Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:25 AM
ከሚሰጡት 30 ተሽከርካሪዎች ውስጥ 11 ለአፋርና 19 ለሱማሌ ክልል ሲሆን ድጋፉም በጤና ሚኒስቴር በኩል ይተላለፋል ተብሏል። የኢትዮጵያ...ተብሏል። በአፋርና ሱማሌ ክልል መንግስት ለሚያከናውነው የስርዓተ ምግብ ተግባርም ተሽከርካሪዎቹ እንደሚያገለግሉ ተገልጿል። ድጋፉ...
የአንድነትና የሰላም ድልድይ ግንባታ' ጉባኤ በለንደን ተካሄደ። ጉባኤው የተካሄደው ባለፈው መጋቢት 8 ቀን 2011 ዓም በለንደን የኢትዮጵያ...ጥላቻን ለመናድና በአገራቸው ጉዳይ በያገባኛልና በባለቤትነት መንፈስ እንዲሳተፉ ሃሳብ ለመለዋወጥ ያለመ ነው ተብሏል። በእንግሊዝ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:33 AM
ሬድዋን ምስጋናቸውን አቅርበዋል። በነበራቸው ውይይት የሁለቱ አገሮች ትብብር አሁንም ይበልጥ ተጠናክሮ መቀጠሉን ጠቅሰዋል። ከታላቁ የኢትዮጵያ...አጠቃላይ እድገት ለማፋጠን እንደሚያግዝም ገልጸዋል። ጀርመን በዘርፉ ያላትን የካበተ ልምድ ለማካፈል ትሰራለችም ብለዋል። ከታላቁ...
2012 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ በግለሰቦች ወይንም በኩባንያዎች ከባንክ ውጭ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር በላይ ማስቀመጥ መከልከሉን የኢትዮጵያ...ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ በዛሬው እለት...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:35 AM
2806236742952120_5492078904438054540_n_jpg.jpg አዲስ አበባ ህዳር 6/2013 (ኢዜአ) የቱርክ መንግስት የኢትዮጵያ...በክልሉ የህግ የበላይነትን እንደሚያረጋግጥ ጠቅሰዋል። የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቩሶግሉ በበኩላቸው “የቱርክ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:36 PM
። መካሄድ በጀመረው የቱርክ አፍሪካ ጉባኤ ካሉት 80 የፕሬስ አባላትን መካከል 45 አባላቱ በመድረኩ የተገኙ ሲሆን ከኢትዮጵያ የኢትዮጵያ...ዜና አገልግሎትና የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በመድረኩ ተገኝተዋል። የአፍሪካ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:47 PM
የነበሩ 600 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ወደ አገራቸው ተመለሱ። ስደተኞቹ ወደ አገራቸው የተመለሱት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጅዳ ከሚገኘው የኢትዮጵያ...መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ለኢዜአ በላከው መግለጫ አመልክቷል። በዚህም መሰረት በየአገሮቹ ባሉ...
ጥቅምት 29/2015(ኢዜአ) አራተኛው የኢትዮ-ካናዳ ንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በካናዳ ቶሮንቶ ተጀምሯል። በፎረሙ ላይ በካናዳ የኢትዮጵያ...በኢትዮጵያ በማዕድን፣በግብርና ማቀነባበሪያ፣ቱሪዝም፣በቴክኖሎጂና አምራች ዘርፎች እንዲሰማሩ ጥሪ አቅርበዋል። ፎረሙ የካናዳ...
