Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:25 PM
ሴቶችን ወደ አመራርነት በማምጣት በአህጉሪቱ ግንባር ቀደም ከሚባሉት መካከል ተሰልፋለች። የመርሐ ግብሩ ተወካይ ማርጋሬት ኢንደዋዮ የኢትዮጵያ...ጋር በመሥራት ላይ እንገኛለን ብለዋል። የአፍሪካ ኅብረት የሴቶች ስርዓተ-ጾታና የልማት ጊዜያዊ ዳይሬክተር ሌሃዉ ቪክቶሪያ ማሎካ...
እናሸንፋለን" ብለዋል አቶ ደመቀ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ታላቁ የኢትዮጵያ...ተፋሰስ አገራትንም በማይጎዳ መልኩ ሊሆን ይገባል ይላሉ። በኢትዮጵያም ይህ በሚገባ ታስቦበት እየተሰራበት ያለ በመሆኑ የታላቁ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:26 PM
ታህሳስ 8/2013 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ በበጀት አመቱ 4 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ከኢንሸስትመንት ዘርፍ ለማግኘት እየሰራች መሆኑን የኢትዮጵያ...አስታወቀ። ኮሚሽኑ በኢንቨሰትመንት ህጉ ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎችን አስመልክቶ ለአሜሪካና ለካናዳ ኢንቨስተሮች ገለጻ አድርጓል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:28 PM
2021_02_ድሬደ_jpg.jpg ድሬዳዋ፣ የካቲት 13/2013(ኢዜአ) ታዋቂ አትሌቶች የሚካፈሉበት 14ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን...ውድድር ነገ በድሬዳዋ አስተናጋጅነት እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን አስታወቀ። ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:29 PM
የተሰጠ ሲሆን እገዛው ወቅታዊና ትኩስ መረጃ በአግባቡ ለማድረስ ተጨማሪ አቅም ይፈጥራል ተብሏል። በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ...አረጋግጠዋል። በቀጣይም የማህበረሰብ ራዲዮ ጣቢያዎችን ከማስፋፋት ጎን ለጎን ተመሳሳይ ድጋፍ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የመንግስታቱ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:32 PM
ኢዜአ ያነጋገራቸው የሃይማኖት አባቶች እንዳሉት፤ኀብረተሰቡ ተቀራርቦና አንድነቱን አጠናክሮ ለሀገር ግንባታ በጋራ ሊሰራ ይገባል፡፡ የኢትዮጵያ...ተቀራርበው መስራት እንደሚጠበቅባቸው ጠቅሰው፤የተሳሳቱ አመለካከቶችን በማረም አገርን በትብብር ማልማት እንደሚገባ ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:49 AM
ኅብረተሰቡ ቁጠባ ራስንና አገርን መለወጫ አማራጭ መሆኑን በመረዳት ባህሉ እንዲያደርገው የ''ይቆጥቡ ይሸለሙ'' አሸናፊዎች ተናገሩ። የኢትዮጵያ...ወዲህ ነው። የነበረኝን የገንዘብ እጥረትና ብክነት የተፈታው። ትምህርቴንም መቀጠል የቻልሁት'' በማለት አስተያየቱን ሰጥቷል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:55 AM
2019_08_download_png.png ኢዜአ ሀምሌ 25 2011 የኢትዮጵያ ማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር የኢንቨስትመንት ፈቃድ አሰጣጥ...ፈቃድ መጠየቅ፣ ያሰደሱበትን መረጃና አስፈላጊ የክፍያ ሰነዶችን በድረ-ገፁ ላይ በመጫን ለሚመለከው እንዲደርስ ማድረግ ያስችላል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:54 AM
ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቲካን አያኖ የዶክተር ነጋሶን ህልፈት ሚያዚያ 19 ቀን 2011 ዓ.ም በጀርመን ፍራንክፈርት በሚገኘው የኢትዮጵያ...አምባሳደር ብርቱካን የሆስቲታሉ ሙሉ መረጃ ሲደርሰን ስለአሟሟታቸው ዝርዝር ሁኔታ ይፋ እናደርጋለን ብለዋል። ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ...
