Web Content Article · By Aweke Getahun On May 29, 2025 1:47 PM
ኢዜአ)፦በተለያየ የጤና እክል ምክንያት ደም ለሚሹ ወገኖች ለመድረስ በመደበኛነት ደም የመለገስ ባህላችንን ልናጎለብት ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ...ዜና አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች ገለጹ። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 30, 2025 11:41 AM
2017(ኢዜአ)፦ ሀገራዊ ምክክሩ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠርና የተሻለች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስተላለፍ የላቀ ድርሻ እንዳለው የኢትዮጵያ...የምክክር ምዕራፍ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። በምክክር ሂደቱ ከ38 ተቋማትና ማህበራት ተወካዮች በመሣተፍ ላይ ይገኛሉ። ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Mar 22, 2023 4:29 PM
ለማሳለፍ ተዘጋጅተናል ሲሉ የእምነቱ ተከታዮች ተናገሩ። የ1444ኛው ዓመተ ሒጅራ የረመዳን ጾም በነገው ዕለት እንደሚጀመር የኢትዮጵያ...ኑርዬ ሀጂመሐመድ ናቸው። ወይዘሮ አሚና ሸሪፍም ማኅበረሰቡ እርስ በእርሱ በመረዳዳት ይህን ወቅት ማለፈ እንዳለበት ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 27, 2023 12:37 PM
በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና፣ የሻይና የቅመማቅመም ምርቶች ከ907 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ...ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ገለጸ። የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን፤ በቡና፣ ሻይና ቅመማቅመም...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Apr 27, 2023 9:12 PM
ጉሙዝ ክልል መንግስትም በግርማ የሺጥላ ላይ የተፈጸመውን ግድያ እያወገዘ፣ የሀሳብ ሜዳ በሠፋበት በዚህ ወቅት ጽንፈኝነት የመረጡ የኢትዮጵያ...በአቶ ግርማ የሺጥላ በደረሰው ድንገተኛ እና ልብ ሰባሪ ጥቃት የተሠማውን መሪር ሀዘን እየገለጸ፣ ለቤተሰቦቻቸውና እና ለመላው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 28, 2023 12:35 PM
nemi.jpg አዲስ አበባ ሚያዝያ 20/2015 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር በላይ የኢንቨስትመንት...ካፒታል ካላቸው አምስት የተለያዩ አገራት ኩባንያዎች ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 26, 2023 5:29 PM
ኮሚሽነሩ በማሳየነት ጠቅሰዋል። ከፌዴሬሽኑ ጋር በተደረጉ ውይይቶች የትግራይ ክልል በግንቦት ወር 2015 ዓ.ም በሚካሄደው 52ኛው የኢትዮጵያ...አትሌቲክስ ሻምፒዮና እንዲሳተፍ የጋራ መግባባት ላይ መደረሱንና ክልሉ በሻምፒዮናው ላይ እንደሚሳተፍ ጠቁመዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 17, 2023 5:56 PM
የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዶክተር አለሙ ስሜ እና በትሬድማርክ አፍሪካ የኢትዮጵያ...መሰረት በፍጥነት ወደ ተግባር ለመሻገር የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ቁርጠኛ መሆኑን ጠቁመዋል። በትሬድማርክ አፍሪካ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 2, 2023 4:20 PM
በጀርመን ለማስተዋወቅ መዘጋጀቱን አስታወቀ። የአሶሴሽኑ ልዑካን ቡድን በቅርቡ በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርግም ተገልጿል። በጀርመን የኢትዮጵያ...አማካኝነት የኢትዮጵያን የቱሪስት መዳረሻዎችና አማራጮች ለጀርመን ለማስተዋወቅ ዝግጁ መሆናቸውን ኃላፊው መግለጻቸውን በጀርመን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 7, 2023 12:30 PM
በጎ ፈቃደኞች እና ሠራተኞች ተግባር የተጎጂዎችን ተስፋ የሚያለመልም ሰብዓዊ አገልግሎት መሆኑን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ...የሚታደጉ በጎ ፈቃደኞች እና ሠራተኞች ተግባር የተጎጂዎችን ተስፋ የሚያለመልም ሰብዓዊ አገልግሎት መሆኑን ገለጸዋል፡፡ ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jul 24, 2023 4:49 PM