መልካም አስተዳደር ሚኒስትር ዴኤታ አለምጸሐይ ጳውሎስ፣ የቡራዩ ከተማ ከንቲባ ጀግናው ግዛው እና ሌሎች የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። የኢትዮጵያ...ነጥብ 5 ሄክታር መሬት ላይ ካለማው የጓሮ አትክልት በተጨማሪ የገብስ ሰብል እንዲሁም የወተት ልማት እያከናወነ ነው ብለዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:45 PM
ድጋፍ ሊያደርግ ነው። ፌዴሬሽኑ አራት መቶ የቼዝ ቦርድ ከነ ጠጠሩና አንድ መቶ የቼዝ ሰዓቶችን ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። የኢትዮጵያ...ፍላጎት እንዳላቸውም ጠቁመዋል። መስከረም 2011 ዓ.ም በጆርጂያ ባቱሚ ከተማ በሚካሄደው 43ኛው የቼዝ ኦሎምፒያድ የሚሳተፈው...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:43 PM
ውስጥ የሚኖሩ 12 ሺህ ኢትዮጵያውያንን ወደ አገራቸው ለመመለስ እንቅስቃሴ መጀመሩን ተናግረዋል፡፡ ዜጎቹን በመመለስ ረገድም የኢትዮጵያ...መንግስት ከዓለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት /IOM/ ጋር በመተባበር እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል። ከዚህ ቀደም...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:32 PM
2021_12_ዮ_jpg.jpg አዲስ አበባ፤ ህዳር 27 ቀን 2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣንና የፌደራል ዋና...የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ። የተቋማቱ ሠራተኞችና አመራሮች ለመከላከያ ሠራዊቱ የደም ልገሳ አድርገዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:59 AM
ዲላ፣ መጋቢት 12/ 2012 (ኢዜአ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በፍጥነት ተጠናቆ ለአገልግሎት እንዲበቃ ድጋፋቸውን አጠናክረው...ስራ በቂ ባለመሆኑ ሌሎች አማራጮች እንዲታከሉበት ጠይቀዋል ። በንግድ ሰራ የተሰማሩት ወይዘሮ ሳራ ወጋየሁ በበኩላቸው ታላቁ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:43 AM
2013 (ኢዜአ) በአገር ውስጥ የሚመረት የመድሃኒት አቅርቦትን ለማሳደግ በልዩ ትኩረት የሚሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። የኢትዮጵያ...ተናግረዋል። በመሆኑም በቀጣይ የአገር ውስጥ ምርት የመድሃኒት አቅርቦትን ለማሳደግ በልዩ ትኩረት መስራትን ይጠይቃል ነው ያሉት።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:41 AM
2013 ዓ.ም ምርጫ በማይካሄድባቸው የምርጫ ክልሎች ሁለተኛ ዙር ሀገራዊ ምርጫ ጳጉሜ 1 ቀን 2013 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ...አስታውቋል፡፡ ችግር ባላጋጠመባቸው ሌሎች የምርጫ ክልሎች ግን ምርጫው በተያዘለት ጊዜ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚካሄድ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:03 PM
የነበሩ ዜጎች የቦንዱ መመለሻ ጊዜ ቢደርስም ወለዱን ጨምሮ ዳግም ቦንድ እየገዙ ድጋፋቸውን መቀጠል እንደሚችሉ ተገልጿል። የታላቁ የኢትዮጵያ...ሰዎች ዳግም ቦንድ ሲገዙና ሲያድሱ ለግድቡ ድጋፍ ከማድረግ በተጨማሪ የቁጠባ ባህልን ለማሳደግ ጠቃሚ መሆኑን አብራርተዋል። የታላቁ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:04 PM
2012 (ኢዜአ) ከምዕራብና ቄለም ወለጋ ዞኖች በተጠናቀቀው በጀት አመት 6ሺህ 763 ቶን የታጠበ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ መቅረቡን የኢትዮጵያ...ገአስታውቀዋል ። በጀት ዓመቱ ከዞኖቹ ለማዕከላዊ ገበያ ከቀረበው ቡና 21 ሚሊዮን 331 ሺህ 240 ዶላር ገቢ መገኘቱን...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:46 AM
photo_2022-10-10_18-18-58_jpg.jpg መስከረም 30/ 2015 (ኢዜአ) ሀዋሳ ከተማ በ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ...ከተማ በሊጉ የመጀመሪያ ሶስት ነጥብ አግኝቷል። በአንጻሩ ኢትዮጵያ በሁለት ጨዋታዎች ያገኘው ነጥብ አንድ ብቻ ነው። ቤትኪንግ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:05 PM
አዲስ አበባ መጋቢት 15/2013 (ኢዜአ) በዘንድሮው ጠቅላላ ምርጫ ሴቶች በመራጭነት የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ወጣቶች...ሰላምና ብልጽግና ተልዕኮ ሊግ ጥሪ ቀረበ። 6ኛውን ጠቅላላ ምርጫ በሚመለከት የኢትዮጵያ ወጣቶች...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:07 PM
2021_08_gfhg_jpg.jpg አዲስ አበባ ነሀሴ 04/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የሠላም ጓድ በአገሪቷ ላይ የተቃጣውን...በአንድነት በመቆም እንዲከላከል እንደ ድልድይ ሆኖ እንደሚሰራ ገለጸ። በተለያዩ አካላት ተሳትፎ የተመሰረተው የዳያስፖራ የሠላም ጓድ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:10 PM
ኢዜአ) በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የሚንቀሳቀሱ የአሸባሪው ሸኔ አባላት ላይ ሰሞኑን የተቀናጀ እርምጃ መወሰዱ ተገለጸ። የኢትዮጵያ...ባካሄደው የማጥቃት ዘመቻ በርካታ የሸኔ አባላት መደምሰሳቸው ተገልጿል። አስር ግብረ አበሮቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የገለፀው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:11 PM
ኢትዮጵያ ላይ የከፈቱትን ጦርነት በማክሸፍ በድል እየገሰገሰ ይገኛል። አቶ ጃንጥራ አባይ ለመከላከያ ሠራዊቱ በድል የታጀበ እንቅስቃሴ የኢትዮጵያ... ነው የተናገሩት። የመከላከያ ሠራዊት ተወካይ ብርጋዴር ጄኔራል ቡልቲ ታደሰ በበኩላቸው ሠራዊቱ ከሚያስመዘግበው ድል በስተጀርባ...
