Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:36 AM
በኢትዮጵያ የሚገኙ 18 የተለያዩ መንግስትና የግል ባንኮች ለመከላከያ ሰራዊት የ200 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ። ከባንኮች በተጨማሪ የኢትዮጵያ...መድን ድርጅት የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 8, 2024 1:29 PM
ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት አሸብር ወልደጊዮርጊስ(ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ...ቱሉ ለተደረገው ድጋፍ አመስግነዋል፡፡ በጃፓን የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ በበኩላቸው ጃፓን...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Dec 14, 2023 7:11 PM
ለአገሪቱ ምጣኔ ኃብታዊ እድገት የሚያበረክተውን አስተዋጽዖ ማጠናከር የሚያስችል የሦስትዮሽ ሥምምነት ተፈረመ። የሦስትዮሽ ሥምምነቱን የኢትዮጵያ...ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን፣ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክት ማኔጅመንት ኢንስቲትዩትና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 4, 2025 8:31 PM
ሁለተኛው ቀጣናዊ የካፒታል ገበያ ጉባኤ በኢትዮጵያ ያለውን የካፒታል ገበያ የፋይናንስ ዕድል ለአፍሪካውያን ማስተዋወቅ ያስቻለ መሆኑን የኢትዮጵያ...ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሀና ተህልቁ በዚህ ወቅት እንዳሉት፤...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:28 PM
2021_02_መከሻ-1_png.png አዲስ አበባ፣ የካቲት 9/2013 ( ኢዜአ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ሁሉንም ለመድረስና ተጨማሪ...ደንበኞችን ለማፍራት የአገልግሎት አድማሱን ሊያሰፋ እንደሚገባ ተጠቆመ። ተቋሙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On May 4, 2025 8:12 PM
495089297_999089972414458_3809833045176674566_n.jpg አዲስ አበባ፤ሚያዝያ 26/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ...ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ወጣቶች ለአገራዊ ዕድገትና ልማት የሚኖራቸውን ሚና ለመወጣት የሚያስችላቸው መሆኑን...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:12 AM
2019_12_44_jpg.jpg ኢዜአ ህዳር 28 ቀን 2012 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2011 ዓ.ም የኮከቦች ሽልማት አቶ...ይድነቃቸው ተሰማን የሕይወት ዘመን ተሸላሚ በማድረግ አስታውሷቸዋል። የፋሲል ከነማው ሱራፌል ዳኛቸው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 22, 2025 10:42 AM
8118932398755728594_n.jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 12/2018(ኢዜአ)፦ የሕዳሴ ግድብ ከጫፍ እስከ ጫፍ በሁሉም የኢትዮጵያ...ማዕዘናት የኢትዮጵያ ልጆችን ለልማት ያስተባበረ፣ የመደመር ዕሳቤ የታተመበት ፕሮጀክት ነው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 20, 2025 1:53 PM
ኢትዮጵያ ከጃፓን ጋር በንግድ እና ኢንቨስትመንት መስክ ያላትን ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል ስራ እያከናወነች እንደምትገኝ በጃፓን የኢትዮጵያ...KYO-ROMAN GROUP HOLDINGS” ኩባንያ የስራ ኃላፊዎች ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። አምባሳደር ዳባ፥...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:16 PM
ዶላር በላይ ገንዘብ ተሰበሰበ። ዳያስፖራው በተለያዩ መስኮች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀርቧል። ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ...ኤምባሲ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሄዷል። በመርሐግብሩ ለጨረታ ቀርቦ በ10 ሺህ ዶላር የተሸጠውን የታላቁ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:31 AM
በተባሉ ሁሉም ቦታዎች በሚገኙ ቀበሌዎች በተደረገ አሰሳ የተገኘ ተማሪና ጉዳዩን እኔ ነኝ የፈጸምኩት ሲል ኃላፊነት የወሰደ አንድም ኃይል...ሲደረግ እንደማይገኙና ጉዳዩ ተራ እገታ ነው ለማለት የሚያስቸግር እንደሆነም አክለዋል። መንግስት በጊዜም፣ በገንዘብና በወታደር...