ኪሎ ግራም በሴቶች ከ46 እስከ 67 ኪሎ ግራም በአጠቃላይ በ12 ኪሎ ምድብ 100 ተወዳዳሪያዎች ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል። የኢትዮጵያ...መጨረሻ ለአጠቃላይ አሸናፊዎች ከፍተኛ ሽልማት እንደሚበረከት ጠቅሰዋል። ውድድሩ እስከ ጥቅምት 19 ቀን 2011 ዓ.ም ይቆያል፡፡...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:48 AM
እንዳሉት ክለቡ በመጀመሪያ ዓመት ቆይታው ያሳየው ውድድር የሚበረታታ ነው። "በተያዘው 2011 የውድድር አመት ጥሩ ተወዳዳሪ በመሆን የኢትዮጵያ...የነበረ ቢሆንም መሠረታዊ ለውጦችን በማድረግ ከመውረድ ስጋት ወጥቶ ደረጃውን ማሻሻሉን ገልጸዋል። "በተያዘው 2011 የውድድር...
አበባ መስከረም 7/2011 በኢትዮጵያ 2ሺህ300 ኪሎ ሜትር የኤሌክትሪክ ባቡር መስመር ለመዘርጋት የአዋጭነት ጥናት ማጠናቀቁን የኢትዮጵያ...አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ብርሃኑ በሻ ከቻይና አፍሪካ አድቫይዘሪ ጋር በመተባበር በተዘጋጀው የመጀመሪያው...
14 / 2012 የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት በኢትዮጵያ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በድርጅቱ የኢትዮጵያ...በመከናወን ላይ ባሉት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር ዛሬ በጋምቤላ ከተማ ተወያይተዋል፡፡ በድርጅቱ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:35 AM
ችግሮች እንዲታረሙ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ። የምክር ቤቱ የግብርና፣ አርብቶ አደርና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ...እንዳለበትና በተለይም የአርብቶ አደር አካባቢዎች መንገዶች በብዛትም በጥራትም ረገድ ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባ አመልክተዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:36 AM
የሚያደርጉ የውጭ ኩባንያዎች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታተ የሚያስችል ስትራቴጂ እያዘጋጀ መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ። የኢትዮጵያ...ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ የተሻሻለውን የኢንቨስትመንት አዋጅ አስመልክቶ ዛሬ ገለጻ አድርጓል። ...
እገለጿለሁ" ብለዋል ። ለሰራዊታችን ያለንን የላቀ ከበሬታና አድናቆት ለመግለጽ እወዳለሁ " ያሉት ርዕሰ መሰተዳደሩ ለመላው የሀረሪና የኢትዮጵያ...ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት የመቀሌ ከተማን መቆጣጠሩን አስመልክተው ለመላው...
በባለቤትነት የሚመራ ዳይሬክቶሬት ተቋቁሞ እየሰራ ስለመሆኑ አብራርተዋል። ዳይሬክቶሬቱ ሌሎች በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ሲሆን፣ የኢትዮጵያ...ያለብን ኅላፊነት ነው ያሉት ሚኒስትሯ በዘላቂነት አካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮግራም መንደፍ እንደሚገባም ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:58 AM
ዓመት በነባር የስኳር ፋብሪካዎች እየተከናወኑ ባሉ የለውጥ ስራዎች በወጪ ቅነሳና ምርታማነት ማሳደግ ውጤት እየመጣ ነው'' ሲል የኢትዮጵያ...ማዳን መቻሉ ተጠቁሟል። የመገናኛ ብዙሃንና የመንግስት አካላት የጣና በለስ ስኳር ልማት ፕሮጀክትን በመጎብኘት ላይ ናቸው። ኢዜአ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:59 AM
እንዳሉት፤ ውይይቱ በዋናነት ያተኮረው በአካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ጉዳይ ላይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ 300 ከሚደርሱ የኢትዮጵያ...ሁኔታ ላይ ትኩረት አድርገው መክረዋል። ኢትዮጵያዊያን ክርስቲያኖች በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የአምልኮ ስፍራ የሚገነቡበት ሁኔታና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:50 PM
አፋር ክልሎች ወረራ በፈፀመ ጊዜ ከአገር መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ ሃይሎች ጋር በመሰለፍ መፋለማቸውን ወጣቶቹ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ...ዋለልኝ፤ ከጀግኖች አባቶቻችን የተረከብናትን አገር አስጠብቀን ለመቀጠል የወጣቶች ድርሻና ሃላፊነት ከሁሉም የላቀ መሆኑን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:52 PM
ኢዜአ/ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በመጀመሪያው ቀን በተደረጉ ሦስት የፍፃሜ ውድድሮች አዲስ ክብረ ወሰን ተመዝግቧል። 51ኛው የኢትዮጵያ...በፊት 13 ነጥብ 55 በመወርወር የነበረው ክብረ ወሰን 13 ነጥብ 56 በመወርወር የራሷን ክብረ ወሰን እንዳሻሻለችው ታውቋል።...
