Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 19, 2025 2:10 PM
ማዕድ.jpg ሰመራ፤ መጋቢት 10/2017 (ኢዜአ)፡-የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በረመዳን ወር ያደረገላቸው የማዕድ ማጋራት የአብሮነትና...የመደጋገፍ እሴትን የሚያጠናክር ነው ሲሉ ድጋፍ የተደረገላቸው የሠመራ ሎጊያ እና የዱብቲ ከተሞች ነዋሪዎች ገለጹ።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Mar 14, 2025 11:29 AM
አሰላለፍ በሚዲያ ስራዎች የሚኖረው አንድምታ ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ተኮር የፓናል ውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። መድረኩ የኢትዮጵያ...የዛሬው መድረክም መገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የልምድ ልውውጥና ምክክር በማድረግ ግንዛቤን ለማስፋት ትልቅ ሚና አለው ብለዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 18, 2025 1:14 PM
ህዳሴ2 (1).jpg ወላይታ ሶዶ/ቦንጋ፤ ነሐሴ 12/2017(ኢዜአ)፡-ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያዊያን የመቻል አቅም...አንድነትን የሚያፀና ብሔራዊ አርማ መሆኑን ምሁራን ገለጹ። የግድቡ መገንባት በተለይ የመንግስት የዲፕሎማሲ ጥረት ከፍታ የታየበትና...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:14 AM
ተሳታፊዎች ጋር በፍቅርና በአንድነት እንዲሰባሰቡ እድል እንደፈጠረላቸው የበዓሉ ተሳታፊ ወጣቶች ገለጹ። ከነሐሴ አጋማሽ ጀምሮ በሰሜኑ የኢትዮጵያ...ነጻነትን የበለጠ እንደሚያጎላ ገልጻ የተሸለ የቱባ ባህሉን እያወጡ እንደሚያከብሩ እርግጠኛ መሆኗን ትናገራለች፡፡ የአሸንዳ...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:13 AM
የእምነት ተቋማት በተጠና እና በተደራጀ መልኩ ተከታዮቻቸውን በማስተማር ለአገር ሰላምና መረጋጋት መስራት እንደሚገባቸው ተገለፀ። የኢትዮጵያ...የመንግስት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች የሚሳተፉበት በአገር ሰላምና በማህበረሰብ አንድነት ዙሪያ ለሁለት ቀናት ውይይት እያደረገ ነው።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:13 AM
አዲስ አበባ ግንቦት 24/2010 የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሉሲዎቹ ጋና ለምታስተናግደው 11ኛው የአፍሪካ የሴቶች እግር ኳስ...አልጀርስ ላይ የመጀመሪያ ጨዋታውን ያደርጋሉ። የፊታችን ረቡዕ ለሚያደርጉት ጨዋታ ብሔራዊ ቡድኑ ነገ ወደ አልጄሪያ እንደሚያቀና...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:11 AM
መዳረሻዎች መሰረት ያደረገ አሰራር እየዘረጉ መሆኑ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርና በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዘጋጅነት የኢትዮጵያ...የቱሪዝም ጉብኝቶች ባሻገር ከሌሎች አገራት የሚመጡ ቱሪስቶች ሲኖሩም በጋራ ለመስራት የሚያስችል አሰራር እንደሚፈጠር ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:10 AM
ጠቁመዋል። ጥያቄ አቅራቢው አካል ከመንግስት የሚሰጡ ምክንያቶችን በመረዳት ምላሽ እስኪያገኝ በትዕግስት እንዲጠብቅም ጥሪ አቅርበዋል። የኢትዮጵያ...ህገ መንግስት ካልተከበረ እኛም የለንም ስለዚህ እኛም እንደግፋቸዋለን ነገር ግን ስርዓት በያዘ መልኩ ደግሞ መሆን አለበት።"...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:07 AM
2018_12_ethio-haymano-gu-logo_jpg.jpg አዲስ አበባ ህዳር 22/2011 የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ...ሠላም ዝም አንልም" ያሉት የሀይማኖት አባቶችና የአገር ሽማግሌዎቹ ጉዞ የአገሪቱን ሰላምና አንድነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑን...