ሞት አይነት እርግጫ ተብሎ ሊገለጽ የሚችል ተግባር እየፈጸመ ይገኛል" ብለዋል። ቀደም ሲል ከነበረው ሁኔታ አንጻር ህወሓት ቀላል ኃይል...ገልጸዋል። የትግራይ ህዝብ የሰጠው አንድ እድልም በመጠናቀቁና እድል ቢሰጠውም መሻሻልና መለወጥ ባለመቻሉ፤ በፍጥነት በአዲሱ ትውልድ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:46 PM
። መንግስትም በገባው ቃል ከእነዚህ ሰራዊት አባላት መካከል እንደየፍላጎታቸው ወደ ልማት፣ ወደ መንግስታዊ መዋቅርና የፀጥታው ኃይል...አስተሳሰብ በመንግስት በኩል ተይዞ መቆየቱን የጠቀሱት ጄነራሉ፤ ይህም ዋጋ አስከፍሏል ብለዋል። በዚህም ምክንያት ቡድኑ ሌላ አዲስ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:33 PM
ኢንዱስትሪዎች ኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደው ወደስራ ተሰማርተዋል፤ ከ8 ሺህ በላይ ነዋሪዎች ስራ እድል ፈጥረዋል። የአሸባሪው ህወሃት ወራሪ ኃይል...እና የጉዳቱን መጠን የሚያጠና የባለሙያዎች ቡድን የደረሰውን ውድመት ተዘዋውሮ ተመልክቷል። አሸባሪ ቡድኑ በዘርፉ የሰለጠነ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:39 AM
ፈጣን ፍሰት ያላቸው ወንዞችን የሃይድሮ ኤሌክትሪክ ለማመንጨት የሚያስችል ስራ ተግባራዊ ሁነዋል፡፡ ከፓርኩ የኤሌክትሪክ ኃይል...አድርጓል” ብለዋል ፡፡ በእነዚህ የሃይድሮ ኤሌክትሪክ መርሃግብሮች አማካይነት በምናመነጨው እያንዳንዱ ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On May 14, 2025 9:46 PM
የደኅንነት ተቋማት ስብሰባ በስኬት ተጠናቋል። ስብሰባው መጠናቀቁን ተከትሎ የምሥራቅ አፍሪካ የደኅንነት ተቋማት ተሳታፊዎች ታላቁ የኢትዮጵያ...መጎብኘታቸውን ጠቁመዋል፡፡ በጁባ ዩኒቨርሲቲ የሰላም፣ ልማት እና ጸጥታ ጥናት ተቋም ረዳት ፕሮፌሰር ቴር ቶንጊክ ማጆክ ታላቁ...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:56 AM
አዲስ አበባ ግንቦት 6/2010 በዘንድሮው የኢትዮጵያ ቮሊቦል ፕሪሚየር ሊግ ፌዴራል ማረሚያና ሙገር ሲሚንቶ ትናንት ያደረጉት ጨዋታ...ቡድኖች ጨዋታ "በዳኞች ውሳኔ ደስተኛ ያልነበሩት የፌዴራል ማረሚያ አሰልጣኝ ቡድናቸው ጨዋታውን አቋርጦ እንዲወጣ ማድረጋቸውን"...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 7, 2025 1:36 PM
በንቲ.jpg አዲስ አበባ፤ጥቅምት 28/2018 (ኢዜአ)፡-የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ ቀጣናዊ ትብብርን በማጠናከር የጋራ...ሠራተኛ ማህበራት ኮንፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ካሳሁን ፎሎ ለኢዜአ እንዳሉት፤ የኢትዮጵያ የባሕር...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 13, 2025 5:42 PM
f5283461-ecca-43ac-8487-743c30a55efd.png አዲስ አበባ፤መጋቢት 4/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና...ሎጅስቲክስ ባለፉት ስድስት ወራት ያስመዘገበውን ስኬት አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:32 AM
እስኪጠናቀቅ ድረስ ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል'' ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ ታላቁ የኢትዮጵያ...ህዳሴ ግድብ የሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የህልውና መሰረት መሆኑን ገልጸዋል። አቶ ኡሞድ ኡጁሉ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:34 AM
አዲስ አበባ ጥቅምት 17/2013 (ኢዜአ) የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት ድጋፍና የልማት ማህበር በፈጥኖ ደራሽ የጥበቃና የጽዳት አገልግሎት...ዘርፍ የሰለጠኑ አባላትን ዛሬ አስመረቀ። ለምረቃ የበቁት ቁጥራቸው 300 የሚሆኑ የቀድሞ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:35 PM
ግጭትና ረብሻ ከመሔድ ይልቅ የጉዳዩን ምንነት መመርመር እንዳለባቸው የኃይማኖት አባቶች መከሩ። የኃይማኖት አባቶቹ ይህን ያሉት የኢትዮጵያ...ምንነታቸው ያልተረጋገጡ ጉዳዮች ወደ ረብሻ እያደጉ ነው ። ለዚህ ደግሞ በዋናነት ሰለባ እየሆኑ ያሉት ወጣቶች መሆናቸውን ጠቅሰው...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:24 PM
