Web Content Article · By Sefina Husen On Jan 13, 2026 3:14 PM
አበባ፤ ጥር 5/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ በየትኛውም አካባቢ ሰባተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማካሄድ የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ...የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር)፣ የክልሎች አፈ ጉባኤዎችና ምክትል አፈ ጉባኤዎች ተገኝተዋል። በመድረኩ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jun 25, 2026 4:20 PM
መገንባቱን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ወታደራዊ አማካሪና የተኩስ አመራር ኃላፊ ጀነራል አለምእሸት ደግፌ አስገነዘቡ። የኢትዮጵያ...ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ "የኢትዮጵያ የብሔራዊ ደህንነት ተግዳሮቶችና የመፍትሔ አቅጣጫዎች"...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 5, 2026 11:28 AM
ሁለተኛውን የህዝብ ቁጥር የያዘችው ኢትዮጵያን ከባህር የቅርብ እሩቅ አድርጎ መዝለቅ የማይቻልና የህልውና ጉዳይ ሆኗል። በመሆኑም የኢትዮጵያ...እየሰራች መሆኑን መግለጻቸው ይታወሳል። ከዚሁ ጉዳይ ጋር በተገናኘ ኢዜአ ያነጋገራቸው በሐረር ከተማ የሚገኙ የቀድሞ ጦር አባላት፤...
Web Content Article · By Sefina Husen On May 1, 2026 1:47 PM
ባለድርሻ አካላት የተቀናጀ ድጋፍና የጋራ ርብርብ ወሳኝ መሆኑን አቶ ዳንኤል ተሬሳ ተናግረዋል። በዓለም አቀፍ የሥራ ድርጅት የኢትዮጵያ...በዚህም በአሰሪና ሠራተኞች መካከል መተማመንንና የባለቤትነት ስሜትን ለማሳደግ በትኩረት መስራት እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 19, 2026 10:04 AM
2019 (ኢዜአ):- በዓለም አቀፍ የአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ሊደርስ የሚችልን ተፅዕኖ ምላሽ መስጠት የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ...አፍሪካና በኢትዮጵያ በአንዳንድ አካባቢዎች ከፍተኛ ድርቅ፣ በሌሎችም ከፍተኛ ጎርፍ ሊያስከትል እንደሚችል መረጃዎች ያመለክታሉ።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 8, 2026 3:38 PM
በወተት ምርታማነት ላይ ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አማካሪ ሚኒስትር ደኤታ ኢፋ ሙለታ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ...ምርምር ኢንስቲትዩት በባዮ ቴክኖሎጂ ምርምር "ኢቲቱ" የተሰኘ ወተት ማርጋት የሚያስችል የፕሮ ባዮቲክ እርሾ ይፋ አድርጓል። ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Aug 1, 2026 8:02 PM
762606186_2314662265970384_7153201754425391043_n.jpg አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 25/2018(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ...ገልጸው፤ ይህ ሌሎች ሀገራትም ሊቀስሙት የሚገባ ተሞክሮ ነው ብለዋል። ከዩናይትድ ኪንግደም የመጡት የዳያስፖራ አባል ዳዊት ዳተሞ፤...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 17, 2026 4:25 PM
)፦ሀገራዊ ምክክር ኢትዮጵያ የምትሻገርባቸውን የጋራ መፍትሔዎች ለማፈላለግ የሚያግዝ፤ ሁሉንም አሸናፊ የሚያደርግ ሂደት መሆኑን የኢትዮጵያ...ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሂደቱን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 11, 2026 10:59 AM
ምክክር7 (2).jpg አዲስ አበባ፤ነሐሴ 5 /2018(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሕዝብ አንድነትን የሚያጠናክርና...ኢኮኖሚ ዕድገትን ለማፋጠን የሚያስችል የጋራ መግባባት ይገነባል የሚል ተስፋ አለን ሲሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለጹ።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 4, 2026 6:36 PM
ጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ስሌት ወቅታዊ የማድረግ ሥራ የሀገርን ኢኮኖሚ ትክክለኛ መጠንና ዕድገት ተዓማኒነት የሚያረጋገጥ መሆኑን የኢትዮጵያ...ሥራ ይፋ ያደረገ ሲሆን፤ የተሻሻለው የጠቅላላ ሀገር ውስጥ ምርት መረጃ ቋሚ ዓመት ከ2008 ወደ 2017 ዓ.ም ተቀይሯል። ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Nov 18, 2026 5:17 PM
Fot02.jpg አዲስ አበባ፤ ህዳር 9/2019 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ሕብረ-ብሔራዊነት አሰባሳቢ ትርክትን በመገንባት ለዜጎች አንድነትና...ያደረገ መሆኑን ታሳቢ በማድረግም፣ በዜጎች መካከል አንድነትና መተባበርን የሚያጎለብት ትምህርት እየተሰጠ መሆኑን ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:16 PM
መንግስት ለሰብለዓዊ መብቶች ጥሰት ተጠያቂነትን ለማስፈን ያደረገውን ፈቃደኝነትና የወሰደውን እርምጃ እውቅና የነሳ ነው። የኢትዮጵያ...ሰብዓዊ መብቶች ሪፖርቶች በተጨማሪ መንግስት የወንጀል ተጠያቂነትን ለማስፈን ባቋቋመው የሚኒስትሮች ግብረ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 26, 2025 11:32 AM
photo_2025-03-26_11-25-03.jpg አዲስ አበባ፤መጋቢት 17/2017 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ዓለም አቀፍ ኤክስፖ...የቴክኖሎጂ ሁነት መሆኑ ተገልጿል። ኤክስፖውን በተመለከተ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሀሚድ እና...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 27, 2025 3:56 PM
photo_2025-03-27_14-55-46 (2).jpg አዲስ አበባ፤መጋቢት 18/2017 (ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እያደገ...የሚያሟሉ አዳዲስ አስተማማኝ የፋይናንስ አገልግሎቶችን ተደራሽ ማድረጉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ገለጹ።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 1, 2025 7:29 PM
514396766_1187654663401526_6377260930192182804_n.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 24/2017(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ...የሚያስችል መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 41ኛ መደበኛ ስብሰባው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 12, 2025 12:28 PM
ምረቃ (6).jpg አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 5/2017(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ዘመናዊ የሰራዊት ግንባታን በቴክኖሎጂ...የሚያጠናክሩ ብቃትና ሥነ-ምግባር ያላቸው ሙያተኞች እያፈራ እንደሚገኝ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ(ኢ/ር) ገለጹ።...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Aug 12, 2025 6:14 PM
n.jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 6/2017(ኢዜአ)፦ መንግስት ለቅርስ ዕድሳት የሰጠው ትኩረት የቅርሶችን ደኅንነት መጠበቅ እንዳስቻለ የኢትዮጵያ...አዲስ ዕይታ ኢትዮጵያ ያላትን የካበተ የቅርስ ሃብት በመጠበቅ ወደ ሃብት መቀየር እያስቻለ እንደሚገኝ ገልጸዋል። በዚህም በርካታ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 9, 2025 3:47 PM
MTBE.jpg አዲስ አበባ፤ጳጉሜን 4/2017 (ኢዜአ)፡-ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የታሪካችን እጥፋትና ኢትዮጵያን ወደ ከፍታ...የሚወስድ ፕሮጀክት መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Sep 22, 2025 11:15 PM
photo_2025-09-22_23-01-58.jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 12/2018(ኢዜአ)፦ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አፍሪካ...ገለጹ። አፍሪካውያን ከውጭ ጥገኝነት ተላቀው የራሳቸውን ፕሮጀክቶች በራሳቸው አቅም መገንባት እንደሚገባቸውም ጠቁመዋል። ታላቁ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 22, 2025 6:45 PM
