Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:07 PM
ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ከመጪው ጳጉሜን 1 እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2014 አገራቸውን የሚጎበኙበት መርሃ ግብር መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ...ግብሩ "እንቁጣጣሽ ኢትዮጵያ የፍቅር ጉዞ ዓባይን እንጎብኘው" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የሚካሄደው። በመርሃ ግብሩ ዳያስፖራው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 7, 2026 1:59 PM
የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ያላቸውን ቁርጠኝነት በተግባር ማሳየታቸውን የተለያዩ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ገለጹ። ሰባተኛው የኢትዮጵያ...ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት፣ የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት፣...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 16, 2023 4:48 PM
dip.jpg አዲስ አበባ ሰኔ 9/2015(ኢዜአ):- የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት እና የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት(አይ...በአገር ቤት ተቋማት በጊዜያዊነት አገልግሎት እንዲሰጡ የማድረግ ስራን ከተለያዩ አገራት ጋር የመስራት ተሞክሮ እንዳለው ገልጿል።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Dec 6, 2023 9:54 AM
ብዝሃ.jpg አዲስ አበባ ፤ ህዳር 26/2016 (ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓልን ምክንያት በማድረግ...የኢትዮጵያውያንን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት በሚያንጸባርቁ ዝግጅቶች በጅግጅጋ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዝግጅቱ ላይ ከተለያዩ...
Web Content Article · By Taye Lema On Oct 6, 2023 4:38 PM
ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል ሥምምነት ከኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት ጋር ተፈራረመ። ሥምምነቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴርን ወክለው የኢትዮጵያ...ኢንተርፕራይዝ ልማት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አለባቸው ንጉሤና የኢትዮጵያ ስታትስቲክስ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Jun 1, 2025 4:08 PM
photo_2025-06-01_15-17-56.jpg ድሬደዋ፣ግንቦት 24/2017(ኢዜአ)፦በድሬዳዋ ለአንድ ሳምንት ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ...ከመላው አገሪቱ የተወጣጡ ከ1 ሺህ 190 በላይ ተተኪ ስፖርተኞች ተሳትፈዋል። ከ18 ዓመት በታች በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 6, 2023 3:57 PM
ken.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 29/2015(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ሰፈራ መርሃ-ግብር (...በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ የሚገኘውን ጉባኤ የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በይፋ ከፍተዋል፡፡...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 12, 2025 1:04 PM
መጋቢት 3/2017(ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ ከጃማይካ ጋር ያላትን ለረጅም ጊዜ የቆየ የሁለትዮሽ ትብብር አበክራ እንደምትሰራ በጃማይካ የኢትዮጵያ...መንግስት መሪዎች የተላከውን የሰላምታ እና የመልካም ምሾት መግለጫ መልዕክት ለጃማይካ መንግስት ባለስልጣናት አድርሰዋል። አምባሳደሩ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:27 AM
በክረምት ባስተላለፉት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ጥሪ መሰረት በባለሃብቶች እየታደሰ መሆኑ ይታወቃል። ሆስፒታሉን ከጎበኙት ውስጥ የኢትዮጵያ...የሐይማኖት ተቋማት ሕብረት የበላይ ጠባቂና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 9, 2026 9:24 AM
mace (3).jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 2 /2018 (ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከማላዊ አቻው ጋር ሁለተኛውን ዓለም አቀፍ...ተጫዋቾች በሙሉ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። ዋልያዎቹ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On May 26, 2026 5:20 PM
ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ መስፍን ታፈሰ እና ያሬድ ባየህ (በፍጹም ቅጣት ምት) የሲዳማ ቡና ግቦችን አስቆጥረዋል። አማኑኤል ኤርቦ የኢትዮጵያ...ደቂቃ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት በመጠናቀቁ ወደ መለያ ምት አምርቷል። ሲዳማ ቡና በመለያ ምት 4 ለ 3 በማሸነፍ ለፍጻሜው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 8, 2026 11:50 AM
አዲስ አበባ፤ ጳጉሜን 3/2018 (ኢዜአ)፡- የጸጥታና ደኅንነት ተቋማት ባከናወኗቸው ውጤታማ ተግባራት የጽናት ምሳሌ ሆነዋል ሲሉ የኢትዮጵያ...የሚገኘውን ጳጉሜን 3 የጽናት ቀንን የጸጥታና ደኅንነት ተቋማት በዓድዋ ድል መታሰቢያ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እያከበሩ ይገኛሉ።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 8, 2026 10:05 AM
ጳጉሜን 3/2018(ኢዜአ)፡- የጸጥታ እና ደህንነት ተቋማት የጽናት ቀንን በተለያዩ መርሐ ግብሮች እያከበሩ ይገኛሉ። ቀኑ "ጽናት የኢትዮጵያ...ማንሰራራት" በሚል መሪ ሐሳብ በአድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ሲሆን፤ የመከላከያ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 22, 2026 1:41 PM
2018 (ኢዜአ)፦ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ኢትዮጵያን ለማጽናት የሚያስችል ታሪካዊ ሂደት መሆኑን ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ። የኢትዮጵያ...ምክንያታዊነትና ግልጽነት የተላበሰ እንዲሁም በመደማመጥና በኢትዮጵያዊ ጨዋነት መደረጉን አመልክተዋል። ሀገራዊ ምክክር ጉባኤው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 16, 2023 7:59 PM
አዲስ አበባ ሰኔ 09/2015(ኢዜአ)፡- የኢትዮ ተርኪዬ የንግድ ፎረም በጠረፍ ከተማዋ ሳምሱን ተካሄዷል። በፎረሙ ላይ በተርኪዬ የኢትዮጵያ...አምባሳደር አደም መሐመድ፣የኢትዮጵያ ኢንቨስትመት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ተመስገን...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 1, 2025 4:51 PM
2018(ኢዜአ)፦የ2018 ዓ.ም የሐጅ ጉዞ ምዝገባ ከዛሬ ህዳር 22/ 2018 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ጣቢያዎች በመካሄድ ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ...እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አስታውቋል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:10 AM
_66649635_2362355413855184_1931189296836902912_n_jpg.jpg አዲስ አበባ ኢዜአ ሀምሌ 8/2011 የኢትዮጵያ...ራዕይ ፓርቲ /ኢራፓ/ እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለፍትህ ፓርቲ /ኢዜማ/ ተዋሃዱ።...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:51 AM
ጎባ ጥር 18/2011 የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፌዴሬሽን ያዘጋጀውና ስምንት ክለቦች የሚሳተፉበት የወንዶች የሀበሻ ሲምንቶ ፕሪሚየር ሊግ...ዩኒቨርሲቲ የቮሊቦል ክለብ ጣና - ባህርዳርን ሶስት ለአንድ በሆነ ውጤት አሸነፏል ፡፡ በውድድሩ ስነስርዓት ወቅት የተገኙት...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Feb 4, 2023 12:57 PM
_06_287168076_3222462887996168_4553650811797701072_n_jpg.jpg ሰኔ 9 ቀን 2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ...በመርሀ ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ ቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናኒሴ ጫሊን ጨምሮ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 13, 2025 8:08 PM
ፑለስ (1).jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 3/2018 (ኢዜአ)፡- 45ኛው የገልፍ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ (ጂአይቴክስ) ዛሬ በዱባይ ዓለም አቀፍ የንግድ ማዕከል ተጀምሯል። “የዳታ ማዕከላት በነገ ዲጂታል መሰረተ ልማቶች ግንባታ ውስጥ ያላቸው ቁልፍ ሚና” የአውደ ርዕዩ መሪ ሀሳብ ነው። በዓለም ላይ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jan 4, 2025 8:39 PM
ሪሽክ.jpg የጥንቃቄ እርምጃዎች ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል። የመሬት ንዝረት/መንቀጥቀጥ/ ክስተት ጋር ተያይዞ ከክስተቱ በፊት፣ በክስተቱ ጊዜና ከክስተቱ በኃላ ሊወሰዱ የሚገቡ የጥንቃቄ እርምጃዎች፤ በየትኛውም ወቅት የመሬት ንዝረት ወይም መንቀጥቀጥ በሚከሰትበት ጊዜ ከሁሉም ነገር በፊት አለመሸበር፣...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jan 21, 2025 1:26 PM
474535284_1040542848117329_6154401956220357167_n.jpg መቀሌ፤ ጥር 13/2017(ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመቀሌ ዲስትሪክት 70 በመቶ ደንበኞቹ ገንዘብ በዲጂታል ቴክኖሎጂ እያንቀሳቀሱ መሆኑን አስታውቋል። የዲስትሪክቱ ዳይሬክተር አቶ ኤልያስ ልሳነወርቅ ለኢዜአ እንደገለጹት፤...
