Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 17, 2023 4:25 PM
ፈተና ለትምህርት ጥራት መረጋገጥ ያለውን ወሳኝ ሚና በመረዳት ለተግባራዊነቱ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...ከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ሕብረት ገለጸ። የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ሕብረት...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jun 9, 2023 12:16 PM
ለህብረተሰቡ የጤና መድህን አገልግሎት ለማዳረስ በተጀመረው ንቅናቄ የተገኘው ውጤት ከሌሎች አካባቢዎች የተሻለና አበረታች መሆኑን የኢትዮጵያ...ወደ 13 ወረዳዎች ለማስፋፋት በሠመራ ከተማ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄዷል። በመረሃ ግብሩ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተገኙት...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Nov 15, 2023 12:38 PM
በመከባበር ለጋራ ጉዳይ በጋራ መሥራት ከእያንዳንዱ ዜጋ የሚጠበቅ መሆኑን አመላክተዋል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ኢዜአ ያነጋገራቸው የኢትዮጵያ...የሆኑ የጋራ ታሪኮች ሕዝብን ከማቀራረብና ከማግባባት ባለፈ ለሀገር ግንባታ መሠረት በመሆናቸው ፋይዳቸው የጎላ መሆኑን ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Nov 17, 2023 12:51 PM
ሱዳን በሚቀጥለው ዓመት የሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ በአፍሪካ ኀብረት፣ ኢጋድ እና ተመድ በጋራ እንዲሰሩ የኢትዮጵያ...ተሳትፎ ጉልህ በመሆኑ እገዛው ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል። የኢትዮጵያ በአካባቢው ሰላም...
Web Content Article · By Taye Lema On Nov 29, 2023 7:49 PM
ምህረቱ ገለጹ። ለህጋዊ አምራቾች ማበረታቻ በመስጠት ለባንኩ የሚቀርበው የወርቅ ምርት እንዲጨምር እየተሰራ መሆኑም ተገልጿል። የኢትዮጵያ...ማውጣት አለበት ብለዋል። ህገ-ወጥ የወርቅ ግብይትን ለመከላከልም ሌሎች ባለድርሻዎች ባንኩን ማገዝ እንዳለባቸው በመጠቆም።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Dec 1, 2023 12:42 PM
fg.png ሐረር፤ ኅዳር 21/2016 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል መከበር ዜጎች እርስ በርስ...ማህበረሰብ በዓሉን በልማት ሥራዎች፣ በፓናል ውይይት እና በሌሎች መርሃ-ግብሮች አክብሯል። በአገር አቀፍ ደረጃ የዘንድሮው 18ኛው...
Web Content Article · By Taye Lema On Dec 1, 2023 2:46 PM
ልዩነቶችን በመቀበል ረገድ እንደ አገር ውስንነቶች እንዳሉን የሚነሱ "ግጭቶችና አለመግባባቶች አብነት ናቸው" ብላለች ። 18ኛውን የኢትዮጵያ...ለመውረስ እንደምትሻ ተናግራለች። ''ብዝሃነትና እኩልነት ለአገር እድገት '' በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ የሚገኘው 18ኛው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Nov 28, 2023 7:38 PM
የኮንትሮባንድ እቃዎች ዝውውር የሚሳተፉ የመንግሥት አመራሮችን የማጋለጥና ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ማገዝ እንደሚገባ የኢትዮጵያ...ሲሉም ተሳታፊዎቹ ጠይቀዋል። በዘላቂነት ችግሩን ለመፍታትም ስር ነቀልና የተቀናጀ ጥረት የሚጠይቅ መሆኑንም በስፋት...
Web Content Article · By Taye Lema On Sep 22, 2023 10:26 AM
ty.jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 11/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን...በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚከናወን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። የመልሱ ጨዋታ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Aug 23, 2023 5:24 PM
የአገሪቱ አካባቢዎች የዝናብ መጠንና ስርጭት ተጠናክሮ ስለሚቀጥል ለጎርፍ ተጋላጭ የሆኑ አካባቢዎች ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ የኢትዮጵያ...ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ። የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በሚቀጥሉት 10 ቀናት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 22, 2023 4:36 PM
ኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 78ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራ እየሰራች መሆኑን በተ.መ.ድ የኢትዮጵያ...መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ "ሰላም፣ ብልጽግና፣ ለውጥና ዘላቂነት" በሚል መሪ ኃሳብ በመከናወን ላይ ይገኛል። በተ.መ.ድ...