የካቲት 19 2014(ኢዜአ) ሕዝበ ክርስትያኑ በመጪው ዐቢይ ጾም ጥላቻን በማስወገድ ለአገር ሰላምና አንድነት አጥብቆ እንዲጸልይ የኢትዮጵያ...ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጥሪ አቀረቡ፡፡...
ኢዜአ) በግንባታ ስራዎች የሚታዩ ችግሮችን መፍታት ላይ ትኩረት ያደረገ የአንድ ወር የምክክር መድረክ በአራት ከተሞች እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ...ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ እንደሚሆኑ ይጠበቃል ነው ያሉት። ለምክክር መድረኮቹ የሚሆኑ አራት የመወያያ ሰነዶች መዘጋጀታቸውን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:15 PM
መርሐግብር አካባቢው አንዲጠበቅና በረሃማነት እንዳይስፋፋ በማድረግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ...ነው ያሉት። የአርኪዮሎጂ ሥፍራዎችን እና በፓርኮች በረሃማነት እንዳይስፋፋ በማድረግ ረገድ አስተዋጽኦው ከፍተኛ ነውም...
አካባቢዎች ላሉና ሰብአዊ ድጋፍን ለሚሹ ወገኖች ያሉበትን አስቸጋሪ ሁኔታ ያቃልላል ተብሎ ታምኖበታል። የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ የኢትዮጵያ...በግጭትና በተፈጥሮ አደጋ ሳቢያ የሕክምና ቁሳቁስ እጥረት ያጋጠማቸውን የአገሪቱ አካባቢዎች ታሳቢ በማድረግ የተሰጠ ነው...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:20 PM
አዲስ አበባ መስከረም 23/2011 የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር እንደስያሜው የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ድርጅት ይሆናል...አገራዊ ሁኔታ ምክንያት ውህደቱ ለዘንድሮው ጉባኤ ሊደርስ አለመቻሉን ግን ጠቁመዋል። ይሁንና ጉባኤው ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠት...
ነሀሴ 15/2010 ህዝበ ሙስሊሙ የኢድ አል አደሃ /አረፋ/ በዓልን ሲያከብር የተቸገሩትን በመርዳትና በመደጋገፍ መሆን እንዳለበት የኢትዮጵያ...ማውገዝ እንደሚገባም አሳስበዋል። አለመግባባትና ቅራኔን በማስወገድ ከመንግሥት ጎን በመቆም ልማቱን ማገዝ ያስፈልጋልም ነው ያሉት።...
