Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:29 AM
የካቲት 15/2012 ( ኢዜአ) በመጪው ወርሃ ጾም ምዕመናን ከጥላቻ ፣ ፍትሕን ከማጉደል፣ ሰውን ከመበደልና ከዛቻ እንዲቆጠቡ የኢትዮጵያ...ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አሳሰበች። የቤተክርስቲያኗ ፓትርያርክ ብጹዕ አቡነ ማቲያስ ነገ በመላው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:32 AM
የመጀመሪያው ዙር የውሃ ሙሌት በድል መጠናቀቃችን የአባይ ወንዝ ባለቤትነታችንን በዓለም ሁሉ ታውቆና ጸንቶ እንዲኖር አድርገናል'' ሲሉ የኢትዮጵያ...ፓትርያርኩ፣ ይህን ድጋፍ ለወደፊትም አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋግጠዋል፡፡ የግድቡን ግንባታ እዚህ ደረጃ ላይ ያደረሱ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:33 AM
የሚደረገውን ጥረት ለመከላከል የሃይማኖት ተቋማት ድርሻቸውን እንዲወጡ የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ጠየቁ። ሚኒስትሯ ዛሬ የኢትዮጵያ...ውጤታማ ነበር ብለዋል። ጉባኤው በቀጣዩ ወር ለሚካሄደው የኮሮና ቫይረስ መከላከል ዘመቻ ከመንግሥት ጎን እንዲቆምም ጥሪ...
የፍጥነት መንገድ የመጀመሪያ ምዕራፍ የሆነው የሞጆ-መቂ 56 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር መንገድ ከአምስት ወራት በኋላ ይጠናቀቃል ተባለ። የኢትዮጵያ...የኢንዱስትሪና የግብርና ምርቶች ለአገር ውስጥና ለውጭ ገበያ ለማቅረብ የሚያስችልም ነው። የአዲስ አበባ፣ ሞያሌ፣ ናይሮቢና...
ከኢትዮጵያ ቶራሲክ ሶሳይቲ ጋር በመተባበር በቲቢና ሌሎች የመተንፈሻ አካላት ሕመሞች ላይ ጥናቶችን እያካሄደ መሆኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ...ገልጸዋል። በተለይ ቲቢ ህመም ላይ በትኩረት እየሰራ በመሆኑ ሚኒስቴሩ ስልጠናዎችን በመስጠት ድጋፍ እያደረገለት መሆኑን ተናግረዋል።...
በኢትዮጵያ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል የሚያስችሉ የሶስት አውሮፕላኖችን በኪራይ አምጥቶ ድጋፍ ያደርጋል። የድርጅቱ የኢትዮጵያ...፡ ለኬሚካል ርጭት የሚያገለግለውን ይኸው አውሮፕላን የተረከቡት የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ካባ ኡርጌሳ በበኩላቸው ፋኦ ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:30 AM
2020_04_3333_jpg.jpg ጋምቤላ መጋቢት 24/2012 (ኢዜአ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እውን መሆን የክልሉ...መንግስት በስጦታና በቦንድ ግዥ ድጋፍ ሲያደረግ ቆይቷል። በቀጣይም አሁን ላይ ፈተና እየሆነ ያለውን የኮሮና ቫይረስ በመከላከል...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:34 AM
2763887703853691-7267169956011271179-n_700x400_png.png አዳማ ፤ ጥቅምት 11/2013 (ኢዜአ) 15ኛው የኢትዮጵያ...እየተወያየ ነው። አፈ-ጉባኤው በውይይት መድረኩ እንደተናገሩት በዓሉ ህብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጠናክሩ ኩነቶች...
አበባ ጥቅምት 20/2013 (ኢዜአ) የሰላሌና የደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲዎች፣ የአካባቢ ደን እና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽንና የኢትዮጵያ...ብርሃኑ ገልፀዋል። የአባይ ሸለቆ ብዝሃ ህይወቱ የተመናመነና የተጎዳ አካባቢ በመሆኑ ለማልማት የሚያስችል ነው ብለዋል። ታላቁ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:36 PM
ኢዜአ) 12ኛው የኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒትና ባዛር በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽንና ገበያ ልማት ማዕከል ተከፈተ፡፡ የኢትዮጵያ...የተሳተፉ ሲሆን፤ ከዓለም አቀፍ ንግድ ተቋማት ጋር የልምድ ልውውጥ ለማድረግና የገበያ ትስስር ለመፍጠር ያግዛቸዋልም ብለዋል፡፡...