መርሃ-ግብር ሊካሄድ መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። መርሃ-ግብሩን በማስመልከት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ...ፌዴሬሽን እና ኤልሻዳይ ኢንተርቴይመንትና መልቲ ሚዲያ ጋር በመተባበር የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርሃ-ግብር መቅረጹን ተናግረዋል። ...
የጸጥታ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት በመሆኗ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ያስተላለፉት ሚኒስትሩ “ኖርዌይ በምክር ቤቱ ፕሬዝዳንትነቷ “የኢትዮጵያ...የኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አኒከን ዊትፌልት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ለተደረላቸው ገለጻ አመስግነው...
ከትውልድ ወደ ትውልድ እያሸጋገረች ትገኛለች። በዚህ በሰላማዊ መንገድ ተቻችሎ በሚኖር ሕዝብ መካከል የተለያዩ ሴራዎች ቢቀነባበሩም የኢትዮጵያ...ሀይማኖትንና ብሔርን ሽፋን በማድረግ በሰላም አብሮ የሚኖር ሕዝብ መሓል መርዝ በመርጨት የጠላቶቻችንን አላማ ለማሳካት ሲታትሩ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:51 PM
2022_03_ተወካየ6_jpg.jpg የካቲት 28/2014/ኢዜአ/ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ታግዞና አዳዲስ...አሰራሮችን ጨምሮ አስተማማኝ የመረጃ ምንጭነቱን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚኖርበት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ።...
2014 (ኢዜአ) ታሪካዊና ጥንታዊ ቅርሶች ለህዝብ እይታ መቅረባቸው ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ ያላትን እምቅ አቅም ያሳያል ሲሉ የኢትዮጵያ...አቀባባል ተደርጎላቸዋል፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው እንደገለጹት የአጼ ቴዎድሮስ ቅርሶች መላው...
2022_02_har_jpg.jpg ሐረር ጥር 29 ቀን 2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባደረገው የ8 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር...ሲያነሱት ለነበረው ችግር ምላሽ እንደሰጠና የሕክምና መሳሪያዎች እንደተሟሉለት አቶ ኦርዲን ተናግረዋል። የግንባታ ወጪውን ለሸፈነው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:55 PM
የአሜሪካ የሴኔት የደህንነት ጉዳዮች ሰብሳቢ ማርክ ዋርነር ገለጹ። ግጭቶችን በማቆም ወደ ሰላማዊ አማራጭ መመለስ ያስፈልጋል ብለዋል። የኢትዮጵያ...በማቆም የሰብአዊ እርዳታ ተደራሽነት እንዲያድግና ግጭቱ በዘላቂነት እንዲቆም ጥረት እንዲያደርጉ ሴናተር ዋርነር ጥሪ...
2015...በተያዘው የበጀት ዓመት 280 የገጠር ከተሞችና መንደሮችን የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...የ2015 ዓ.ም ዕቅድ ማስፈፀሚያ ስልቶችና የትኩረት አቅጣጫዎችን ጨምሮ የቀጣይ ሶስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ እየመከረ ይገኛል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:53 PM
የተመለከተው ይጠቀሳል።። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ኢትዮጵያ ወደ ዳገት ጉዞ ላይ መሆኗን አንስተዋል። የኢትዮጵያ...ቀላል ነው ብለዋል። በመሆኑም ኢትዮጵያን ደግፎ ወደ ላይ በመግፋት የከፍታውን ጉዞ ማሳካት ላይ ማተኮር እንደሚገባ ገልጸዋል።...
