የወጣት አደረጃጀቶች በበጎ ፍቃድ ደም ከመለገስ ባሻገር የማህበረሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ ላይ ተሳትፎአቸውን እንዲያጠናክሩ የኢትዮጵያ...እየተሰራ ነው መሆኑን ገልጸዋል። ይህም በደም እጦት ምክንያት የሚሞቱ እናቶችና ዜጎችን ቁጥር ዜሮ ማድረግ እንደተቻለ ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 11, 2025 5:30 PM
www.ena.et (1).jpg ሮቤ ፤ ታህሳስ 2/2018(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የባዮቴክኖሎጂ ምርምሮችና...በመተባበር የባለድርሻ አካላት ዐውደ ጥናት በባሌ ሮቤ አካሂዷል። በኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የግብርና ባዮ -ቴክኖሎጂ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 23, 2026 7:41 PM
654730643_1405848018253475_4694514509654619509_n.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 14/2018(ኢዜአ)፦ ታላቁ የኢትዮጵያ...የኃይልና የመሰረተ ልማት ትስስር አቅም በመገንባት የጋራ ብልጽግናን የሚያረጋግጥ ትብብር ማጠናከር እንደሚኖርባቸው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 20, 2026 4:27 PM
እያሳለፉ እንደሚገኙ የእምነቱ ተከታዮች ተናግረዋል። የ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በሁሉም የኢትዮጵያ...የእስልምና እምነት ተከታዮች በስታዲየም በመሰባሰብ ኃይማኖታዊ ስርዓቱ በሚያዘው መሰረት በታላቅ ድምቀት አክብረዋል። በክብረ በዓሉ ላይ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 17, 2026 4:37 PM
በጥናትና ምርምር በማስደገፍ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ውጤታማ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ...በመላክ የውጭ ምንዛሬ ማግኛ አማራጭ እየሆነ መምጣቱን ጠቅሰው ለምርቱ እሴት በመጨመር ረገድ በትኩረት እንደሚሰራ አረጋግጠዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 17, 2026 10:41 AM
ክፍተቶችን በዘላቂነት ለመቅረፍ የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ሥርዓት ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስችለውን ተግባር እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ...ዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ ስኬት በከፍታ ለማስቀጠል ተተኪ ስፖርተኞችን ማፍራት ትኩረት ሊሰጠው የሚገባ ጉዳይ መሆኑ እሙን ነው።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 19, 2026 10:01 AM
በዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ ዳንኤል ሀንድኖ (ዶ/ር) በበኩላቸው የኢትዮጵያ...የስራ ጉብኝት ሀገሪቱ በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በፖለቲካ እድገት ማስመዝገቧንና ተፅዕኖ መፍጠሯን የሚያሳይ እንደሆነም ገልፀዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 20, 2026 9:03 PM
photo_2026-06-20_20-59-17.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 13/2018 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሀገራዊ...የተረጋጋች ሀገር ለማስረከብ የምንሰራበት ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ነው ብለዋል። ኮሚሽነር ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር) በበኩላቸው፤ ይህ ምክክር...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 22, 2026 10:20 AM
ተናገሩ፡፡ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሕዝብ ተወካዮች እና የክልል ምክር ቤቶች ብልጽግና ፓርቲ አብላጫውን መቀመጫ በማግኘት ማሸነፉን የኢትዮጵያ...አጠናክረን እንቀጥላለን ብሏል። የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመጨረሻ ውጤት ይፋ መሆኑን ተከትሎ አሸናፊ የሆነው ብልፅግና ፓርቲ ለመላው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 22, 2026 10:35 AM
ገለጹ። በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሕዝብ ተወካዮች እና ለክልል ምክር ቤቶች ብልጽግና ፓርቲ አብላጫውን መቀመጫ በማግኘት ማሸነፉን የኢትዮጵያ...መስራት እንዳለበት አንስተዋል። የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመጨረሻ ውጤት ይፋ መሆኑን ተከትሎ አሸናፊ የሆነው ብልፅግና ፓርቲ ለመላው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Feb 5, 2026 5:57 PM
28/2018(ኢዜአ)፦ የግብርና ዘርፉን በማዘመንና ምርታማነትን በማሳደግ ከተረጅነት ለመውጣት የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ...ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 18, 2026 4:21 PM
የምርጫ ግንዛቤ ለማጎልበትና የመራጮች ትምህርት ተደራሽነት ለማስፋት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ርብርብ ሊያደርጉ እንደሚገባ የኢትዮጵያ...ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ገለጸ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 9, 2026 8:30 PM
እና የልማት አጋሮች በአካታች እድገት እና ዘላቂ ሰላም ያላቸውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት የበለጠ ለማጎልበት እንደሚሰሩ አስታወቁ። የኢትዮጵያ...ጉባኤው ለአረንጓዴ ኢንቨስትመንት እና የአፍሪካን የአየር ንብረት አጀንዳ የበለጠ ለማራመድ የሚያስችል መድረክ መሆኑን ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Feb 19, 2026 8:38 PM
ኢዜአ)፦ በወለጋ በተለያዩ አካባቢዎች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ወለጋ ወደ ልማት ምዕራፍ መሸጋገሩን የሚያሳዩ ናቸው ሲሉ የኢትዮጵያ...ተካልኝ(ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በኦሮሚያ ክልል የወለጋ ዞኖች ያደረጉትን የስራ ጉብኝት በተመለከተ...
Web Content Article · By Sefina Husen On May 13, 2026 12:20 PM
እንዲያገኙ እያደረገ ነው። የተሰጠው ፈጣን ምላሽ ለተኪና ለወጪ ንግድ የሚሆኑ ምርቶችን ማምረት እንድንችል ያደረገ ነው ያሉ ሲሆን የኢትዮጵያ...የሱፍ በበኩላቸው፣ ባለፉት ዓመታት ለኢንቨስትመንት ዘርፉ በተሰጠው ትኩረት ተጨባጭ ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል ብለዋል፡፡ በተለይ...
Showing 20,321 to 20,360 of 34,244 entries.