photo_2023-07-24_15-20-11.jpg አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 17/2015(ኢዜአ)፦የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ...። አሰልጣኙ ከዋናው ቡድን በተጨማሪ ታዳጊዎችን ማብቃት ላይ እንዲያሰለጥን ጭምር ስምምነቱ ያካተተ መሆኑ ተገልጿል። የቀድሞው...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On May 23, 2023 7:29 PM
ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ታሪካዊ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ልዩ ቦታ እንደምትሰጠው የአገሪቷ ፕሬዝዳንት ኢሳቅ ሄርዞግ ገለጹ። በእስራኤል የኢትዮጵያ...ያለውን ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ታሪካዊ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር እና በተለያዩ መስኮች ለማስፋት እንደሚሰሩ ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On May 22, 2023 2:52 PM
):- የቻይና ባለኃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች የሚያደርጉትን ተሳትፎ ለማስፋት እየተሰራ መሆኑን በቻይና የኢትዮጵያ...ዳዋኖ ለኢዜአ እንደገለጹት የቻይና ባለኃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ-ነዋያቸውን ለማፍሰስ ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው። በቻይና የሚገኘው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Aug 1, 2023 4:26 PM
ቤታቸው ተወያይተዋል። ውይይቱ በኢትዮጵያና በዓለምን ባንክ መካከል መልካም ግንኙነት ይበልጥ መጠናከር በሚችልበት ሁኔታ እንዲሁም የኢትዮጵያ...ተግባራዊ በማድረግ ሂደት ሊያጋጥሙ ስለሚችሉት መልካም እድሎችና ፈተናዎችን በተመለከተ ሚኒስትሩ ለፕሬዝዳንቱ ማብራሪያ ሰጥተዋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Jul 6, 2023 5:13 PM
አረረረ.jpg አዲስ አበባ ሰኔ 29/2015(ኢዜአ)፦ አርባ ምንጭ ከተማ በ2015 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የወረደ ሶስተኛው ክለብ...ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀምበሪቾ ዱራሜ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደጋቸው ይታወቃል። በቤትኪንግ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Apr 18, 2023 5:04 PM
አፍሪካ የቆዳ የንግድ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ከሚያዚያ 12 እስከ ሚያዚያ 14 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ...ሚኒስቴር፣ ከተባበሩት መንግስታት የኢንዳስትሪ ልማት ድርጅትና ሌሎች አጋሮች ጋር በመተባበር አውደ ርዕዩን እንደሚያካሂድ...
Web Content Article · By Taye Lema On Aug 30, 2023 9:49 AM
መስራት አለባቸው ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ገለጹ። ዲጂታል ኢትዮጵያ እና የሴቶች ሚና በሚል ከሁሉም የኢትዮጵያ...አካባቢዎች የተወጣጡ ሴት አመራሮች የተሳተፉበት መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩ...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:00 AM
አዲስ አበባ ሚያዝያ 5/2011 የኢትዮጵያ ጠርጴዛ ቴኒስ ፌዴሬሸን ዓመታዊ ውድድር የሆነው የአዲስ አበባ ጠረጴዛ ቴኒስ የክለቦች...የተጫወቱ ሲሆን በውጤቱም ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ሁለተኛው ጨዋታ በወጣት ሴቶች ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:01 AM
04_brd_jpg.jpg አዲስ አበባ ሚያዝያ 22/2011 የዓለም የፕሬስ ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች ለማክበር ዝግጅቱ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ...በመድረኩ አዳዲስ የዘርፉ ሙያተኞች፣ በዘርፉ ልምድ ያላቸውና አንጋፋ ባለሙያዎች ተገኝተው በችግሮችና መፍትሄዎቻችው ላይ ይመክራሉ።...
