Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 9, 2024 2:32 PM
ዋጋ ማሻሻያና የድጎማ ሥርዓት ሪፎርም 268 ቢሊየን ብር ሊደርስ የነበረውን ዕዳ ወደ 114 ቢሊየን ብር ዝቅ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ...አጠናክሮ በማስቀጠል በአምስት ዓመታት ውስጥ ዕዳውን ዜሮ በማድረስ በቀጣይ የፊሲካል ፖሊሲ ስብራትን ይጠግናል ነው ያሉት። ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On May 9, 2024 2:29 PM
አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው 7ኛው የምስራቅ አፍሪካ አመታዊ የፋይናንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ...ፋይናንስ ሞባይል ባንኪንግ፣ ኢንተርኔት ባንኪንግ፣ በዘመናዊ ስጋት አስተዳደርና ሌሎችም አሰራሮች እያደገ መምጣቱን አንስተዋል።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Dec 13, 2023 12:25 PM
ኢዜአ) ፦ በኢትዮጵያ እየተመናመኑ ያሉ የብዝኃ ሕይወት ኃብቶችን እንዳይጠፉ የማድረግ ሥራ በልዩ ትኩረት እየተከናወነ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ...በኢትዮጵያ ይገኛሉ። ይሁንና የየብስና የውኃማ አካላት አካባቢ መለወጥ ለእነዚህ ብዝኃ ሕይወት ኃብቶች ሥጋት እየሆነ መምጣቱን ነው...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Jan 2, 2024 7:29 PM
ምድራዊ አመላካች ምርቶችና ባህላዊና ማህበረሰባዊ እውቀቶች የአዕምሯዊ ንብረት ጥበቃ እንዲያገኙ የሚያስችል የሕግ ማዕቀፍ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ...ለማዘጋጀትና የፓይለት ፕሮጀክት በቡና ምርት ላይ ማስጀመር የሚያስችል ፕሮጀክት በግንቦት ወር 2015 ዓ.ም ይፋ መሆኑ የሚታወስ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Apr 16, 2024 10:08 AM
ለመቅረፍና ከኬላ ቁጥጥር ላይ ያለ ትብብርን ለማጠናከር ያለመ ምክክር ከተለያዩ አካላት ጋር አድርጓል። ልዑኩ በጂቡቲ ቆይታው በጂቡቲ የኢትዮጵያ...እንዲስተካከል ማስቻልና ይህንንም ወጥ በሆነ መንገድ ለመምራት የሚያስችል ስርዓት መዘርጋት እንደሚያስፈልግ ተጠቅሷል። በጂቡቲ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jun 30, 2024 8:57 AM
መርሐ ግብር የደን ሽፋንን በማሳደግ ለስርዓተ ምህዳር ደህንነት መጠበቅና ለዘላቂ ልማት መረጋገጥ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ መሆኑን የኢትዮጵያ...መርሐ ግብር "የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ" በሚል መሪ ሀሳብ ትናንት በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ በይፋ አስጀምረዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 29, 2024 7:04 PM
አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ ዜጎች የአመጋገብ ሥርዓትን በማስተካከል ተጋላጭነታቸውን መቀነስ እንደሚጠበቅባቸው ጤና ሚኒስቴር አሳሰበ። የኢትዮጵያ...የጤና ምርመራ ባህልን ለማሳደግ በቅርበት የጤና ተቋም አገልግሎት አሰጣጥ ተደራሽነት ለማስፋት እየተሰራ መሆኑን አብራርተዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 3, 2024 4:35 PM
ውጤታማ ካልሆነ የሚፈለገውን ለውጥ ማምጣትም አዳጋች መሆኑን አንስተዋል። በአሁኑ ወቅት ከ16 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የተሻገረው የኢትዮጵያ...የወጪና ገቢ ንግድ በቅርብ ዓመታት በሁለት እጥፍ እንደሚያድግ ጠቁመው፤ ለዚህ የሚመጥን የአሠራር ሥርዓት መዘርጋት ይገባል ብለዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 20, 2024 1:08 PM
ክልላዊና ሀገራዊ ፋይዳ ያላቸውን አጀንዳዎች በመለየት እየተካሄደ ባለው አገራዊ ምክክር ሂደት ሁሉም ሃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ የኢትዮጵያ...አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ አስገነዘቡ። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Oct 21, 2024 8:24 PM
የካፍ የወዳጅነት የእግር ኳስ ውድድር በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል። በውድድሩ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት የቀድሞ ኮከብ እና የኢትዮጵያ...ከእግር ኳስ ጨዋታ ባሻገር ለስፖርት ዲፕሎማሲ መጠናከር ብሎም ወዳጅነትን ለማሳደግ ጉልህ ሚና እንዳለው ጠቁመዋል፡፡ ...
