Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 27, 2025 9:59 AM
ያበረከቱ ሲሆን የቡድኑ አባላትም ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ እጅ የተዘጋጀላቸውን ሽልማት ተረክበዋል። የ2017 የኢትዮጵያ...ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ደረጃን ይዞ ላጠናቀቀው የሲዳማ ቡና ሴቶች እግር ኳስ ቡድንም የ4 ሚሊዮን ብር ሽልማት ተበርክቷል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 13, 2025 7:08 PM
6/2017(ኢዜአ)፦ የህብረት ስራ ማህበራት አሰራራቸውን በማዘመን ተወዳዳሪና ገበያ ተኮር እንዲሆኑ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ...ሲምፖዝየም፣ ኤግዚቢሽንና ባዛር የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በተገኙበት በሆሳዕና ከተማ ተካሂዷል፡፡...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 18, 2025 12:33 PM
የምክር ቤቱን ስብሰባ ዳግም ሲካሄድ ኢትዮጵያ ኹነቱን በጥሩ መንገድ ማስተናገድ እንደምትችል ታምኖባት መመረጧን ጠቁመዋል። በዚህም የኢትዮጵያ...መንግስትና የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ አስደናቂ ትብብር በመፍጠር...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 21, 2025 7:40 PM
አዲስ አበባ፤ሰኔ 14/2017 (ኢዜአ)፦በንድፈ ሀሳብና በተግባር በቀሰምነው እውቀት ለኢትዮጵያ ሰላምና ልማት እንሰራለን ሲሉ የኢትዮጵያ...ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ የፖሊስ መኮንኖች ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On May 29, 2025 9:08 AM
ግንቦት 21/2017(ኢዜአ)፦በዘመናዊ ቴክኖሎጂና ብቁ የሰው ሃይል በተደራጀ መልኩ ፈጣንና አስተማማኝ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን የኢትዮጵያ...እየዘመነ መሆኑን ገልጸዋል። በመሆኑም ከጊዜው ጋር የሚራመድ ቴክኖሎጂ እና ብቁ የሰው ሃይል አስፈላጊ መሆኑን አንስተው፥ በዚህ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On May 30, 2025 4:48 PM
6485258289883648659_n.jpg ሀገራዊ ምክክሩ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እና የተሻለች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስተላለፍ የላቀ ድርሻ እንዳለው የኢትዮጵያ...ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በምክክር ሂደቱ ከ38 ተቋማትና ማህበራት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 29, 2025 12:21 PM
2017(ኢዜአ)፦ፅዱ እና ጤናማ አካባቢን ለትውልድ ለማስተላለፍ በሚደረገው ጥረት የሁሉም ተሳትፎ እና እገዛ ሊኖር ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ...ተናገሩ። ሁለተኛው ዙር የፅዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ በሐረሪ ክልል በይፋ ተጀምሯል። በመርሃ ግብሩ ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 29, 2025 5:21 PM
የጤፍን ምርትና ምርታማነት ከማሳደግ ባለፈ እሴት ጨምሮ ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል። ጤፍን የኢትዮጵያ...ምርታማነት አናሳ መሆን፣ የምርጥ ዘርና የግብርና ቴክኖሎጂ አጠቃቀም ክፍተት የዘርፉ ማነቆዎች ናቸው ብለዋል። በዓለም ምግብ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 4, 2025 11:55 AM
2017(ኢዜአ)፦ የሀገራዊ ምክክር ጉባዔን ለማካሄድ የሚመራበትን ስርዓት ጨምሮ የተለያዩ ዝግጅት ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ...ማህበረሰብም በምክክሩ እንዲሳተፍ ዝግጅቶች መጀመራቸውን አንስተዋል። የአጀንዳ ማሰባሰብ ተግባራት አሁንም መቀጠላቸውን ገልጸው፥...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 20, 2023 8:17 PM
