Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:43 PM
መከባበርን የሚያጎለብቱ መረጃዎችን ለህዝቡ ማድረስ እንደሚጠበቅበት ጠቅሰዋል። ተቋሙ ዓለም አቀፍ ቴክኖሎጂን በመጠቀምና የበቃ የሰው ኃይል...ለማጠናከርና የተዘሩ የሀሰት ትርክቶችን ለማስተካከል ህብረብሄራዊ ወንድማማችነት ማጠናክር የሚያስችሉ የማስፋፊያ ስራዎችን በመስራት...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:42 PM
የሚገባው ራሳችሁን ለዛ ጦርነት አዘጋጁ" የሚል መመሪያ ይሰጥ እንደነበር ተናግረዋል። የእነርሱ የሆነ ሰው ለትምህርት እየተላከ ሌላው የኢትዮጵያ...እንደፈለጋችሁ መናገር ትችላላችሁ" ይባልና በየዋህነት የሚናገር ወታደር ካለ ቀን ተጠብቆ ርምጃ ይወሰድበታል።የኢትዮጵያን የጦር...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:26 PM
አባላት ሚናቸው የጎላ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አሁን ላይ እንደ ሀገር ባለው ሕግን የማስከበር ሂደት ከፌዴራል ፖሊስና በክልሉ ልዩ ኃይል...መሆናቸውን አስረድተዋል፡፡ የደቡብ ኦሞ ዞን ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ጴጥሮስ ገብሬ በዞኑ የሚገኙ 16 ብሔረሶቦች ጨምሮ አካባቢው ከመላው...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:50 PM
የገቡት 1 ሺህ 10 ተሽከርካሪዎች ተመልሰው ዕርዳታ ጭነው ወደ ክልሉ እንዲመለሱ በማድረግ ፋንታ የአሸባሪው የህወሃት ቡድን ወራሪ ኃይል...በግልጽ አለማንሳታቸው በተዛባ አመለካከታቸው መጽናታቸውንና ውግንናቸው ለህዝብ ጥቅም ሳይሆን ለፖለቲካ አጀንዳ መሆኑን ያመለክታል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:54 PM
እንደሚፈልግ የገለጹት አቶ ገመዳ፣ በችግሩ ምክንያት በሕዝቡ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ኑሮ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እየደረሰ መሆኑን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ...የመንገዱ ብልሽት ከዲስትሪክቱ አቅም በላይ ነው" ያሉት አቶ መንግስቱ፣ ጊዜያዊ መፍትሄ ለመስጠት ከሚደረግ ጥረት ጎን ለጎን...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 17, 2024 8:46 PM
ለውጥን በማረጋገጥ በዓለም ተፅዕኖ ፈጣሪ ለመሆን ለዲጂታል አሠራር ትኩረት መስጠት እንዳለባት ተናግረዋል። በአፍሪካ በርካታ አምራች ኃይል...ቴክኖሎጂን በመጠቀም ሁሉን አቀፍ እድገትን ለማምጣት እየሰሩ ከሚገኙ ሀገራት መካከል ተጠቃሽ መሆኗንም ነው ፕሮፌሰሩ የተናገሩት። ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Nov 12, 2024 7:48 PM
የመንግሥት የቅርብ ክትትል እንዲሁም ችግሮች ሲያጋጥሙ የሚወሰዱ ፈጣን እርምጃዎችም ለስኬቱ ቁልፍ ሚና ማበርከታቸውን አብራርተዋል፡፡ የኢትዮጵያ...ይገባል ብለዋል፡፡ ለዚህ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ባስቀመጡት አቅጣጫ መሰረት ብሔራዊ የታክስ ሪፎርም ግብረ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 22, 2026 5:07 PM