አዲስ አበባ ታህሳስ 27/2011 የኢትዮጵያ እጅ ኳስ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በአዲስ አበባ ትንሿ ሁለገብ ስታዲየም በተካሄዱ ጨዋታዎች...ተጀመረ። የዘንድሮው የፕሪሚየር ሊጉ ውድድር አዲስ ተሳታፊውን ጎንደር ከተማ ጨምሮ 10 ክለቦች ይሳተፉበታል።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:18 AM
በመዟዟር ግንዛቤ የመፍጠር ተግባር ያከናወኑ ሲሆን ዛሬም የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ቅስቀሳውን ቀጥለው ውለዋል። በዚሁ መሰረት የኢትዮጵያ...ሕዝቡ የአብሮነት ባሕሉን ሊያሳይ እንደሚገባም ተናግሯል። በ "እንደማመጥ" የመገናኛ ብዙሃንና የጋዜጠኞች የቅስቀሳ መርሃ ግብር...
2020_06_12-6_png.png አዲስ አበባ፤ ሰኔ 6/ 2012 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በሰላም ማስከበር ተልዕኮው...ሕዝባዊነትን በመላበሱ ውስብስብ ግዳጆችን ለመወጣት እንዳስቻለው ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉ ከፍተኛ መኮንኖች ገለጹ።...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:20 AM
የበላይ ኃላፊ የድሬዳዋና ጅቡቲ ሐገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብጹዕ ዶክተር አቡነ አረጋዊ ዘመኑ የሰላምና የስኬት እንዲሆን ተመኝተዋል። የኢትዮጵያ...አመት የአንድነትና የመተሳሰብ እንዲሆን ፀሎታችን ነው'' ብለዋል። ''ሁሌም በሰላም እንድንኖር መፅሀፍ ይመክረናል''...
ባለው ድርድር ኢትዮጵያ ያላትን አቋም ግልጽ ማድረጓን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ በታላቁ የኢትዮጵያ...ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚያድርጉት የሶስትዮሽ ድርድር እንደቀጠለ ነው። የታላቁ የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:19 AM
png.png አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 17/2012(ኢዜአ) በኢትዮጵያ 43 በመቶ የሚሆነው መሬት የመረጃ ምዝገባ የተካሄደበት መሆኑን የኢትዮጵያ...ዝግጅትና ለሌሎች የመሰረተ ልማት ስራዎች ወሳኝ ሚና እንዳለው ነው የጠቆሙት። በመሆኑም በገጠርና በከተማ የሚካሄደውን የመሬት...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:21 AM
2020_10_4-8_png.png አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12/2013(ኢዜአ) የኢትዮጵያ ዕርቀ ሠላም ኮሚሽን በመጀመሪያው ሩብ ዓመት...እንደሚያስፈልግ ይታመናል። በኢትዮጵያም ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ እየተገነባ የሚሄድ ስርዓት መፍጠር እንደሚያስፈልግ ተገልጿል።...
2020_09_44-1_png.png አዲስ አበባ፣ መስከረም 20/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በጎርፍ አደጋ ለተጎዱ...በክረምት ወራት የጣለውን ከፍተኛ ዝናብ ተከትሎ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ ከወትሮው በተለየ በርካታ ዜጎች ላይ ጉዳት አስከትሏል።...
አበባ፣ ጥቅምት 12/2013(ኢዜአ) ከጨርቃጨርቅና አልባሳት ዘርፍ ባለፉት ሶስት ወራት 40 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ...ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት ገለፀ። የኢትዮጵያ ጨርቃጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:15 AM
አዲስ አበባ ህዳር 25/2011 የኢትዮጵያ መንግስት አስቀድሞ ግጭትን የመከላከል እስትራቴጂ እንዲከተል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት...በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዳራሽ በሚከበረው የዘንደሮው...