Web Content Article · By Taye Lema On Oct 22, 2024 10:48 AM
በተባይ አማካኝነት የሚከሰተውን የማንጎ በሽታን ለመከላከል የተከናወኑ የሥነ ህይወት ምርምር ስራዎች ውጤት እያስገኙ መሆናቸውን የኢትዮጵያ...የሚከሰተውን የማንጎ በሽታን ለመከላከል እየተከናወኑ ያሉ የሥነ ህይወት ምርምር ስራዎች ያመጡትን ለውጥ በመስክ ተመልክተዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 10, 2024 4:47 PM
mko.jpg ሀዋሳ፤ ህዳር 1/2017(ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ የከተሞችን የእርስ በርስ ግንኙነት በማጠናከር...፡ የከተማ ከንቲባዎች በበኩላቸው ከትብብር መድረኩ የሚገኙ ተሞክሮዎችን ወደ አካባቢያቸው በማስፋት እንደሚጠቀሙበት ገልጸዋል፡፡...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 9, 2024 12:49 PM
2017 (ኢዜአ)፡- ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት የሚያደርጉትን ተሳትፎ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ገለጹ። የኢትዮጵያ...እንዳልነበር አስታውሰው፣ ፓርቲያቸው ለምክክሩ ጠቃሚ ነው ብሎ ያመነባቸውን አጀንዳዎች ለይቶ በጋራ መድረኩ ላይ ማቅረቡን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Sep 9, 2024 5:15 PM
ያላቸውና የሚተጉ የፈጠራ ወጣቶች ካሏት በአጭር ጊዜ ወለወጥና ማደግ ትችላለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ...ባስተላለፉት መልዕክት፤ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ላይ የተጀመረው ሥራ ለነገ መልካም ፍሬ ዛሬ የሚዘራ ምርጥ ዘር ነው ብለዋል።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Sep 4, 2024 2:55 PM
ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ገለፁ። በዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ...ዳግም በዓለም ኀብረተሰብ ዘንድ የፈጠረ ነው ሲሉም አክለዋል። ድሉ ለስፖርት ዲፕሎማሲው ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል ሲሉ ገልፀዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 7, 2025 12:09 PM
የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የአብሮነትና የወንድማማችነት እሴት እንዲጠናከር ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክቷል ብለዋል፡፡ የኢትዮጵያ...ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች እሴቶቻቸውን ፣ ልምዶቻቸውን እና ባሕሎቻቸው እንዲጎለብት ማድረጉንም አመልክተዋል። 20ኛው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 11, 2026 11:02 AM
በሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበውን የፌዴራል መንግሥት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ረቂቅ በጀትን አስመልክቶ መግለጫ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ...እንደሚውል ጠቁመዋል። በተጨማሪም ከዚሁ የመደበኛ ወጪ ውስጥ 236 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ለማዳበሪያ፣ ለነዳጅ ድጎማ እንዲሁም...