2022_06_አቡነ_jpg.jpg ግንቦት 25/2014( ኢዜአ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእርስ በእርስ ግጭት...ተወግዶ ሰላም እንዲሰፍን የአስታራቂነት ሚናዋን እንደምትወጣ ገለጸች። በትግራይ ክልል የሚገኙ...
በነከከከ_jpg.jpg ግንቦት 25/2014( ኢዜአ) በባንኮች የደንበኞች የቁጠባ ሂሳብ መጠን 1 ነጥብ 6 ትሪሊየን ብር መድረሱን የኢትዮጵያ...ለተሰማሩ እንዲሁም አነስተኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የተሰጠው ብድር ዝቅተኛ በመሆኑ በቀጣይ ትኩረት ይሻል ብለዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:34 PM
ገንዘብ ምንዛሬ ስርዓትን በመከተል ለኢትዮጵያ ልማት የበኩሉን ድጋፍ እንዲያደርግ የዳያስፖራ ማሕበረሰብ ተወካዮች ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ...ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ባንኩ ያመቻቸውን የዳያስፖራ ሂሳብ ቁጥር አባል በመሆን የውጭ አገራት ገንዘቦችን በአገር ውስጥ እንዲቆጥቡ ጥሪ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:33 PM
መግለጫ አስታውቋል፡፡ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ወይዘሮ እፀገነት መንግስቱ በጋዜጣዊ መግለጫው እንዳሳወቁት የኮሚሽነሮች ጥቆማ መላውን የኢትዮጵያ...የአዋጁ ዋና አላማ እስካሁን መግባባት ላይ ያልተደረሰባቸውና የኢትዮጵያን ህልውና የሚፈታተኑ የተለያዩ አገራዊ ጉዳዮች ላይ መላውን...
ከወሊድ በኋላ በደም መፍሰስ ምክንያት የሚከሰተውን የእናቶች ሞት እጅ ለእጅ ተያይዘን እንግታ'' በሚል መሪ ሃሳብ ተከብሯል። የኢትዮጵያ...30 በመቶ የሚሆኑት በሚያጋጥማቸው የደም መፍሰስ ምክንያት መሆኑ ተገልጿል። በመሆንም የእናቶችን ሞት በአንድ ሶስተኛ ለመቀነስ...
የገና እና ጥምቀት በዓላት ጋር ተያይዞ የዋጋ ንረት እንዳይከሰት 5 ሚሊዮን ሊትር ዘይት ከውጭ ለማስገባት ግዥ እያካሄደ መሆኑን የኢትዮጵያ...ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት...
2022_02_ፌ_jpg.jpg የካቲት 12/2014/ኢዜአ/ የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን በአማራና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ለተፈናቀሉ...የ150 ሚሊዮን ብር የአይነት ድጋፍ ማሰባሰቡን ገለጸ። በቀጣይም እነዚህን ቁሳቁሶች ለተጎጂዎቹ የማድረስ ሥራ እንደሚሰራ ተገልጿል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:47 PM
የኢትዮጵያና ኬንያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሁለቱ አገሮች መካከል ያለውን የምጣኔ ኃብት ትብብር ማጠናከር በሚችሉበት መንገድ ላይ መከሩ። የኢትዮጵያ...የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እና የኬንያው አቻቸው ሞኒካ ጁማ ዛሬ በአዲስ አበባ ተወያይተዋል። የኬንያና...
የሲቢኢ ብር አገልግሎት ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱን የተፈረሙት የሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር እና የኢትዮጵያ...መሰሉን ቅሬታ ለመፍታት እንደሚያስችል ነው የገለጹት። ከዚህ በተጨማሪ በክፍያ ወቅት የሚታየውን ሰልፍ እንደሚያስቀርም ተናግረዋል።...