2021_03_4-4_png.png አዲስ አበባ መጋቢት 10/2013/ ኢዜአ/ ልዩነቶቻችን የጸብ መንስኤ ሊሆኑ አይገባም ሲሉ የኢትዮጵያ...ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ፕሬዝዳንት ፓስተር ጻዲቁ አብዶ ተናገሩ። የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:24 AM
ኮንፌዴሬሽኖች ለሁለት ቀናት ባካሄዱት ጉባኤ 'የአፍሪካ ቀንድ የሰራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን' መመስረታቸውን ይፋ አድርገዋል። የኢትዮጵያ...ሰራተኞች ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ተከሰተ ባይረ የምስራቅ አፍሪካ የሰራተኛ ኮንፌዴሬሽን እንዲመሩ በፕሬዚዳንትነት ተመርጠዋል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:26 AM
የሚያግዝ በመሆኑ ህዝቡ ለዚህ በጎ ተግባር ድጋፍ እንዲያደርግ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ ጥሪ አቅርበዋል። አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡት የኢትዮጵያ...ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፣ የኢትዮጵያ ዴሚክራሲያዊ አንድነት ንቅናቄ፣ የአዲስ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:32 AM
ጋር በተገናኘ በንጽህና አጠባበቅና በባህሪ ለውጥ ማምጣት በጥምረት የሚሰሩበትን አዲስ ፕሮጀክት ነው ይፋ ያደረጉት። ፕሮጀክቱ የኢትዮጵያ...19ን ከመሰሉ ተላላፊ በሽታዎች ለመከላከል ውሃ፣ ንጽህናና የንጽህና አጠባበቅ የመጀመሪያ መከላከያዎች ናቸው። በመሆኑም ዋተር ኤድ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:34 PM
ሰላም መሆኑንና ምንም አይነት የደኅንነት ሥጋት እንዳላጋጠማቸው ተናገሩ። አስራ አምስት የቼክ ሪፐብሊክ ጎብኚዎችን የያዘ ቡድን የኢትዮጵያ...ጥናት የሚያደርግ ሲሆን ይህንንም የሚያከናውኑ የዘርፉ ባለሙያዎችን ይዞ መጥቷል። እስካሁንም ቡድኑ አዲስ አበባን ጨምሮ በሌሎች...
2022_01_ጎንደር-ህንጻ-ፎቶ_jpg.jpg ጎንደር ፣ ጥር 21/2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ኤሌትሪክ አገልግሎት ከ9 ቢሊዮን ብር...፡ አገልግሎቱ በ380 ሚሊዮን ብር ወጭ በጎንደር ከተማ ለሚያስገነባው ባለ 10 ወለል ሕንጻ ዛሬ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:35 PM
ግብሩም ጋዜጠኞች የፕሬስ ነጻነቱን ለድርድር ሳያቀርቡ ሙያዊ ስነ-ምግባር ባከበረ መልኩ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ...በኃላፊነት እንዲሰሩ ግንዛቤ በመፍጠር ሊሆን እንደሚገባም ተናግረዋል፡፡ የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:47 PM
2019_03_peace-logo_jpg.jpg አዲስ አበባ የካቲት 23/2011 በውጭ አገራት የሚመደቡ የኢትዮጵያ ዲፕሎማቶች የአገሪቱን...የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ከዜግነት ጋር ተያይዞ ለሚጠይቁት የወሳኝ ኩነት አገልግሎት ፈጣንና ጥራቱን የጠበቀ ምላሽ መስጠት አለባቸው።...
2019_04_house-bulding3-1_png.png አዲስ አበባ ሚያዚያ 8/2011 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን...ከሙከራ ባለፈ ወደ ተግባር መግባት አልቻለም ተብሏል። በምክር ቤቱ የከተማ ልማት፣ ኮንስትራክሽን ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:40 PM
-16_14-46-45ቀቀቀ_png.png የአገር ውስጥ የመድሃኒት አምራችና አቅራቢዎች በተለያዩ ምክንያቶች አቅርቦታቸው መቀነሱን የኢትዮጵያ...ያሉትን ችግሮች በመፍታት የአገር ውስጥ መድኃኒት አቅራቢዎችና አምራቾችን አቅም ለማሳደግ በቅንጅት መስራት ያስፈልጋል ተብሏል።...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:39 PM
ዳያስፖራው በአገሩ ጉዳይ የተጠናከረ ተሳትፎ እንዲያደርግ የሚያግዝ 'ኢ-ሰርቪስ' የተሰኘ የአገልግሎት መስጫ ስርዓት ይፋ ሆነ፡፡ የኢትዮጵያ...፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማግኘት እንዲሁም የኢንቨስትመንትና ንግድ ስራዎችን ማቀላጠፍ የሚያስችሉ አገልግሎቶችን እንደሚሰጥ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
አሻንጉሊት መንግስት ለማስቀመጥ ፍላጎት እንዳላቸው ጠቁመዋል። “የዓለም ዓቀፍ አጋሮቻች ይህንን ተረድተው የህዝብ ምርጫ የሆነውን የኢትዮጵያ...መደገፍና ከፋፋይ አጀንዳ ካለው አሸባሪው ህወሃት በተቃራኒ ሊቆሙ ይገባል” ብለዋል።የአገሪቱንና የመላ ዜጎቿን ደህንነት ለማስጠበቅ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:41 PM
በዋነኝነት በሰሜን ኢትዮጵያ ስላለው ወቅታ ሁኔታና የሰብዓዊ ድጋፍ ላይ ያተኮረ ሲሆን በአውሮፓ ህብረት ውስጥ ያሉት አንዳንድ አገራት የኢትዮጵያ...በተለይም በአፋርና አማራ ክልሎች በሚገኙ ንጽሃን ላይ አሰቃቂ ግድያና የሰበአዊ ወንጅል እየፈጸመ ይገኛል ብለዋል፡፡ ...