አዲስ አበባ መስከረም 29/2011 በ2019 ካሜሮን በምታዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን /ዋልያዎቹ...የሚገኙት የኢትዮጵያና የኬንያ ብሄራዊ ቡድኖች ነገ ጨዋታቸውን ሲያደረጉ ጋና እና ሴራሊዮን ከነገ በስቲያ የሚጫወቱ ይሆናል።...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:24 PM
በ2020 ዓለም ዓቀፍ ውድድሮችን ለማጫወት የሚያስችል ባጅ ለ21 ዳኞች የዓለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) ዛሬ ሰጠ። የኢትዮጵያ...በ2020 ዓለም ዓቀፍ ውድድሮችን ለማጫወት የሚያስችል ባጅ ለ21 ዳኞች የዓለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) ዛሬ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:26 PM
60ኛ ዓመት የሮም ኦሎምፒክ ድልን መነሻ በማድረግ አትሌቶችን የሚዘክር "የባዶ እግር ትሩፋቶች" የሚል መርሃ ግብር እንደሚዘጋጅ የኢትዮጵያ...ፌዴሬሸኑ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ከታህሳስ 3 እስከ 5 ቀን 2013 ዓ.ም የሚያከናውናቸውን መርሃ ግብሮች ይፋ አድርጓል።...
ያሉ የመንገድ ግንባታዎች ስምንት ዓመት ሙሉ በመጓተታቸው ችግርና እንግልት እየገጠማቸው መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። የኢትዮጵያ...መሆን እንዲቀረፍ የሚመለከተው የመንግሥት አካል የቅርብ ክትትል እንዲያደረግም ነዋሪዎቹ ጠይቀዋል። የህብረተሰቡን ጥያቄ ተከትሎ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:25 PM
አጋጣሚዎች ዙሪያ በተለያዩ አገሮች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ምሁራን የኢንተርኔት የቨርቿል ውይይት አድርገዋል። ምሁራኑ በውይይታቸው የኢትዮጵያ...ማጠናከርና ኢንዱስትሪን ማስፋፋት ደግሞ ወሳኝ መፍትሄ መሆኑን አመላክተዋል። ይህንን ማድረግ ካልተቻለ ግን በአውሮፓዊያኑ 2050...
የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። በኳታር የኢትዮጵያ...የደረሰባቸውን መሠረተ ልማቶችን ለመጠገንና ዜጎች ወደ መደበኛ እንቅስቃሴያቸው እንዲመለሱ ለማገዝ ያለመ መሆኑንም አስታውቋል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:31 PM
2021_09_ሰለ-1_jpg.jpg ዻጉሜን 04 ቀን 2013 (ኢዜአ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተርባይኖች በአዲሱ ዓመት...አላት ያሉት ሚኒስትሩ፤ ከምፅዋትና ድህነት መውጣት የሚቻለው ጠንክሮ በመስራትና የተፈጥሮ ሃብትን በማልማት ነው ብለዋል። ታላቁ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:48 AM
2018_07_1D9A3317_jpg.jpg አዲስ አበባ ሀምሌ 11/2010 በአገር ውስጥና በውጭ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ...ወገኖች መካከል የተፈጠረውን ልዩነት በእርቀ-ሰላም በመፍታት ቤተክርስቲያኗን ጠንካራ ተቋም ማድረግ እንደሚያስፈልግም አስገንዝበዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:49 AM
mid-wife_png.png አዲስ አበባ መስከረም 18/2011 የእናቶችና ህፃናት ጤና እንክብካቤ ላይ ያተኮረ የጥናት ምርምር ውጤት ይፋ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ...የተለያዩ አገልግሎቶችን ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች በመስጠት የእናቶችንና ህፃናትን ህይወት ለመታደግ የቻለ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:36 AM
ስናከብር ሀገራዊ አንድነትን በሚጠናክር መልኩ መሆን አለበት ሲሉ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትሯ ዶክተር ሂሩት ካሣው ተናገሩ። 15ኛው የኢትዮጵያ...ኅብረተሰቡ አሁን ላይ ያለውን መነቃቃት በመጠቀም የጎጠኝነትና ከፋፋይ እሳቤዎችን በመታገል መሆን ይኖርበታል ነው ያሉት። 15ኛው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:52 PM
መጋቢት 25 2014(ኢዜአ) የሲዳማ ክልልን ከቡና ልማት በተጓዳኝ የእንስሳት ሀብት ልማት ማዕከል ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ። የኢትዮጵያ...ኮሚሽን ልዑክ በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ የኤልቶ የገበሬዎች ሁለገብ ኀብረት ስራ ማኀበርን የስራ እንቅሰቃሴ ጎብኝቷል። በዚህ ወቅት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:56 PM
2022_10_ፓርላማ_jpg.jpg ጥቅምት 10 ቀን 2015 (ኢዜአ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ...6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው...
Showing 16,321 to 16,360 of 34,244 entries.