የሰው ልጆች መገኛ፤ የቆዳ መገኛ ናት'' በሚል መሪ ኃሳብ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ዛሬ በይፋ ተከፍቷል። አውደ-ርዕዩን የኢትዮጵያ...የንግድ ትርዒት እንደ አገር ይዞት ከሚመጣው ዕድል ባሻገር በአህጉሪቷ የገበያ ትስስር ለመፍጠር ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ብለዋል። ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Mar 31, 2023 11:25 AM
png አዲስ አበባ መጋቢት 22/2015 (ኢዜአ)፦ የሰው ሰራሽ አስተውሎት በተለያዩ ተቋማት ስራ ላይ እንዲውሉ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ወርቁ ጋቸና ገለጹ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 25, 2023 5:09 PM
መድ (1).jpg ጅማ ሚያዝያ 17/2015(ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ጥራትና ደህንነታቸው ያልተጠበቀ የምግብና...የመድሃኒት ምርቶችን ለመቆጣጠርና ለመከላከል ከመገናኛ ብዙሃንና ኮሙኒኬሽን ሙያተኞች ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን ገለጸ።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On May 18, 2023 9:03 PM
University/ ኃላፊዎች ጋርም ተወያይተዋል፡፡ በቅርቡ የመግባቢያ ሰነድ ከተፈራረሙት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተጨማሪ ከሌሎች የኢትዮጵያ...ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በትብብር መስራት በሚችሉበት ማዕቀፍ ላይም መወያየታቸው ተመልክቷል፡፡...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Aug 7, 2023 5:08 PM
በማድረግ ለስኬታማነቱ የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ ይገባል ሲሉ የዘርፉ ምሁራን ገለጹ። በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 የተቋቋመው የኢትዮጵያ...ለመፍጠር ዓላማ አድርጓል። ይህንንም ተከትሎ ኮሚሽኑ አሁን ላይ የዝግጅት ምዕራፉን አጠናቆ ወደ ትግበራ ምዕራፍ ተሸጋግሯል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 3, 2023 5:34 PM
በቀል እውቀቶችን ለችግሮቻችን መፍትሄ አድርገን እንድንጠቀም ዕድል የሰጠ ነው ሲሉ የህግ ምሁሩ ዶክተር ሮባ ጴጥሮስ ተናገሩ። የኢትዮጵያ...ዕሳቤ የተውሶ ርዕዮተ ዓለምና አስተሳሰብ ውጤት የሆኑ ስብራቶችን ለማከም የሚያግዝ ነው ብለዋል። የመደመር እሳቤ በተለይ ለመጻኢ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Jul 3, 2023 7:53 PM
ሰየፈ (1).jpg አዲስ አበባ ሰኔ 26/2015 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) አስደናቂ የለውጥ ሂደት...ብለዋል። "እንደ ሚዲያ አመራር ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት የሚዲያ ተቋም በመገንባቷ ለሁላችንም ኩራት ነው" ብለዋል። ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Aug 24, 2023 11:37 AM
/2015 (ኢዜአ ):- በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 125 ከተሞችና ገጠር ቀበሌዎች የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የኢትዮጵያ...አመት የስራ ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማና የ2016 በጀት አመት እቅድ ላይ የሚመክር መድረክ ዛሬ በአዳማ ከተማ ማካሄድ ጀምሯል ።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Apr 18, 2023 2:16 PM
ኢ-ፍትሐዊነትን በተጠያቂነት መርህ በሽግግር ፍትህ በእርቅና ይቅርታ ለመቋጨት ለሚደረገው ጥረት የድርሻውን ለመወጣት ዝግጁ መሆኑን የኢትዮጵያ...ይቅርታ መፍትሔ ለመስጠትም የሽግግር ፍትሕ የፖሊሲ አማራጭን ለመተግበር በሂደት ላይ ይገኛል። በመሆኑም ለዚህ ስራ ስኬታማነት...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:01 AM
ግንቦት 17/2011 በ2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ ወርልድ ቴኳንዶ ሻምፒዮና የሶስተኛ ቀን ውሎ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሁለት...በሴቶች ከ46 ኪሎ ግራም በታች ጨምሮ እስከ ከ67 ኪሎ ግራም በታች ያሉት ሻምፒዮናው የሚካሄድባቸው የውድድር ዘርፎች ናቸው። ...