ያስቆጠረ የስልጣኔ ባለቤት መሆኗን አውስተው፤ “እስራኤላውያንም በጋራ እሴት አብረው ከኖሩባቸው ወዳጅ አገር አንዷ ናት” ብለዋል።“የኢትዮጵያ...የተሳትፉበት ግልጽና ገለልተኛ ሆኖ የተጠናቀቀው ምርጫ ነው” ሲሉ ጠቅሰዋል። አለም አቀፉ ማህበረሰብ ይህንን እውቅና በመስጠት...
ኢዜአ) ዜጎች የተሻለ ሕይወት እንዲኖሩና ገቢያቸውን በአግባቡ እንዲጠቀሙ ቁጠባ ወሳኝ የሕይወት መርህ እንዲሆን እንሰራለን ሲሉ የኢትዮጵያ...ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ተናገሩ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ3ኛ ጊዜ ያዘጋጀውና...
ተደርጓል። ይህን ተከትሎም ከቤት ነብረታቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ ድጋፎች እየተተሳበሱ ይገኛል። በዛሬው ዕለትም የኢትዮጵያ...ይገባል ብለዋል። በተቀናጀ መንገድ የሚደረግ ድጋፍ በሚያስፈልግበት ቦታ እንዲደርስ ጭምር እንደሚረዳ ነው ሚኒስትሯ የገለጹት።...
Web Content Article · By Abiy Getahun On Feb 4, 2023 12:38 PM
አሊ ጄኔራል ትሬዲንግ 500 ሺህ፣ ኢትዮ-ኮንሰልታንት ኢንጂነሪንግ 255 ሺህ ብር፣ ሶራ ሴክዩሪቲ 106 ሺህ ብር አበርክተዋል። የኢትዮጵያ...ከዓይነት ድጋፍ በተጨማሪ ባላቸው ሙያ ለሰራዊቱ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል። የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ማርታ ሉዊጂ በበኩላቸው...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:36 PM
2022_10_ኢነነ_jpg.jpg ጥቅምት 08 ቀን 2015 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት...የገንዘብ አቅማቸውን ለማሳደግ እና የህግና ፖሊሲ ጥናት በማካሄድ የሚገጥሙ ማነቆዎችን መፍታት የሚያስችል እንደሆነ ተነግሯል።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:43 PM
ኢዜአ ያነጋገራቸው የሚዛን አማንና የአርባ ምንጭ ከተሞች ነዋሪዎች ተናገሩ። የሚዛን አማን ከተማ ነዋሪዎች በሰጡት አስተያየት የኢትዮጵያ...ተናግረዋል። አሸባሪዎች ንጹሃን ዜጎችን በጅምላ መጨፍጨፋቸው የሚወገዝና መሸነፋቸውንና ተስፋ መቁረጣቸውንማሳያ መሆኑን አመልክተዋል።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:44 PM
ኢዜአ) ዓለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶች በኢትዮጵያ ተጠልለው የሚገኙ ስደተኞች አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያገኙ ጥረታቸውን እንዲያጠናክሩ የኢትዮጵያ...የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ የስደተኞችና ተመላሾች...
ሰኔ 18 ቀን 2014 (ኢዜአ) በ10 ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ የዕጣንና ሙጫ ምርት ከ600 ሺህ ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ...የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ምርትና...
Showing 16,081 to 16,120 of 34,242 entries.