Web Content Article · By Sefina Husen On Feb 5, 2026 7:44 PM
ዋናውን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ማካሄድ የሚያስችል የአጀንዳ ቀረፃ ማካሄድና የአወያይ ስልጠና በሚቀጥሉት ሳምንታት እንደሚጀመር የኢትዮጵያ...በመወያየት ክልላዊና ሀገራዊ አጀንዳዎቻቸውን ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች አስረክበዋል። በዚሁ ወቅት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Feb 4, 2026 12:21 PM
ጥር 27/2018 (ኢዜአ)፦በህብረተሰቡ ዘንድ የንባብ ባህል እንዲዳብር በትኩረት መስራት እንደሚገባ ደራሲያንና ምሁራን ገለጹ። የኢትዮጵያ...የሚታዩ ተግዳሮቶችን በማስመልከት ኢዜአ ከደራሲያን፣ የዘርፉ ምሁራንና አንባቢያን ጋር ቆይታ አድርጓል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 18, 2026 3:03 PM
ገለጹ። የፖለቲካ ፓርቲዎች በጠቅላላ ምርጫው በንቃት ለመሳተፍ ከሚጠበቀባቸው ወሳኝ ጉዳዮች አንዱ ዕጩዎችን ማስመዝገብ ነው። የኢትዮጵያ...መሰረት ዕጩዎችን ከማስመዝገብ ባለፈ መራጮች ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን እንዲጠቀሙ የግንዛቤ ማስጨበጫ እየሰጡ መሆኑን አመልክተዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 29, 2026 1:22 PM
ምርጫ ፓርቲዎች የፖሊሲ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ ማስተዋወቅ የቻሉበትን መድረክ በመፍጠር በኩል ተጨባጭ ተግባራት መከናወናቸውን የኢትዮጵያ...ክርክሩ በ19 ዙር ያካሄዱ ሲሆን፤ክርክሩም በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን እንዲሁም ዲጂታል አማራጮች ለመራጩ ህዝብ ተደራሽ ተደርጓል።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 30, 2025 12:29 PM
21/2018(ኢዜአ)፦ በዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ የተያዙ ትልሞች የቡናውን ዘርፍ የበለጠ ውጤታማ የሚያደርጉ መሆናቸውን የኢትዮጵያ...ቡናም የዚህ አካል ሲሆን ባለፉት የለውጥ ዓመታት በቡና ምርትና ምርታማነት ላይ በተከናወኑ ስራዎች ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል። ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Jan 17, 2026 4:48 PM
ስኬታማ ሥራዎችን በማከናወን ወሳኝ የማጠቃለያ ምዕራፍ ላይ ደርሷል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ...ሥራዎችን በማከናወን ወደ መጨረሻው ምዕራፍ መድረሱ ይታወቃል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ለኢዜአ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Apr 21, 2026 5:23 PM
ከ12 ክለቦች የተወጣጡ 120 ተወዳዳሪዎች ይሳተፋሉ። አዲስ አበባ ፖሊስ፣ ኦሜድላ፣ ፌዴራል ማረሚያ ቤቶች፣ ዩናይትድ ስዊት፣ የኢትዮጵያ...በወንዶች ከ48 እስከ 86 ኪሎ ግራም፤ በሴቶች ከ48 እስከ 60 ኪሎ ግራም ውድድሩ የሚካሄድባቸው የክብደት ዘርፎች ናቸው። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 6, 2026 5:37 PM
ዳይሬክተር ብሩክ ይርጋለም ለኢዜአ እንዳሉት፤ ሀገራዊ ምክክር በዜጎች መካከል ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር ቁልፍ ጉዳይ ነው። የኢትዮጵያ...ብርቢርሳ በበኩላቸው፤ በሀገራዊ ምክክር የአጀንዳ ማሰባሰብና ተሳታፊ ልየታ ምዕራፍ የወጣቶች ተሳትፎ የተረጋገጠበት ነው ብሏል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 31, 2025 12:59 PM
ድል ታሪክ የወለደው የታታሪነትና የአይበገሬነት መገለጫ ነው ብለዋል። በዓሉ በውስጡ ጥበብ፣ ህብረብሔራዊነት፣ የጋራ ድልና የኢትዮጵያ...የሀገር ሃብት በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ በሚደረገው ጥረት ሁሉ የሚመለከታቸው አካላት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ጠይቀዋል።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jul 25, 2026 10:17 AM
) እና የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን በቱሪዝም ዘርፍ በቅርበት መስራት የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የኢትዮጵያ...ለማስተዋወቅ፣ ገጽታ ለመገንባትና የቱሪዝም ፍሰትን ለማሳደግ ሰፊ ልምድ ካላቸው የሚዲያ ተቋማት ጋር መተባበር ወሳኝ ነው ብለዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 2, 2026 1:20 PM
ጣሂር (1).jpg አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 26/2018(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ለኢትዮጵያ አዲስ የምክክር ልምምድን...የቡድን ፍላጎቶችን በማጥበብ ሀገራዊ ጥቅምን በማስቀደም፣ በሃሳብ የበላይነት ላይ የተመሠረተ ነፃና አሳታፊ ምክክር እየተካሄደ ነው።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 1, 2026 10:37 AM