sidama (6).jpg ሀዋሳ፤ መስከረም 12/2018(ኢዜአ)፦ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ስኬት የህብረ ብሄራዊ አንድነት...የላቀ የዲፕሎማሲ አካሄድ እንዲሁም የህዝቡ ተሳትፎ፣ ትብብርና ድጋፍ የላቀ ትርጉም ያለው መሆኑን አንስተዋል። በመሆኑም የታላቁ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 18, 2025 4:28 PM
፤ ሐምሌ 11/2017 (ኢዜአ):- በሀገራዊ ምክክሩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ተሳትፎ ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የስራ እንቅስቃሴውን...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 16, 2025 7:17 PM
የዕጩዎችና መራጮች ምዝገባ በምርጫ ጣቢያዎች በአካል ተገኝተው ከማካሄድ በተጨማሪ በቴክኖሎጂ ጭምር እንዲካሄድ አሰራር መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ...ቦርድ አስታወቀ። ቦርዱ የምርጫ ጣቢያዎች ስያሜዎች ደረጃቸውን የጠበቁና ወጥነት ያላቸው እንዲሆኑም እየሰራ እንደሚገኝ ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Jul 28, 2025 12:55 PM
photo_2025-07-28_02-50-36.jpg ወልቂጤ፤ ሐምሌ 21/2017(ኢዜአ)፦የአብሮነት መገለጫ ለሆነው ለታላቁ የኢትዮጵያ...ሰብሳቢ ግዛቸው ዋሌሬ የግድቡ ግንባታ ሀገራዊ ልማትን ጀምሮ ማጠናቀቅ እንደሚቻል ትምህርት የሰጠ ነው ብለዋል። በተለይ ታላቁ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 18, 2025 1:54 PM
ቀልጣፋ ተደራሽነትን የሚያረጋግጡ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ። ኢትዮ ቴሌኮምና የኢትዮጵያ...በዲጂታል የታገዘ ለማድረግ እና መረጃን በዘመናዊ መልኩ ለመያዝ የሚያስችሉ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ጠቁመዋል። ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Sep 2, 2025 7:55 AM
_1083808910602862_854758659242437277_n (1).jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 27/2017 (ኢዜአ)፦ ከታላቁ የኢትዮጵያ...ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህም ለግድቡ የወጣውን ወጪ በተወሰኑ ዓመታት ውስጥ እንደሚመልስ ተናግረዋል። በመተባበር እና በመደመር እንዲሁም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 10, 2025 5:11 PM
dery (11).jpg ድሬደዋ፣ መስከረም 30/2018(ኢዜአ)፡- በድሬደዋ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንደስትሪዎችን አቅም በማሳደግ...የስራ ዕድል ተጠቃሚ መሆናቸውን ወጣቶች ተናገሩ። የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ቡድን ትላንት በድሬዳዋ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 15, 2025 10:31 AM
ተሞክሮን በማጣቀስ አብራርተዋል። ኢትዮጵያ ዘላቂ የተፈጥሮ ሀብትን በፍትሃዊነት መጠቀም በሚለው እሳቤ የምታምንና እሳቤውንም በታላቁ የኢትዮጵያ...ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ላይ በተግባር ማሳየቷን ጠቅሰዋል። ይህም በመሆኑ የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Jun 30, 2023 3:56 PM
2015 (ኢዜአ) :-ለአገራዊ ምክክሩ በሲዳማ ክልል ደረጃ ለሚካሄደው የአጀንዳ ልየታ መድረክ የሚሳተፉ 820 ተወካዮች መለየታቸውን የኢትዮጵያ...። ኮሚሽኑ በሲዳማ ክልል በሀገራዊ ምክክር መድረኩ የሚሳተፉ ተወካዮች ምርጫን በማስመልከት ዛሬ በሀዋሳ ከተማ መግለጫ ሰጥቷል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 16, 2023 11:11 AM
ቪዛግ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው አለምአቀፍ የጤና ፈጠራ ፎረም (World Health innovation fourm -2023) ላይ የኢትዮጵያ...ቡድን እየተካፈለ ይገኛል ፡፡ በፎረሙ የኢትዮጵያ ቡድን ከአለም ጤና ድርጅት የልዑክ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Nov 17, 2023 11:41 AM
ልማት" በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው። የውጭ ጉዳይ ፖሊሲና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪ ዶክተር በለጠ በላቸው የኢትዮጵያ...የባህር በር ፍላጎት ከጂኦፓለቲካ አንጻር ያለውን አንድምታ አስመልክቶ የመነሻ ጽሑፍ አቅርበዋል።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Nov 30, 2023 5:08 PM