2020_02_gerd_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ የካቲት 21/2012 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ የሌሎችን ጥቅም እስካልተጋፋች ድረስ ታላቁ የኢትዮጵያ...ህዳሴ ግድብን ከመሙላት የሚያግዳት እንደማይኖር ከፍተኛ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎች ተናገሩ። የታላቁ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 27, 2023 10:28 AM
ላይ የሚቀመጥ መሆኑ ተነግሯል። የኢትዮጵያና ቻይና የኢንቨስትመንት ፎረም ትናንት በቤጂንግ ተካሂዷል። ፎረሙን ያዘጋጁት በቤጂንግ የኢትዮጵያ...የኢኮኖሚ ሁኔታ እና ቀጣይ የኢኮኖሚ ትንበያ፣ የኢትዮጵያ መንግስት ኢኮኖሚውን ለማሳደግ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Sep 11, 2024 1:19 PM
1/2017 (ኢዜአ):- በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን የአዲስ ዓመት በዓልን አክብረዋል። በኬንያ የኢትዮጵያ...ኬንያ ያደረጉ ዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ በተገኙበት ተከብሯል። በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ባጫ...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:04 AM
2019_12_456_png.png ኢዜአ፤ ህዳር 29/2012 የአዲስ አበባ ስታዲየም 14ኛውን የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች...ቀን በዓል በማስተናገድ ላይ ይገኛል። በዓሉን ለመታደም ከመላ የአገሪቷ አካባቢዎች አዲስ አበባ የከተሙት...
Web Content Article · By Ayele Yaregal On Mar 18, 2025 1:39 PM
484807675_1085084963663117_8836485266215871580_n.jpg አዲስ አበባ ፤ መጋቢት 9/2017 (ኢዜአ)፦ በጀርመን የኢትዮጵያ...አምባሳደር እስክንድር ይርጋ በሀገሪቷ ከሚኖሩ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:36 PM
2022_11_መከከ_jpg.jpg አዲስ አበባ (ኢዜአ) ሕዳር 15/2015 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎትን...እንደገና ለማቋቋም የቀረበለትን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ። የምክር ቤቱ የሕግ፣ ፍትህ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 22, 2025 3:16 PM
ሳዊ9.jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 12/2018(ኢዜአ)፦ የ2018 የመስቀል ደመራ በዓል ሀይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ ማክበር የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ-ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ ገለጹ። ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የበዓሉን አከባበር አስመልክተው በሰጡት...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Oct 27, 2023 12:52 PM
666 (25).png አሶሳ፤ ጥቅምት 16/2016 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት በክልሉ በመንግስት እየተከናወኑ ያሉ የመልሶ ማቋቋም ሥራዎችን እየደገፈ መሆኑን አስታወቀ። ማህበሩ በክልሉ አሶሳ ዞን ያከናወናቸው የአደጋ ምላሽና የመልሶ ማቋቋም ሥራዎች...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:58 AM
2018_06_neged_png.png አዲስ አበባ ሰኔ13/2010 በኢትዮጵያ ያለውን የንግድ ስርዓት ዘመናዊና ቀልጣፋ ለማድረግ የተሻሻለው የንግድ ህግና የንግድ ፖሊሲ በሚቀጥለው ዓመት ስራ ላይ እንደሚውሉ የንግድ ሚኒስቴር ገለጸ። አገሪቷ የምትምራበት የንግድ ህግ በቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግስት በ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jul 3, 2024 7:05 PM
ፓፕሎ.jpg አዲስ አበባ፤ ሰኔ 26/2016(ኢዜአ)፦ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት የጀመረችው የተቀናጀ እርምጃ የሚደነቅ መሆኑን የአየር ንብረት ለውጥ ምላሽ አጋርነት ዓለም አቀፍ ዳይሬክተር ፓብሎ ቬራ (ዶ/ር) ገለጹ። ኢትዮጵያ በፓሪሱ የአየር ንብረት ለውጥ ሥምምነት መሰረት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 4, 2025 9:47 AM