ሰኔ 13/2011 የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከነገ በስቲያ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ በአዲስ አበባ...ከፕሪሚየር ሊጉ ውድድር ውጭ ማድረጉ የሚታወቅ ሲሆን ቡታጅራ ከተማ በተደጋጋሚ በጨዋታ ሜዳዎች ባለመገኘት ፎርፌ እየተሰጠበት በመሆኑ...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:02 AM
ያስፈልጋል ብለዋል። ፕሬዘዳንቷ እንዳሉት፤ ኢትዮ ቴሌኮምን ጨምሮ ሌሎች የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ተቋማትን ለማዘመን መንግስት የኢትዮጵያ...ፕሬዘዳንቷ፤ በኢትዮጵያም የኢኮሜርስ ጥረት ፍሬ እንዲያፈራ ጥረት ይደረጋል ብለዋል። ፕሬዝዳንት ሳሃለወርቅ በንግግራቸው የመጀመሪያው...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:58 AM
በሳሙኤል ታዬ አንድ ግብ መከላከያ አሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል። ዳኛቸው በቀለ ለድሬዳዋ ከተማ ሁለቱን ግቦች አስቆጥሯል። ቀሪ የኢትዮጵያ...ራሱን በማግለሉ ምክንያት የጅማ አባጅፋርና የደደቢት የጥሎ ማለፍ ጨዋታ የመካሄድ ጉዳይ እስካሁን አለየለትም። የ2010 ዓ.ም...
ዓመታት ከክለቡ ጋር እንዲቆይ ከስምምነት ላይ መደረሱን ተናግረዋል። አሰልጣኝ ዘነበ በቀጣይ የውድድር ዓመት ክለቡ በዘንድሮው የኢትዮጵያ...በማድረግ መልካም ጉዞ ያደረጉ ሲሆን በውድድሩ ዛማሌክን በማሸነፍ ትልቅ ውጤት አስመዝግበዋል። ያም ቢሆን ክለቡ በ2010 ዓ.ም...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:03 AM
2019_07_parlama-z_png.png ህዳር 9/2012 የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አገሪቷ ከገባችበት ችግር ለማውጣት በሚደረገው...የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ገለጸ። ኮሚሽኑ በበኩሉ የተሰጡትን ተግባራት መወጣት በሚያስችለው የሪፎርም ስራ ላይ መሆኑን ገልጿል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 7, 2024 11:21 AM
(ኢዜአ)፦ መገናኛ ብዙሃን ለብሔራዊ ጥቅም መከበርና ለዜጎች አብሮነት መጎልበት ያለባቸውን ኃላፊነት በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ...መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር መሀመድ እድሪስ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ መገናኛ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Jul 1, 2024 5:00 PM
በርካቶችን ለጤና እና ማህበራዊ ችግር እየዳረገ ያለውን አደገኛ እፅና ደባል ሱስ የመከላከል ስራ የሁሉም ሃላፊነት ሊሆን እንደሚገባ የኢትዮጵያ...ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን ገለጸ። የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የዓለም ጸረ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jul 23, 2024 6:37 PM
ከተፈቀደው ክብደት በላይ በመጫን በመንገድ መሰረት ልማትና ደህንነት ላይ የሚደርሰውን ጉዳት ለመከላከል በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...ደግሞ በተለይም የከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎች ከተፈቀደ ክብደት በላይ በመጫናቸው ነው። በመሆኑም የችግሩን አሳሳቢነት በመረዳት...