ባላት እጅግ ሞቃታማ የአየር ንብረት ምክንያት በትነት ይባክናል። የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የድንበር ተሻጋሪ ውኃዎች እና የታላቁ የኢትዮጵያ...ላይ በመመስረት የከልካይነት መብት አለኝ የሚል ጊዜ ያለፈበት እሳቤ ለማራማድ እየጣረች ነው። የኢትዮጵያን ዕድገትና የኤሌክትሪክ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 25, 2026 7:53 PM
የተካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ከቅቡልነት ጋር እጅጉን ይቆራኛል። በጠቅላላ ምርጫውም ከ54 ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ተሳትፎ አድርጓል። የኢትዮጵያ...ከመሣሪያ ግጭትና ከትጥቅ እንቅስቃሴ ወጥቶ በሰላማዊ የምርጫ ካርድ ውድድር ላይ ብቻ እንዲመሠረት በማድረግ፣ መንግሥት ያለ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:10 PM
የክልላችን ነዋሪዎችን በማስተባበር ጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን አሸባሪውን ቡድን ለመደምሰስ እየወሰደ ያለውን እርምጃ በሰው ኃይል...ሲመዘብር መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ቡድን እኔ ያልመራኋት ኢትዮጵያ ትጥፋ በሚል እሳቤ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ያለ የሌለውን...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Jul 16, 2025 7:10 PM
ጥንካሬ ተነስቷል። ባለፉት ዓመታት ትኩረት ተሰጥቷቸው በተከናወኑ የሪፎርም ሥራዎች በአሰራር ስርዓት የዘመነ፤ የሰለጠነ የሰው ኃይል...በቀጣይ ዓመት እንደ ሀገር የሚከወኑ ሁነቶችን ተከትሎ ከውስጥና ከውጭ የሚሰነዘሩ የደኅንነት ስጋቶችን መቀልበስ የሚያስችል የሰው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Dec 3, 2023 4:32 PM
ነው ያሉት ርእሰ መስተዳድሩ በተለይ ከለውጡ ወዲህ መንግሥት ከግድቡ ጋር የነበሩ ችግሮች እንዲወገዱ በማድረጉ አሁን ላይ ግድቡ ኃይል...በመሞገት የድርሻቸውን እየተወጡ መሆኑን ይናገራሉ። በብዙ ውጣ ውረድ፣ ከውስጥም ከውጭም ጫና እየበዛብን የህዳሴውን ግድብ ውሃ ሞልተን...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Oct 19, 2023 7:43 PM
የአገር መከላከያ ሰራዊትን አቅም ማጎልበት ያስቻለ ተቋማዊ የለውጥ ስራ ተከናውኖ የላቀ ውጤት መመዝገቡንም አንስተዋል። የአየር ኃይል...በጉብኝቱም የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል አበባው ታደሰ፣ የመከላከያ ሚኒስትር ዲኤታ ማርታ ሉዊጂ፣የአየር...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 7, 2023 11:25 AM
ሰራዊታችንን እስከ መተንኮስ የደረሰ የክህደት ተግባር በመፈጸም ላይ ይገኛል። ይህ ሀይል የአማራ ክልል ሕዝብን ለማሰቃየት የተፈጠረ ኃይል...ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጥቅሞች ጋር የተያያዙ መሆናቸውን በውል በመረዳት ከክልሉ መንግሥትና ሕዝብ ጋር ሆነን ይሄንን ሀገር አፍራሽ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Jul 19, 2023 6:40 PM
በመቆጣጠር ምርትን ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ለማድረስና ገበያን ለማረጋጋት በቅንጅት እየተሰራ ነው። ለዚህም በየደረጃው ጥምር ግብረ ኃይል...በዞኑ ጤናማ የንግድ ስርዓት በመዘርጋት ህገ ወጥነትን ለመከላከልና ገበያውን ለማረጋጋት በቅንጅት እየተሰራ ነው። የተቋቋመው ግብረ...