Web Content Article · By Aweke Getahun On May 4, 2025 5:05 PM
495368761_1126339986204281_1511659695228340506_n.jpg አዲስ አበባ፤ሚያዝያ 26/2017(ኢዜአ)፦ኢትዮጵያ ታምርት መርሃግብር የኢትዮጵያን እድገት የሚያረጋግጡ ትላልቅ ተግባራት እየተከናወኑበት ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:21 AM
2021_03_10_png.png መጋቢት 3/2013(ኢዜአ) ኢትዮጵያ እና ዩጋንዳ የቆየ እና ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት በልዩ ልዩ መስክ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተጠናከረ መምጣቱን መምጣቱ ተገልጿል። በዩጋንዳ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አለምጸሀይ መሰረት ከዩጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳም ኩቴሳ ጋር...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:22 AM
አዲስ አበባ ሰኔ 18/2010 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ደደቢት አርባምንጭ ከተማን ሁለት ለአንድ አሸነፈ። በአዲስ አባባ ስታዲየም በተደረገው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የአርባ ምንጭ ከተማው ተመስገን ካስትሮ በደደቢቱ አጥቂ አቤል ያለው ላይ በሰራው ጥፋት የተገኘውን ፍጹም ቅጣት ምት ጌታነህ ከበደ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:31 AM
2020_04_hqdefault-4_jpg.jpg
2020_04_ecx_off_hq-1_jpg.jpg አዲስ አበባ ሚያዚያ 22 / 2012 (ኢዜአ) የአዳዲስ መጋዘኖችና የኤሌክትሮኒክ ግብይት ማዕከላት ግንባታ ከ90 በመቶ በላይ መከናወኑንም አስታውቋል። ምርት ገበያው ባለፉት ዘጠኝ ወራት በ30 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በማገበያየት የእቅዱን 97 በመቶ ማሳካቱ ተገልጿል።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:32 AM
2020_07_sddefault-5_jpg.jpg
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:04 PM
2020_06_maxresdefault-13_jpg.jpg
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On May 30, 2026 6:00 PM
photo_2026-05-30_18-00-18.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 22/2018 (ኢዜአ)፦ በ2026 ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ ኢትዮጵያ ብሩንዲን 2 ለ 1 አሸንፋለች። በኢንትዋሪ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ዳንሲል ኢራንዚ በስምንተኛው ደቂቃ ባስቆጠረችው ጎል...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 12, 2026 11:40 AM
አሻራ (25).jpg ጅማ፤ህዳር 3/2019 (ኢዜአ)፡- ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ እያከናወነች ያለው ተግባር የተፈጥሮ ሀብትን ከመጠበቅ ባለፈ፣ ለዓለም አቀፉ የአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ጥረት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ መሆኑን የጅማ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ተናገሩ። ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 10, 2025 3:59 PM
ኢትዮጵያ ታላቅ ክብርና ልዕልና በተጎናጸፈችበት ወቅት መከበሩ ልዩ ክስተት መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ። የኢትዮጵያ...ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ እውነቴ አለነ፤ የዘንድሮው የሠንደቅ ዓላማ ቀን የትውልዱ የህብረ ብሔራዊነት አሻራ ያረፈበት ታላቁ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:38 AM
ህደሴ ግድብ ድርድር፣ ቀጣይ ስለሚካሄደው የኢትዮጵያ ምርጫና የኢትዮ ሱዳን የድንበር ውዝግብ ዙሪያ ላይ ነው፡፡ በገለጻቸውም 26...ሰናይ ድርጅቶች ሰብአዊ ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል ህጋዊ ሰነዶችን አሟልተው በትግራይ ክልል ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ ብለዋል፡፡...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Nov 4, 2023 12:39 PM
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዶክተር አለሙ ስሜ ገልጸዋል። የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በጅቡቲ ፊካዶስ-12 የኢትዮጵያ...አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ፣የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ደንጌ ቦሩ፣የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Nov 18, 2023 6:50 PM
አዲስ አበባ፤ህዳር 8/2016 (ኢዜአ)፡-ኪነ-ጥበብ ለአገር ሰላምና አንድነት መጠናከር የሚያበረክተው አስተዋጽዖ ውጤታማ እንዲሆን የኢትዮጵያ...ዜና አገልግሎትን የለውጥ ሥራዎች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:59 AM
2018_11_77777777777777777-6_png.png አዲስ አበባ ጥቅምት 28/2011 የሁለተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር...ጨዋታዎች በብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ምክንያት ተራዘሙ። ለ2019ኙ የካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ማጣሪያ ላይ የሚገኘው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:40 AM
ወራት በአውሮፓ በአምስት አገራት ከሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ለልማት ፕሮጀክቶችና ወቅታዊ ጥሪዎች ከ41 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡን የኢትዮጵያ...ወቅታዊ ጥሪዎች ከ41 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡን ከኤጀንሲው የተገኘው መረጃው ያመለክታል።ድጋፉ የተሰበሰበው ለታላቁ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 29, 2025 11:23 AM
487505331_978451264422949_6335489622506344581_n.jpg አዲስ አበባ፤መጋቢት 20/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ...ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ ሥር የሚከፈተው አካዳሚ ቀደም ሲል በሥራ ላይ ከነበሩት የባቦጋያ ሎጅስቲክስ እና ማሪታይም አካዳሚ እንዲሁም...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Nov 3, 2023 9:00 AM
_733773218794295_1029587677171544801_n.jpg አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 23/2016 (ኢዜአ) ፡- በህንድ የኢትዮጵያ...የጋራ ጸሀፊ ፕሪያ ናይር ጋር ተወያዩ። ውይይታቸውም ከኖቬምበር 6 እስከ 7/2023 በአዲስ አበባ እንዲካሄድ ዕቅድ በተያዘው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 8, 2023 6:26 PM
ሃረር (2).jpg አዲሰ አበባ ሐምሌ 1/2015(ኢዜአ)፦የሀረሪ ክልል የወረዳ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ...ግድብን የግንባታ ሂደትና አሁናዊ ገጽታ ጎብኝተዋል። አፈ-ጉባኤዎቹ የኢትዮጵያዊያን አሻራ ያረፈበትን ታላቁን...
Showing 12,401 to 12,440 of 34,930 entries.