የጅማ ከተማ ባለሀብቶች ገለጹ። በከተማዋ በትናንትናው ዕለት ብቻ ለግድቡ ግንባታ የ20 ሚሊዮን ብር ቦንድ ሽያጭ ተከናውኗል። የኢትዮጵያ...አምናለሁ'' ሲሉም ባለሀብቷ ተናግረዋል። ሌላኛው ባለሀብት አቶ በድሩ ሰማን በበኩላቸው የሀገሪቱ ብሩህ ተስፋ የሆነውን ታላቁ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 2, 2023 4:08 PM
ለሚካሄደው የውሃ ዋና ሻምፒዮናና በፈረንሳይ ፓሪስ ለሚደረገው ኦሊምፒክ በወንዶች በረከት ደምሴ በሴቶች ደግሞ ሊና ዓለማየሁ ተመረጡ። የኢትዮጵያ...እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2021 እስከተካሄደው የጃፓን ቶኪዮ ኦሊምፒክ ድረስ በውሃ ዋና በሦስት ኦሊምፒኮች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 2, 2023 4:17 PM
ቀሌም.jpg ጊምቢ ፤ ህዳር 22/2016 (ኢዜአ)፡- በቄለም ወለጋ ዞን አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ...ግንባታ እሰኪሚጠናቅቅ ድረስ የጀመሩትን ድጋፍ እንዲቀጥሉ አቶ ገመቹ ጠይቀዋል። ከዞኑ ነዋሪዎች መካከል አቶ ሳምሶን እምሩ፣ ለታላቁ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Nov 8, 2023 1:09 PM
tu (1).jpg አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 28/2016 (ኢዜአ) ፦ አገር አቀፉ የቱሪዝምና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይ የኢትዮጵያ እምቅ...ላይ ንግግር ያደረጉት የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ፤ ቆይታው የተሳካ ውጤት የተገኘበት ነው ብለዋል። በአውደ ርዕይው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 11, 2023 12:15 PM
ሰንሰለት ዓመታዊ ጉባኤ "ዘለቄታዊ አጋርነት ለማይበገር የጤና ግብዓት አቅርቦት ስርዓት" በሚል መሪ ሀሳብ እየተከናወነ ነው። የኢትዮጵያ...ግምት ያላቸው የመድኃኒት፣ የሕክምና መገልገያና መሳሪያዎች ስርጭት መከናወኑን ነው ዶክተር አብዱልቃድር ያስረዱት። በሌላ በኩል...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Oct 17, 2023 5:11 PM
ሃገራዊ ምክክሩ የተሳካ እንዲሆን የድርሻቸውን ለመወጣት መዘጋጀታቸውን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአሶሳ ዞን ተወካዮች ገለጹ ፡፡ የኢትዮጵያ...በመነጋገር ብቻ መሆኑን አመልክተው፣ ''ችግሮችን በውይይትና በምክክር መፍታትና አንድነታችንን ማጠናከር አለብን'' ብለዋል፡፡ ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Dec 21, 2023 12:27 PM
ታህሣሥ 11/2016 (ኢዜአ)፡- የሀይማኖት ተቋማት የሰላምና የአብሮነት እሴት ግንባታን በማጎልበት በኩል ሚናቸውን እንዲያጠናክሩ የኢትዮጵያ...የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የምስረታ መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 27, 2025 8:46 PM
የመድሃኒት አቅርቦትና ስርጭትን እየተገበረች መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ። የተለያዩ ዓለም አቀፍ አጋር ድርጅቶች የኢትዮጵያ...ቀልጣፋ የስርጭት ሰንሰለት መፈጠሩን ጠቁመዋል። የመድሃኒት ቆጠራና የስርጭት ጊዜ እንዳይጓተት እየተደረገ መሆኑንም ገልጸዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 8, 2025 5:03 PM
ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለሚመጡ እንግዶች ቀልጣፋ የቴሌኮም እና የባንክ አገልግሎቶችን ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ኢትዮ- ቴሌኮም እና የኢትዮጵያ...ተቋማትም አስፈላጊውን ዝግጅት ማጠናቀቃቸው ተገልጿል። ከአገልግሎት ሰጪ ተቋማት መካከል ኢዜአ ያነጋገራቸው ኢትዮ-ቴሌኮም እና...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Dec 31, 2024 8:10 PM
ታህሳስ 22/2017(ኢዜአ)፦የፌደራል ፖሊስ ለአገራችን የስፖርት ዘርፍ ማደግ የሚያደርገውን አስተዋጽኦ አጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የኢትዮጵያ...ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ...
Showing 15,801 to 15,840 of 34,932 entries.