Web Content Article · By Misba Awol On Feb 4, 2023 11:06 AM
አምነዋል፡፡ ችግሩ ከሆስፒታሉ አቅም በላይ መሆኑንና ቢሮው የችግሩን አሳሳቢነት ከግምት ውስጥ አስገብቶ የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል...አስረድተዋል። የአማራ ክልል ጤና ጥበቃ ቢሮ የሰው ሃብት ደጋፊ የሥራ ሂደት ተወካይ አቶ ሰለሞን አሰፋ ሆስፒታሎቹ የሚጠየቁትን የሰው...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Apr 6, 2025 3:12 PM
ማስጠበቅ የሚችሉ ወታደሮች የማፍራት ግዳጁን እንዲወጣ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል። በዚህም የመከላከያ ሰራዊት አቅሙን በሰው ኃይል...አረጋግጠዋል። ሰራዊቱ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ ያለውን ዝግጁነት ጠቁመው፥ በተለያዩ የማሰልጠኛ ተቋማት ብቁ የሰው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:23 AM
መሆኑን አስረድተዋል። "ከክልሉ ጠቅላላ ህዝብ አንድ ሶስተኛ የሚሆነው በትምህርት ገበታ ላይ ይገኛል" ያሉት ዶክተር ቶላ፣ ይህ ኃይል...ማልማት ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ተናግረዋል። ዜጎችን የትምህርት እድል ተጠቃሚ ማድረግ ብቻ ሳይሆን ብቁና ተወዳዳሪ የሰው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:28 AM
አገልግሎት እንዲጀምር የሚደረገውን ጥረት የሚያደናቅፍ አካል ተቀባይነት የሌለው ሲሆን በተለያየ ምክንያት በግጭቱ ተሳትፎ የነበረው ኃይል...እንቅስቃሴዎችን የማደናቀፉ ኃይሎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ አመልክቷል። የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የክልል የፀጥታ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:34 AM
ዓላማ ክልሉም ብሎም ሀገሪቱ ከደረሰችበት ልማትና እድገት ጋር መራመድ የሚችል፣ የመፈፀምና ማስፈፀም አቅም ብቃቱ የተረጋገጠ የሰው ኃይል...የመንግስት ሰራተኛውን በእውቀትና ክህሎት አቅሙን ለማሳደግ እየሰራን ነው ብለዋል። በዚህም ብቁ፣ ተወዳዳሪና ውጤታማ የሆነ የሰው...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:36 PM
ከተጠቀሱት ጥቂት አገራት አንዷ ናት። በኢትዮጵያ ላይ ከኦቶማን እስከ ግብፅ ከምዕራባውያን እስከ አገር ውስጥ ባንዳዎች ያልዘመተባት ኃይል...መቶ ክፍለ ዘመን የግብፅና ሌሎች የወረራ ሙከራዎችን በአስደናቂ ብቃት የመከቱበት ምስጢር የወቅቱ መሪዎች አንድነት የአሸናፊነት...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:46 PM
፡ ላለፉት ዓመታት በመገንባት ላይ ከሚገኘው ፕሮጀክት የቶሚ ሳይት ተጠናቆ የሙከራ የውሃ ስርጭት እያደረገ ቢሆንም በኤሌክትሪክ ኃይል...ፕሮጀክት የቶሚ ሳይት በቀን 8 ሰዓት የሙከራ ስርጭት ማድረግ የጀመረ ሲሆን ፕሮጀክቱ ውጤታማ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡ የኤሌክትሪክ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:01 PM
ከተማ የኮሮና ወረርሽኝ ስጋትን ለመከላከል 17 ሺህ 200 ቤቶችን ያዳረስ የልየታ ስራ መካሄዱን የከተማው ኮሮና መከላከል ግብረ ኃይል...ስርጭትን ለመከላከል ከትናንት ጀምሮ መንገደኞች የአፍ ና አፍንጫ መሸፈኛ ጭንብል እንዲቀሙ እየተደረገ መሆኑን የኮሮና መከላከል ግብረ...