Screenshot 2025-11-03 at 22-46-23 ENM.png አዲስ አበባ፤ጥቅምት 25/2018 (ኢዜአ)፦ ኢትዮጵያ በስነ-ምህዳር እና ብዝኃ-ሕይወት ጥበቃ የምታከናውናቸው ተግባራት ከቀጣናው ባሻገር ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ምሳሌ መሆናቸውን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም የስነ-ምህዳርና...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:09 AM
2019_05_ngaso_png.png አዲስ አበባ ሚያዝያ 25/2011 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዶክተር ነጋሶ ጊዳዳን የቀብር ስነ ስርዓት እና ብሔራዊ የሀዘን ቀንን አስመልክቶ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ። ምክር ቤቱ ባስተላለፈው ውሳኔ የቀብር ስነ ስርዓቱ ሙሉ ወጪ በመንግስት ይሸፈናል፡፡ የቀድሞው...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:19 AM
2020_06_25-5_png.png አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20/2012( ኢዜአ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለመቆጣጠር መጠነ ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ እንደሚገኙ ኢንስቲትዩቱ አስታውቋል። እስከ ዛሬ ሰኔ 20/2012 ዓ.ም ድረስም ግዢ የተፈፀመባቸውን እና በመጓጓዝ ሂደት ላይ ያሉትን ሳይጨምር ለሁሉም ክልሎችና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:44 PM
2018_05_electric_jpg.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 16/2010 በኢትዮጵያ ካለፉት ጊዜያቶች በተሻለ መልኩ በኤሌክትሪክ ሃይል መሰረተ ልማት ጥሩ ለውጥ ከማሳየትም ባሻገር በህዝቦች መካከል ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትስስር በማጠናከር ረገድ ጉልህ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ገለጹ።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:42 AM
2021_07_123444_jpg.jpg ሀምሌ 13/2013 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ ሴቶች እና ወጣቶችን የስራ ዕድል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ትምህርት የሚወሰድባቸው ናቸው ሲል የቡርኪናፋሶ የልዑካን ቡድን ገለጸ። የፌዴራል ስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን የአመራር አባላት ከቡርኪናፋሶ የልኡካን ቡድን ጋር...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:44 AM
2021_09_4444000-1_jpg.jpg መስከረም 7/2014 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ ጉዳይ ቅድሚያ በመሰለፍና ሕልውናዋን በማስከበር 'ለአገራቸው አለኝታ እንደሚሆኑ ኢዜአ ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ወጣቶች ገለጹ። በመዲናዋ የየካ ክፍለ ከተማ ወጣቶች የተሳተፉበት "የነጩ ፖስታ ጎርፍ ወደ ነጩ ቤተ መንግስት" ንቅናቄ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:07 PM
2021_06_45-3_jpg.jpg ሰኔ 23 ቀን 2013 (ኢዜአ) የአሜሪካና የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ኢትዮጵያ ላደረገችው የተናጥል ተኩስ አቁም ጥሪ አበረታች እርምጃ መሆኑን ገልጸዋል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የተኩስ አቁም ሂደቱ ግጭትን ለማስቆምና የሰብአዊ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:51 AM
2019_01_Image1.jpg-CUT-5-M_jpg.jpg አዲስ አበባ ጥር 18/2011 በኢትዮጵያ ሰባት ከተሞች በመዘዋወር በየአደባባዮች ስለ ሰላም በማስተማር የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ለማበርከት ዝግጁ መሆናቸውን ራሳቸውን ''ባለ ራዕዩ ኤልሳ ቱሪ'' በማለት የሚጠሩ ግለሰብ ተናገሩ። ነዋሪነታቸው በኔዘርላንድስ...
Showing 11,641 to 11,680 of 34,930 entries.