Web Content Article · By Taye Lema On Jun 4, 2024 2:36 PM
ሎጅስቲክ ማዕከል የማስፋፊያ ግንባታ በቂ መጋዘን እንዲኖር ከማስቻሉም በላይ ኮንቴነር የማስተናገድ አቅምን በእጥፍ እንደሚጨምር የኢትዮጵያ...የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታወቀ። የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 9, 2024 1:32 PM
የአካል ጉዳተኞች መብቶች፣ ጥቅሞችና ተሳትፎን ለማሳደግ የባለድርሻ አካላት ድጋፍ መጠናከር እንዳለበት ተመለከተ። ዛሬ በአዳማ ከተማ የኢትዮጵያ...መብቶች፣ ጥቅሞችና ተሳትፎ በመሰረታዊነት ማሻሻል የሚያስችል የተጠቃለለ የአካል ጉዳተኞች ህግ እንዲጸድቅ እየተሰራ መሆኑ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Aug 9, 2024 2:08 PM
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ከአለም የንግድ ድርጅት አክሴሽን ዲቪዥን ዋና ዳይሬክተር ማይካ ኦሺካዋ ጋር የኢትዮጵያ...በመከለስ ሂደት ላይ እንደሚገኙ ሚኒስትሩ አብራረተዋል፡፡ የአለም የንግድ ድርጅት አክሴሽን ዲቪዥን ዋና ዳይሬክተር በበኩላቸው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Apr 26, 2024 2:03 PM
photo_2024-04-26_13-54-48.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 18/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ብስክሌት ተወዳዳሪዎች በፓሪስ...ኦሊምፒክ ተሳትፎ ለማግኘት በመቀሌ ልምምድ እየሰሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ብስክሌት ፌዴሬሽኑ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 14, 2024 8:56 AM
5257704375103093869_n.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 7/2016(ኢዜአ)፡- የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ(ዶ/ር) በጅቡቲ የኢትዮጵያ...የተስማሚነት ምዘና ድርጅት በመዋቀር በሳምንት ሁለት ጊዜ በኤምባሲው ተገኝቶ የአፈር ማዳበሪያ ዝውውሩን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 25, 2024 8:02 AM
ተመላክቷል። ጉባኤው በብሪክስ አባል አገራት መካከል በወጣቶች ዘርፍ ያለውን ትብብርና አጋርነት ለማጠናከር በር የሚከፍት እንደሆነም የኢትዮጵያ...የወጣት አመራሮችና ሚኒስትሮች እየተሳተፉ እንደሚገኝም ተጠቅሷል። ኢትዮጵያ በጉባኤው ስትሳተፍ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደሆነም...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 22, 2025 12:10 PM
ወረዳ ሲሆን፤ ግንባታው በ62 ሄክታር መሬት ላይ ያርፋል። የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ...እንደሚያግዝ ተናግረዋል። ለአጎራባች አገራት ባለሙያዎች ስልጠናዎችን በመስጠት የውጭ ምንዛሬ ምንጭ ሆኖ እንደሚያገለግልም ጠቁመዋል።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 1, 2025 5:18 PM
ክልላዊ ፓርቲ ሆኖ የሚንቀሳቀሰው የአፋር ነፃ አውጭ ግንባር(አነግፓ) ፓርቲ ሊቀ መንበር ሃንፈሬ አሊሚራህን ኢዜአ አነጋግሯል። የኢትዮጵያ...በሉአላዊነቷ ማንም ኢትዮጵያዊ ሊደራደር እንደማይገባ አንስተዋው ጥያቄው ተገቢው ምላሽ እንዲያገኝ በጋራ እንደሚሰሩም አረጋግጠዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 18, 2025 2:17 PM
2018(ኢዜአ)፦በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ በመምከር ለችግሮች ዘላቂ መፍትሄ ለመሻት የሁላችንም ጥረት፣ትብብርና ተሳትፎ ያስፈልጋል ሲሉ የኢትዮጵያ...ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 10, 2025 10:30 AM
1293223416182603_7917991962083412462_n (1).jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 1/2018(ኢዜአ)፡- የዘንድሮው የኢትዮጵያ...ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ወንድማማችነትና ብዝኀነትን በይበልጥ በሚያጠናክር መልኩ እንደሚከበር ምክር ቤቱ አስታወቀ። 20ኛው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 7, 2025 7:22 PM
በ43ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና የሱዳን እና ታንዛንያን ጨምሮ ከ1 ሺህ 200 በላይ አትሌቶች እንደሚሳተፉ የኢትዮጵያ...አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። ሻምፒዮናው ጥቅምት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል። ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 17, 2025 11:45 AM
የቴክኖሎጂ እውቀት መፍለቂያ መሆናቸው በተግባር የታየበት መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ገለጹ። 10ኛው የኢትዮጵያ...ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ 10ኛውን...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 5, 2025 11:07 AM
ከለውጡ ወዲህ የተገነቡ አራት ዘመናዊ ራዳሮች በ 250 ኪሎ ሜትር ራዲየስ ፈጣንና ተዓማኒ የአየር ትንበያ መረጃ እየሰጡ መሆኑን የኢትዮጵያ...ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የትንበያ ዘርፍ ምክትል...
Showing 17,681 to 17,720 of 34,244 entries.