ሀብታሙ ኢተፋ አስታወቁ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ከኢዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት፤ የታላቁ የኢትዮጵያ...ሕዳሴ ግድብን ጨምሮ በግብፅ የተስተጓጉሉ ከ22 በላይ የልማት ፕሮጀክቶች በኮሚቴው ተለይተው ወደ ስራ ተገብቷል። ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 6, 2026 6:41 PM
እየወጣ ወደ ዘመናዊ ፋሽን እየተቀላቀለም ይገኛል። ከባህላዊ መገለጫነቱም ባለፈ የብዙዎች የገቢ ምንጭ ሆኖ እየኖሩበት ይገኛል። የኢትዮጵያ...የባህል አልባሳት ንጉስ - ጥጥ በሽመና ጥበብ የኢትዮጵያ የባህል መገለጫ፣ የቆነጃጅቶች ማጌጫ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 24, 2026 6:40 PM
አዲስ (42).jpg አዲስ አበባ፣ነሐሴ 18/2018 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ የጋራ መግባባትን የሚያጎለብት ተስፋን...ጀምሮ በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ለአርባ ስድስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 3, 2026 10:56 AM
፦ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለች ኢትዮጵያን ለማስረከብ እየተካሄደ ባለው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር መሳተፍ ዕድለኝነት ነው ሲሉ የኢትዮጵያ...አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢኒስቲትዩት አመራር አባላትና ሰራተኞች ገለጹ። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 12, 2026 7:39 PM
lom (1).jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 6/2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የወጣቶችን ተስፋ የሚያለመልም ሀገራዊ...የመግባባት ምክረ ሀሳብ የሚፈልቅበት የጋራ መድረክ እንደሚሆን እንጠብቃለን ሲሉ የአዲስ አበባ ወጣቶች ገለጹ።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 20, 2026 6:50 PM
ፍርድ ቤት የቀድሞ ፕሬዝዳንት መዓዛ አሸናፊ፤ በሴቶች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ዙሪያ ልምዳቸውን ለተሳታፊዎች አጋርተዋል። በዚህም የኢትዮጵያ...እናቶች ቤተሰብን ከመምራት ጀምሮ ሃላፊነትን በአግባቡ የመወጣት ልዩ ብቃት እንዳላቸው ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Nov 10, 2026 7:57 PM
አበባ፤ ህዳር 1/2019 (ኢዜአ)፦ በ31ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅትት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ 31) በተከፈተው የኢትዮጵያ...ተጀምሯል። “ጉዞ ወደ ዘላቂ፣ አይበገሬነት እና ፍትሃዊነት ወደተረጋገጠበት መጻኢ ዘመን” የጉባኤው መሪ ቃል ነው። በጉባኤው ላይ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 10, 2026 1:32 PM
መሆኗን እንደሚያመላክት ተናግረዋል። በብዙ ሀገራት የተፈጥሮ ሀብት ትርፍ ለሌለው ግጭትና የጥቂቶች መጠቀሚያ ይውላል ያሉት ሴናተሩ፤ የኢትዮጵያ...ኢትዮጵያ ሴቶችን ወደ አመራርና ውሳኔ ሰጪነት በማምጣት አካታችና አሳታፊ የፖለቲካል ኢኮኖሚ ምኅዳር እየገነባች ነው ብለዋል።...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Nov 22, 2026 10:36 AM
ማሻሻያ መደረጉ እና ጠንካራ የአሠራር ሥርዓት መገንባቱ ኢትዮጵያን በመድኃኒት ምርት ቀዳሚዋ የአፍሪካ ሀገር እንድትሆን ማስቻሉን የኢትዮጵያ...በዚህም በጥቂት ዓመታት ውስጥ የሀገር ውስጥ የመድኃኒት አቅርቦት ድርሻን ከስምንት በመቶ ወደ 46 በመቶ ከፍ ማድረግ ተችሏል።...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Mar 25, 2025 4:39 PM
ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን ፓርላሜንታዊ ዲፕሎማሲን በመጠቀም የሁለትዮሽ ትብብራቸውን የበለጠ ለማጎልበት እንደሚሹ አስታወቁ። በፓኪስታን የኢትዮጵያ...የወዳጅነት ቡድን ማቋቋምን ጨምሮ በፓርላሜንታዊ ዲፕሎማሲያዊ ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ከስምምነት ላይ መደረሱን በኢስላማባድ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 26, 2025 7:13 PM
485815542_1092396202931993_4707369082188248456_n.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 17/2017(ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ...ስምምነቱ የተከናወነው በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትና በጋናው ዊልኪንስ ኢንጅነሪንግ ኩባንያ መካከል ነው፡፡ በስምምነቱ ላይ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 1, 2025 7:02 PM
487434569_1098052355699711_1759240825917564503_n.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 23/2017(ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ...ቁልፍ ተግባር መሆኑን ለይቶ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል። በዚህ ረገድም ከማህበሩ ጋር ለመስራት ፍላጎት እንዳለው አመልክተዋል።...
Showing 18,601 to 18,640 of 34,933 entries.