የክለቦች ውድድር በመመለሳቸው የእረፍት ጊዜ ለመስጠትና ጣና ባህርዳር ያለበትን የበጀት ችግር እንዲፈታ ታሳቢ በማድረግ መሆኑን የኢትዮጵያ...ሲጀመር የውጭ አገራት መምህራን ስፖርቱን እንዳስጀመሩት በዘርፉ የተደረጉ ምርምሮች ያሳያሉ። የስፖርቱ መዘውተርም በ1957 ዓ.ም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:49 PM
አሸባሪው ህወሓት በኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ የደንበኛ እቃ ይዘው ተከማችተው የነበሩ 251 ኮንተይነሮችን ሙሉ ለሙሉ መዝረፉንና ማውደሙን የኢትዮጵያ...በተመለከተ በቀጣይ ኮሚቴ ተዋቅሮ ዝርዝር መረጃ ይቀርባል ሲሉ ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚው አረጋግጠዋል። የኮምቦልቻ ደረቅ...
የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ፡፡ ይህንን ወቅት በመተባበር እና በመደጋገፍ ማለፍ እንደሚገባም ነው የሃይማኖት አባቶቹ የተናገሩት፡፡ የኢትዮጵያ...ወደ መደበኛው ኑሮው ለመመለስ ከመንግስት በተጨማሪ የኃይማኖት አባቶች የበኩላቸውን ሚና መወጣት እንዳለባቸውም ነው...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:40 PM
ጥያቄዎች ማብራርያ እየሰጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላ ሀገሪቱ ሰላምን ለማስፈን እየተከናወኑ ስላሉ ተግባራት በሰጡት ማብራርያ የኢትዮጵያ...የሚመራ ኮሚቴ አቋቁሞ እየሰራ ይገኛል ሲሉ አስታውቀዋል። ‹አማራ ሳያውቅ ድርድር የሚለው አባባል ትክክል አይደለም (TPLF)...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:39 PM
መጋቢት 26 ቀን 2014 (ኢዜአ) በአገር አቀፍ ደረጃ ለ43 ሚሊዮን ዜጎች የጤና መድህን አገልግሎትን ተደራሽ ማድረግ እንደተቻለ የኢትዮጵያ...ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያይቷል። በዚህም በረቂቅ አዋጁ ላይ መካተት ያለባቸውን ጉዳዮች ቀርበው ውይይት ተደርጎበታል።...
አብዲሰይድ ሙሴ አሊን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ሚኒስትሮቹ የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት በማጠናከር ዙሪያና በወቅታዊ የኢትዮጵያ...ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል። የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይሎች እየተሳተፉ ላሉበት...
አስተዳደር ዞን የሚገኙ የሃይማኖት አባቶች አስገነዘቡ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የዋግ ኽምራ ሊቀ ጳጳስና የኢትዮጵያ...የተፈናቀሉ ወገኖችን ችግር በማሰብ ባለፉት ወራት ኢትዮጵያዊያን ላደረጉት ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አቡነ በርናባስ ምስጋና አቅርበዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:37 PM
የኖርዲክ ሀገራት ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን የኢኮኖሚና የልማት ትብብር ይበልጥ የማጠናከር ፍላጎት ማሳየታቸውን በኖርዲክ ሀገራት የኢትዮጵያ...አምባሳደር ምሕረተአብ ሙሉጌታ ገለጹ። በኖርዲክ ሀገራት የኖርዌይ፣ ስዊድን፣ ፊንላንድና ዴንማርክ...
ተነግሯል። በሰልፉ ላይ በሁሉም የአሜሪካ ግዛቶች የሚኖሩ በርካታ ቁጥር ያላቸው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የኢትዮጵያ...በኢትዮጵያ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ የተመለከቱ መረጃዎችን የያዙ በራሪ ወረቀቶች እንደሚበተኑም ተገልጿል። ሰልፉ በአሜሪካ የሚኖሩ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:41 PM
በተቀላጠፈ መልኩ ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል "አቀርባለሁ" /I-SUPPLY/ የተሰኘ ፕሮግራም ይፋ ሆነ። ፕሮግራሙን የጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ...መሳሪያዎች አቅርቦት የሚሻሻልበትን ስርዓት በመዘርጋት ማኅበረሰቡ ቀልጣፋ አገልግሎት ማግኘት እንዲችል የሚያደርግ እነደሆነም...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
የገንዘብ ድጋፉን ለብሔራዊ አደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አይድሩስ ሃሰን አስረክበዋል። በካሊፎርኒያ ሳክራሜንቶ ከተማ የኢትዮጵያ...ለተለያዩ ተቋማት የሚውል የአይነት ድጋፍ ለማድረግ እቅድ መያዙን ገልጸዋል። አቶ ትርፌ ፍቃዱ ደግሞ ከጀርመን ባቫሪያ...