Web Content Article · By Taye Lema On Sep 20, 2023 2:17 PM
ሰላምና ልማት ለማረጋገጥ እየተደረገ ያለውን እንቅስቃሴ እንደሚደግፉ በጋምቤላ ክልል አስተያየታቸውን የሰጡ ነዋሪዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ...ችግሮችን ለይቶ ለመፍታት በኮሚሽኑ አመቻቺነት ለሚካሄደው የምክክር መድረክ መሳካት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንደሚያድረጉ ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Sep 10, 2023 6:08 PM
ታልፈው የመጣ ብስራት ነው ብለዋል፡፡ የህዳሴ ግድቡ ዛሬ የደረሰበት ደረጃ እንዳይደርስ በርካታ ፈተናዎች እንደነበሩ አስታውሰው፤ የኢትዮጵያ...መሆኑንም ጠቁመዋል፡፡ ለዚህ ደግሞ ከልዩነት ይልቅ አንድ በሚያደርጉን ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርገን መስራት አለብን ብለዋል፡፡...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Sep 11, 2023 7:21 PM
የዘለቀውና ከጅቡቲ ተነስቶ ድሬዳዋ የገባው የመጀመሪያው ባቡር እንደ ከተማ ለመመስረቷ ዋቢ እንደሆናት ይጠቀሳል። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ...ታዬተናግረዋል። ይህን የአብሮነት እሴትን አጠናክሮ ማስቀጠል የሁላችንም ኃላፊነት እና ተግባር ሊሆን ይገባልም ብለዋል። በድሬዳዋ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Sep 13, 2023 1:40 PM
እና የወጣቱን ተስፋ ያነቃቃ ፕሮጀክት ነው ብሏል። "ጫማ ከሚጠርገው እስከ ባለሃብቱ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በተረባረቡበት ታላቁ የኢትዮጵያ...ሕዳሴ ግድብ መጪው የኢትዮጵያ ከፍታ ዕውን መሆኑ አይቀርም "ያለችው ደግሞ ወይዘሪት ሄዋን...
Web Content Article · By Taye Lema On Nov 7, 2023 3:39 PM
ምክር ቤት ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ ኃሳብ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የወሰዱትን ሥልጠና ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ ደም ለገሱ። የኢትዮጵያ...በችግር ውስጥ ያሉ ወገኖቹን መታደግ ይገባል፤ ለዚህም ቁርጠኛ መሆናቸውን ሌላኛው የምክር ቤት አባል ከድር አደም ተናግረዋል። ...
Web Content Article · By Taye Lema On Nov 23, 2023 7:40 PM
የሚያግዝ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማኔጅመንት አባላትና ሠራተኞች የኢትዮጵያ...የተመለከቱት የዳታ ማዕከልም ከሁሉም ተቋማት ለሚሰበሰቡ መረጃዎች እንደ ቋት የሚያገለግል ትልቅ የሀገር ኃብት መሆኑን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Oct 21, 2023 3:14 PM
ኢትዮጵያ ከውጭ የምታስገባውን የፕላስቲክ ምርት ሙሉ ለሙሉ በአገር ውስጥ ለመተካት የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ...ውጤቶችን እንደ ግብዓት በመጠቀም ማምረት እንዲችሉም መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ ነው ብለዋል። ዶክተር ዮናስ አክለውም...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Oct 19, 2023 5:58 PM
/2016(ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ደረጃን ያሟላና እውቅና ያለው ስርዓተ ትምህርት እንድትተገብር በቅንጅት እንደሚሰሩ የኢትዮጵያ...የዓለም የደረጃዎች ቀን “የጋራ ራዕይ ለተሻለ ዓለም” በሚል መሪ ቃል ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው።...
Web Content Article · By Ayele Yaregal On Jan 28, 2025 6:11 PM
ተናግረዋል፡፡ ባንኮች በኢኮኖሚው ላይ የላቀ አበርክቶ እንዲኖራቸው የተከናወኑ ሥራዎች ውጤታማ መሆናቸውን የገለጹት ሚኒስትሩ፤ የኢትዮጵያ...ከልማት አጋሮችና አበዳሪ ተቋማት ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ በማስገኘታቸው ኢኮኖሚው እንዲረጋጋት ጉልህ ድርሻ መወጣታቸውን ተናግረዋል፡፡...