2019_06_a11_png.png ግንቦት 29/2011 መምህራን በክልልና አገር አቀፍ ፈተናዎች ላይ ሙያዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ የኢትዮጵያ...መመለስ ቢጀምሩም አፈፃፀማቸው በመጓተቱ በታችኛው የመንግስት እርከን የሚገኙ አመራሮች ለጉዳዩ ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡም ጠይቀዋል። ...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:58 AM
አዲስ አበባ ነሀሴ 7/2010 የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲዎች ብሔራዊ መግባባትና የዕርቀ-ሰላም ውይይት በአዲስ አበባ ሊካሔድ ነው። የኢትዮጵያ...በአገር ውስጥ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፣ ሰማያዊ ፓርቲ፣...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:59 AM
ነቀምቴ/ሰመራ ህዳር 4/2011 የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን ማዕከላዊ ሶኖዶስ ነቀምቴ ቅርንጫፍ የዓይን ኪሊኒክ ለ5ሺህ 762...መስጠቱን አስታወቀ ። የቅዱስ ፓውሎስ ሆስፒታል ደግሞ ከ8ሺ በላይ ሰዎች ነጻ ዓይን ህክምና ለመስጠት እየሰራ መሆኑ ተገልጿል...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:00 AM
ተደራሽ የሚሆኑባቸው ክልሎች ናቸው። የህክምና ቁሳቁሶችና መድሃኒቶቹ ርክክብ የጤና ሚኒስትሩ ዶክተር አሚር አማን፣ የዩ.ኤስ.አይ.ዲ የኢትዮጵያ...ለሚያጋጥማቸው ህጻናት እና የደም ግፊትና የሳምባ በሽታ ላለባቸው እናቶችና ህጻናቶች እንደሆነ የአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት...
አበባ የካቲት 13/2011 ተንቀሳቃሽ ንብረት በዋስትና በመያዝ ባንኮች ብድር ሊሰጡ የሚችሉበት አዲስ አዋጅ እያዘጋጀ መሆኑን የኢትዮጵያ...በውጪ ያሉ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በፋይናንስ ዘርፉ ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማድረግ ባንኩ እየሰራ መሆኑንም ገልፀዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:03 AM
2019_11_42_png.png ህዳር 18/2012 በአሁን ጊዜ በኢትዮጵያ የዚካ ቫይረስ ስጋት አለመኖሩን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና...ሰኞ በኢትዮጵያ የዚካ ቫይረስ ስጋት በመኖሩ በተለይ ነፍሰጡር እናቶች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ማስጠንቀቁ ይታወሳል። ይሁን እንጂ...
ኢነርጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ፍሬህይወት ወልደሃና ተናገሩ። የጀርመኑ ዓለም አቀፍ የተራድኦ ድርጅት (GIZ) ሶስተኛውን ዙር የኢትዮጵያ...የሃገሪቷን ዘርፈ ብዙ እድገቶች ለማስቀጠል የኃይል ዘርፉ ላይ ትኩረት ማድረግ ወሳኝ ነው" ብለዋል። አሁን ባለው ሁኔታም 75 በመቶ...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:05 AM
2018_09_mirt-gebYa_jpg.jpg አዲስ አበባ መስከረም 3/2011 የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የክፍያ ርክክብ ስርዓትን ፈጣንና...ምርትን በመላክ የውጭ ምንዛሬን ለማግኘት የሚደረገውን ጥረት የተቀላጠፈ ያደርገዋል ሲሉም ገልጸዋል። የዛሬ 10 ዓመት የተመሰረተው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jul 31, 2024 9:12 PM
በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት አጋርነት ለማጠናከር የሚሰሩ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት እያመጡ መሆኑን የኢትዮጵያ...የሚያግዝ የመግባቢያ ሥምምነት በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንና በኢትዮ-ቻይና የወዳጅነት ትብብር ኮሚቴ መካከል ተፈርሟል። ...
Web Content Article · By Taye Lema On Aug 2, 2024 12:47 PM
ggggg (19).jpg አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 26/2016(ኢዜአ)፦የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ተዘግቶ የቆየውን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ክፍት...ኢኮኖሚ ማሻሻያም ፈተናዎችን በመቋቋም በርካታ ውጤቶች መመዝገባቸውን ጠቅሰዋል፡፡ በአፍሪካ ግዙፍ ኢኮኖሚ ከገነቡ አገራት መካካል...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 3, 2024 8:15 PM
በመጠቀም በመግባባት ለአገራዊ ዘላቂ ሠላም የድርሻቸውን እንደሚወጡ በጋምቤላ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ገለጹ። የኢትዮጵያ...አካላት በጋራ ሊሰሩ ይገባል ያሉት ደግሞ የጋምቤላ ብሔራዊ ዴሞክራሲ ንቅናቄ/ ጋብዴን/ ተወካይ አቶ ኡቦንግ ኡሞድ ናቸው። ...