ጥር 07 ቀን 2014 (ኢዜአ) በአገር ውስጥ የሚካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮችን ማዘመን የሚያስችሉ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ...የሚመዘግቡ ሠዓቶች በዓለም አትሌቲክስ ተቀባይነት እንዲኖራቸው ያደርጋል ነው የተባለው። እነዚህን መሳሪያዎች በዚህ ዓመት በሚካሄደው...
እንዲሁም በሴቶች 30 በድምሩ 120 ተወዳዳሪዎች ይሳተፋሉ። አዲስ አበባ ፖሊስ፣ፌደራል ፖሊስ፣ፌደራል ማረሚያ ቤቶች፣ድሬዳዋ ከተማ፣የኢትዮጵያ...ኪሎ ግራም ውድድሩ የሚካሄድባቸው የክብደት ዘርፎች ናቸው። ሻምፒዮናው የቦክስ ክለቦች የውድድር አማራጭ የመፍጠር አላማ እንዳለው...
አካል በሆነው ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ፣ ሜሪላንድና ቨርጂንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያንና የኢትዮጵያ...እያሰሙ ነው። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ የዳያስፖራ ማህበረሰብና የሲቪክ ተቋማት ተወካዮች፣ የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው አፍሪካውያንና...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:38 PM
(ኢዜአ) በአገር ውስጥ የኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያዎች የውጭ አገር ፕሮግራሞችን ሊንክ አድርጎ ማስተላለፍ ከዛሬ ጀምሮ መከልከሉን የኢትዮጵያ...ጣቢያዎች ፈቃድ ባላቸው የአገር ውስጥ የኤፍ ኤም ማሰራጫ ጣቢያዎች አማካኝነት ፕሮግራሞቻቸውን ሲያስተላልፉ መቆየታቸው ይታወቃል።...
2021_10_ጋዜጠኛ-ጋሻው_jpg.jpg መስከረም 23 ቀን 2014 (ኢዜአ) አንጋፋው የቀድሞ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ)...ሥነ-ስርዓትም ነገ መስከረም 24 ቀን ከቀኑ 5 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ብሄረ ፅጌ ማሪያም ቤተ-ክርስቲያን ይፈፀማል ተብሏል።...
የሁለቱን አገር ወዳጅነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር አገራቸው ምንጊዜም ቢሆን የኢትዮጵያ...ጦርነት ሊገባ እንደቻለ ገልጸዋል። ግጭት በተከሰተበት የሰሜኑ ክፍል እየተደረገ ስላለው የሰብዓዊ ድጋፍም ማብራሪያ ሰጥተዋል።...
ከውጭ የሚመጡ ምርቶችን በኢንተርፕራይዞች የአገር ውስጥ ምርት በመተካት ከ217 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ማዳን መቻሉን የኢትዮጵያ...ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ። ለኢንተርፕራይዞች ስራ ማስኬጃ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ማቅረብ መቻሉን አመልክቷል።...
ጄነራል ዳመና ዳሮታ በወቅቱ ባስተላለፉት መልእክት በውድድሩ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ውጤታማ እንደሚሆኑ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...በተለያዩ ዓለም አቀፍ ውድድሮች በአንድ ኦሊምፒክ እስከ ሁለት ወርቅ ያመጡ ድንቅ አትሌቶችንም በማፍራት ክለቡ ይታወቃል"...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:44 PM
ተሻገር ተናገሩ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አመራር እና ሰራተኞች ሸጎሌ አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ...ግብሩ የተከሏቸውን ችግኞችን በመከባከብ ረገድም በትብብር እንደሚሰሩ ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም የተቋማቱ አመራር እና ሰራተኞች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:44 PM
ያዘጋጁት የቅርጫት ኳስ አካዳሚው ከኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽንና ከአዲስ አበባ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ነው። የኢትዮጵያ...እስከ ሰኔ 4 ቀን 2010 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቆይታ ያደርጋል። አካዳሚው በወጣለት መርሃ ግብር መሰረት ከአዲስ አበባ...
Showing 17,761 to 17,800 of 34,244 entries.