Web Content Article · By Ayele Yaregal On Jan 18, 2025 9:27 PM
ሃይማኖታዊና ባህላዊ ትዕይንቶች በጣም እንደሚያስደንቃቸው ይናገራሉ። ዴንማርካዊው ክኑድ ሄደንስቴ በበኩላቸው ከሰሜን እስከ ደቡብ የኢትዮጵያ...አያሌ ህዝብ በአንድነትና በደስታ ተሰባስቦ የሚያከብረው ሁነት በመሆኑ ሁሉም የውጭ እንግዳ ቢታደም የሚወደም ሁነት ነው ይላሉ።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 8, 2025 3:40 PM
፦ ሦስተኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ ግንቦት 5 እና 6 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ...በተመሳሳይ በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችና ታሪካዊ ቦታዎችን ይጎበኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ጨምረዋል።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On May 3, 2025 1:11 PM
ዳይሬክተሩ የአፍሪካን አህጉራዊ እድገትና ብልጽግና ማረጋገጥ የሚያስችሉ እምቅ ሃብቶች መኖራቸውንም ገልጸዋል። በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ...የመመረቂያ ጋወን አሁን ላይ ዩኒቨርሲቲው በራሱ አቅም አምርቶ እየተጠቀመ መሆኑንም ለአብነት ጠቅሰዋል። በባህር ዳር...
Web Content Article · By Aweke Getahun On May 24, 2025 8:25 PM
ጠቅሰው፥በቀጣይም ይህ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል። የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን(ኢጋድ) የኢትዮጵያ...ልማት ዘርፍ እያከናወናቸው ያሉ ተግባራት አበረታች መሆናቸውን ጠቅሰው፥ ኢጋድም የበኩሉን ለመወጣት ዝግጁ መሆኑን አረጋግጠዋል፡፡...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On May 6, 2025 11:48 AM
እስራኤል የንግድ ፎረም የሀገራቱን የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ የሚያጎለብት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ...ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ማሻሻያ በማድረግ ላይ እንደምትገኝ ገልጸዋል። የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌድዮን ሰአር እስራኤል...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 17, 2025 7:25 PM
እንደሚያደርግ ተቋም በዓለም ዙሪያ ሰላም እንዲሰፍን ልማት እንዲስፋፋ መስራት ይገባል፤ እኛም አብረን እንሰራለን ነው ያሉት፡፡ የኢትዮጵያ...ፕሬዝዳንትና የፌዴሬሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንት ቄስ ዶክተር ዮናስ ይገዙ በበኩላቸው፤ የፌዴሬሽኑ ተልዕኮ የሰላም ንግባታ መሆኑን...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Jun 15, 2025 9:54 PM
ካቶሊካውያን በበኩላቸው እንደገለጹት፤ መፅሀፉ ለትውልዱ መልካም ስብዕና ይዞ ለጋራ ዓላማ በጋራ እንዲቆም እውቀት ያስጨብጠዋል። የኢትዮጵያ...ትውልድ የሚቀርጽ ነው ብለዋል፡፡ ስለዚህ አሁን ላለነውም ሆነ ለሚመጣው ትውልድ ሲባል ይቅር መባባል ይገባናል ነው ያሉት። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 23, 2025 7:36 PM
ደህንነት እንዲረጋገጥ በጋራ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ(ዶ/ር) ገለፁ። የኢትዮጵያ...ኦሺማ ናቸው። ጃይካ ኢትዮጵያና ሱዳንን ጨምሮ በአፍሪካ በውሃ ዘርፍ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 26, 2025 10:56 AM
ላይ በሚያቆሙ እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር የሃይማኖት ተቋማት ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ...ምክክር የሃይማኖት ምሁራን ሚና" በሚል መሪ ሀሳብ ከተለያዩ ሃይማኖት ተቋማት ምሁራን ጋር በአዲስ አበባ ውይይት እያደረገ ነው። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 12, 2025 7:11 PM