በወቅታዊ ጉዳዮች በሰጡት መግለጫ “የኛ ጠላቶች ፍላጎት ኢትዮጵያ እንዳትረጋጋ በማድረግ የጀመረችውን ልማት ማስተጓጎል ነው” ብለዋል። የኢትዮጵያ...ይህንን ሁኔታ ከሰላምና ጸጥታ ችግሮች ጋር በማያያዝ የተዛባና ሆን ተብሎ ሰዎችን ለማሳሳት የሚደረግ ዘመቻ እንደሚካሄድ...
ሚዛን አማን፣ ሰኔ 29/2014 (ኢዜአ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ መመስረቱ ተገለጸ። የኢትዮጵያ...አማን ከተማ ባካሄደው የምስረታ መርሐ ግብር የክልሉን ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤን የሚመሩ የቦርድና ሥራ አስፈጻሚዎችን ሰይሟል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:54 PM
በመሆኑም የኢትዮጵያን እምቅ የቱሪዝም ሃብት ለማስተዋወቅ ሀላል የምግብና ቱሪዝም አውደ ርእይ የላቀ ሚና ይኖረዋል ነው ያሉት። የኢትዮጵያ...። ለዚህም እንደ ሀላል አይነት ምግብና የቱሪዝም አውደ ርዕይ ማዘጋጀት አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል። በአውደ ርእዩ መክፈቻ ላይ...
እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የትምህርት ሚንስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ፣የአገራዊ ምክክር ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አረአያ፣የኢትዮጵያ..."አንድነት በብዝሀነት" ቢሆንም አንድነቱ ሳይሆን ብዝሀነቱ ገኖ ወጥቷል ብለዋል። የታሪክ ሰነዶች እና ማስረጃዎች የሚያመለክቱት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:56 PM
2022_10_ማቸሀ_jpg.jpg ጥቅምት 15/ 2015 (ኢዜአ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት መርሐግብር...ኢንተርናሽናል አርቢትር አሸብር ሰቦቃ የሁለቱን ክለቦች ጨዋታ በመሐል ዳኝነት ይመሩታል። ኢንተርናሽናል አርቢትሩ በ2014 ዓ.ም ቤትኪንግ...
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሠ ጫፎ አሳሰቡ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያዘጋጀው የዲሞክራሲ ተቋማት የሆኑት የኢትዮጵያ...ያሉት አፈ-ጉባኤው በአንድነት በመቆም ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ ተናግረዋል። በመድረኩ ላይ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ...
ከጧቱ 2 ሰዓት እስከ ሌሊቱ 6 ሰዓት ድረስ ቤተ መጻሕፍቱ ለህዝብ ክፍት እንደሚሆን ነው የተናገሩት። በተያያዘ ዜና በኬንያ የኢትዮጵያ...መሆናቸውንና በተለያዩ ርዕሰ-ጉዳዮች የተጻፉ መሆናቸውንም አምባሳደሯ ተናግረዋል። ከዚህ በተጨማሪ 500 የሚሆኑ መጻህፍት በኬንያ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 12:58 PM
አዲስ አበባ ህዳር 09 ቀን 2015 (ኢዜአ) በግለሰቦች እጅ የሚገኙ አምስት ቅርሶች በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ሥር ለሚገኘው የኢትዮጵያ...ጥናትና ምርምር ተቋም በስጦታ ተበረከቱለት። ቅርሶቹን የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:57 PM
2022_12_ህዳሴ2_jpg.jpg አዳማ (ኢዜአ) ህዳር 23/2015 የኦሮሚያ ክልል ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሰበሰበው...ከተሞች አቀባበል በማድረግ የተሰበሰበው ገቢ አርአያ ሊሆን የሚችል መሆኑን ተናግረዋል። "የህዳሴው ግድብ ግንባታ ከዳር እንዲደርስና...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 4, 2023 12:59 PM
ካምፓኒ የ43 ሚሊዮን 37 ሺ 412 ሊትር የፓልም የምግብ ዘይት ግዢ መፈጸሙን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ የግዢ ውሉን የተፈራረሙት የኢትዮጵያ...የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽንና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት መሆናቸውም...
Showing 19,001 to 19,040 of 34,244 entries.