Web Content Article · By Taye Lema On Jul 11, 2024 6:10 PM
ንግድ ባንክ በመጀመሪያው ዙር ከዩጋንዳው ቪላ ክለብ ጋር ይጫወታል። በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመራው ንግድ ባንክ የዘንድሮ የኢትዮጵያ...ኢትዮጵያ ቡና በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ በመጀመሪያው ዙር ከኬንያ ፖሊስ ክለብ ጋር ጨዋታውን ያደርጋል። ኢትዮጵያ ቡና የ2016...
Web Content Article · By Taye Lema On Jul 16, 2024 7:53 PM
)፦የአርሶ አደሮችን ምርታማነትና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የግብርና ቴክኖሎጂዎች በስፋት ተግባራዊ እየተደረጉ መሆኑን የኢትዮጵያ...ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Jul 23, 2024 4:18 PM
አሕመድ (ዶ/ር) የአምስት ሚሊየን ኮደርስ ኢኒሸቲቭን በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል፡፡ ኢኒሸቲቩ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስና የኢትዮጵያ...ስልጠናውም የዚሁ ስምምነት አካል መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡ ኢትዮጵያ በአሳቢ ወጣት ዜጎቿ ተስፋ አላት ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Jul 23, 2024 6:36 PM
AQQ.jpg አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 16/2016(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አመራርና ሠራተኞች ከአጋር ተቋማት...ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አመራርና ሠራተኞች ከሌሎች አጋር ተቋማት ጋር በመሆን በሞጆ-ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ ዳርቻ አሻራቸውን አኑረዋል።...
Web Content Article · By Taye Lema On Jun 27, 2024 5:50 PM
ለማሻሻል የጀመራቸውን ሥራዎች ለመደገፍ እያበረከተ ያለውን አስተዋፅዖ አጠናክሮ እንዲቀጥል የትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ...የትምህርት ተቋማትን ለማሻሻል የጀመራቸውን ሥራዎች ለመደገፍ እያበረከተ ያለውን አስተዋፅዖ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On May 24, 2024 5:09 PM
ማሰባሰብና ምክክር ላይ የሚሳተፉ የማህበረሰብ አባላትን ለመመልመል ለሚያግዙ ተባባሪ አካላት በባህርዳር ከተማ ስልጠና መስጠቱን የኢትዮጵያ...ተቋማት፣ ከአገር ሽማግሌዎች፣ ከመምህራን ማህበር፣ ከሲቪክ ማህበራት፣ ከእድርና ከሌሎች አካላት የተወጣጡ መሆናቸው...
Web Content Article · By Taye Lema On May 21, 2024 5:17 PM
በጥናት በማስደገፍ፣ ዘመናዊና ይበልጥ ተደራሽ በማድረግ ለዜጎች የተቀላጠፈ አገልግሎት የመስጠት ስራ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የኢትዮጵያ...ጀምሮ ለሁለት ተከታታይ ቀናት በሚካሄደው መድረክ የመከላከያና የፖሊስ መኮንኖች፣ የተቋማት የስራ ኃላፊዎችና ሌሎችም ተሳትፈዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jul 17, 2024 4:27 PM
)፦በአብዛኞቹ ክልሎችና በድሬዳዋ አስተዳደር የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ እስከ ነሐሴ 30 ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...ሺህ 800 በላይ የተባባሪ አካላት ሥልጠና የወሰዱ ሲሆን፤ የተሳታፊ ልየታም በተለያዩ ቦታዎች እየተካሄደ መሆኑን ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 21, 2025 7:41 PM
ግንኙነትን ይበልጥ እንዲያጠናክር በማሰብ መሆኑን አንስተዋል። በኦሮሚያ ክልል የኢሉባቡር ዞን ተወካይ ሰለሞን በቀለ በበኩላቸው፤ የኢትዮጵያ...መንግስቱ የፀደቀበትን ዕለትና የፌዴራሊዝም ስርዓቱን የተመለከተ የመወያያ ጽሁፍ ቀርቦ ምክክር ተደርጓል። ሀገር አቀፉ 20ኛው...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 14, 2025 5:01 PM
ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ጥራትን በማረጋገጥ የተማሪዎችን መጠነ ማለፍ ለማሳደግ በትኩረት መሰራቱን የክልል ትምህርት ቢሮ ገልጿል። የኢትዮጵያ...መምህራን የሚገባቸውን ጥቅማ ጥቅም እንዲያገኙ በተሰራው ስራም ውጤት መገኘቱን ምክትል ቢሮ ሀላፊው ተናግረዋል። በመድረኩ...
Showing 19,441 to 19,480 of 34,244 entries.