(ኢዜአ)፦በመንግስት ተቋማት የሚሰበሰቡ አስተዳደራዊ መረጃዎች ለስታስቲክስ ዓላማ መዋል እንዲችሉ በአግባቡ መመዝገብ እንደሚገባ የኢትዮጵያ...በመተባባር በስታስቲክስ መረጃ አያያዝና አመራር ዙሪያ ለክልል ሴክተር አመራሮችና የመረጃ ባለሙያዎች በሃዋሳ ስልጠና እየሰጠ ነው፡፡...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 4, 2025 4:32 PM
ጥምረቱ ስድስት አደረጃጀት ያለው ሲሆን የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር፣ የትምህርት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ...ስታትስቲክስ አገልግሎት፣ የኢትዮጵያ ዲያስፖራ አገልግሎት እና ፍትህ ሚኒስቴርን ያቀፈ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Apr 22, 2023 4:43 PM
አጠናክረን ማጠናቀቅ አለብን ያሉት ደግሞ አቶ ታረቀኝ ጉደታ ናቸው። አስተያየት ሰጪዎቹ ግንባታው እየተገባደደ ለሚገኘው ታላቁ የኢትዮጵያ...አረጋግጠዋል። የኢሉባቦር ዞን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ፋንታዬ አሰፋ እንዳመለከቱት፤ በዞኑ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On May 12, 2023 8:20 PM
በቀል እውቀቶች እየተዘነጉ በመሆናቸው ተሰንደውና ተዋውቀው የችግሮቻችን መፍቻ እንዲሆኑ ማድረግ ይገባል" ሲሉም አክለዋል። ''የኢትዮጵያ...ሀገር በቀል እውቀቶች፣ ባህሎችና እሴቶች መሸርሸራቸው እየገጠሙን ላሉ ውስብስብ ችግሮች ምክንያት ናቸው'' ያሉት ደግሞ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On May 2, 2023 5:44 PM
ስኬቶች የተመለከቱ ገለጻ ተደርጓል። ከውይይቱ በኋላ ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉት የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት ካሺም ሼቲማ፤ የኢትዮጵያ...የስንዴ ልማት ተሞክሮ ለሌሎችም አገሮች መወሰድ ያለበት አስደናቂ ስራ መሆኑን ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 6, 2023 5:07 PM
ይፈጅ እንደነበረ ገልጸው አሁን በ'ቲሹ ካልቸር' በመጠቀም የተሻሉ የተዳቀለ ቡና ዝርያዎችን በአጭር ጊዜ ማግኘት ተችሏል ብለዋል። የኢትዮጵያ...ሌላ የቡና አካል ክፍል አንዱን በመውሰድ የሚደረግ የምርምር ግኝት ሲሆን በጅማ ምርምር ማእከልም እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Jun 3, 2023 12:24 PM
ከ3 ሺህ 700 የሚበልጡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መውሰዳቸውን የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ። የኢትዮጵያ...መስኮች መካከል ጠቅሰዋል። በሙሉ አቅማቸው ወደ ስራ ሲገቡ ለ780 ሺህ ዜጎች የስራ ዕድል ይፈጥራሉ ተብሎ ይጠበቃል ብለዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jul 4, 2023 4:29 PM
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 18, 2023 5:06 PM
ዳያስፖራ ማህበር ጋር ተፈራረመ። የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ የሥራ ስምምነት የኦቪድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዮናስ ታደሰና የኢትዮጵያ...የ"ሞርጌጅ ባንክ" ለመክፈት እቅድ መያዙን ገልጸው፤ ባንኩ ወደስራ ሲገባም የድርጅታቸውን የመፈጸም አቅም እንደሚያሳድገው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Apr 5, 2023 2:18 PM
በኢትዮጵያ የቴኳንዶ ስፖርት ክለብ አለመኖር ለስፖርቱ መስፋፋትና እድገት ማነቆ መሆኑን የወርልድ ቴኳንዶ ስፖርተኞች ተናገሩ። የኢትዮጵያ...ተወዳዳሪዎችን ማፍራት የሚቻልበት የስፖርት ዓይነት መሆኑን የገለጹት ደግሞ አትሌት ዘሪሁን ዘውዴና ማስተር ማርሸት ዘውዱ ገልጸዋል። ...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:59 AM
ወዲህ በተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶች እየተፈጠሩ የሰው ህይወት መጥፋትና የንብረት ጉዳት እየደረሰ ነው። በአዲስ አበባ ዩኒቨሲርቲ የኢትዮጵያ...ብሄር ላይ የተመሰረተ መሆኑ የራሱ ችግር እንዳለው በመግለጽም "ይህን ለማስተካከል ጊዜው አሁን ነው" የሚል ሃሳብ ሰጥተዋል።...
Showing 20,041 to 20,080 of 34,244 entries.