ቫይረስ ቁጥጥር የላላና የለይቶ ማቆያ ማእከላቱ ደግሞ የግብዓት እጥረት እንዳለባቸው የፌደራል የኮሮና ቫይረስ መከላከል ግብረ-ኃይል...አስታወቀ፡፡ ከፌደራልና ክልል የኮሮና ቫይረስ መከላከል ግብረ-ኃይል የተወጣጣ ልዑክ ቡድን...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:05 PM
ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ፍስሀ ጌታቸው በበኩላቸው ሀገሪቱ ስትመራበት የቆየችው ፖሊሲና ስትራቴጂክ ገበያው የሚፈልገው የሰው ኃይል...አንድ ስልት ማስቀመጡ የነበሩ የጥራት ችግሮችን ለመፍታት አመቺ አቅጣጫ መሆኑን አስረድተዋል። ገበያው የሚፈልገውን የተማረ የሰው...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:12 PM
የጦርነት ገድል ያለፈ መሆኑን አመልክተዋል። ድሉ ኢትዮጵያዊያን የሀገርን ህልውና አደጋ ላይ ለመጣልና ለመውረር የመጣውን ወራሪ ኃይል...ኢትዮጵያዊያን በውስጥ ጉዳይ ላይ መነጋገር የሚቻለው ሀገር ሰላም ስትሆን ነው ብለው ልዩነታቸውን ወደጎን ትተው በአንድነት በጠላት...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:32 PM
ለማረጋገጥ ወደ ሙያዬ መመለስን መርጫለሁ" ይላሉ ሠልጣኝ መምህሩ። መምህር ዘመኑ ታረቀኝ ከአዊ ብሔረሰብ ዞን ወደ የአማራ ልዩ ኃይል...ለመውጋት የተነሳው ወራሪውና አሸባሪው ህወሃትን ከሀገር መከላከያ ጋር በመሆን በመደምሰስ ዳግም እንዳይነሱ ለማድረግ ወደ ልዩ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:54 AM
አስመርቋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ደሳለኝ ሞላ በምረቃው ላይ ሀገሪቱን በልማት ወደፊት ለማምጣት የሰለጠነ የሰው ኃይል...ጠቀሜታው የጎላ መሆኑን ተናግረዋል።...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 27, 2023 7:10 PM
መስተዳድር አቶ በየነ በራሳ ተናገሩ፡፡ በሲዳማ ክልል ሕገ ወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ መከላከልና የኑሮ ውድነት ማሻሻያ የጋራ ግብረ-ኃይል...ልማት ቢሮና ሌሎች አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራን ነው" ብለዋል። ፖሊስ ኮሚሽኑ ተቋማዊ ኃላፊነቱን ከመወጣት አኳያ ሰፊ የፖሊስ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 28, 2024 11:11 AM
አቅምን ለማሳደግ ይሰራል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ለዘርፉ ማነቆ የሚሆኑ የኃይል አቅርቦት፣ የግብዓት እጥረትና የሰለጠነ የሰው ኃይል...ችግሮችን ለማቃለል በትኩረት እንደሚሰራም ተናግረዋል። በዩኒቨርሲቲዎችና ኮሌጆች ያለውን የሰለጠነ የሰው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 25, 2025 5:42 PM
ዳይሬክተር ትዕግስት ሀሚድ በበኩላቸው፥ ኢትዮጵያ ወደ ዲጂታል እያደረገች ላለው ሽግግር በሳይበር ደህንነት ዘርፍ የበቃ የሰው ኃይል...ደህንነትን ለማስጠበቅ አስተዳደሩ በትኩረት እየሰራ መሆኑን ጠቁመው፥ ወቅቱን የሚመጥን ብቁ፤ ዕውቀት እና ክህሎት ያለው የሰው...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 10:57 AM
በቅንጅት እየተተገበረ ነው ብለዋል። የውሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ፣ የጤና ጥበቃ፣ የግብርናና የእንስሳት አብት ፣ የደን አካባቢና አየር...ትኩረት ተሰጥቶት በጋራ እየተተገበረ መሆኑን በአወንታ አንስተዋል። መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ወክለው የተናገሩት በዩኔሴፍ...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:22 PM
እንዲገኝ ትኩረት አድርጎ እንደሚሰራ አመልክተዋል። የሚቀርቡት ዘሮች የሚፈለገውን ምርት እንዲያስገኙ ኬሚካሎቹም በሰብሉና በከባቢው አየር...የአርሶ አደሮች ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የሰብሎችን የምርት መጠን በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚያሳድግም ተናግረዋል። አብዛኛው...
በመጀመሪያ ዙር ኢትዮ ቴሌኮምና የስኳር ፕሮጀቶች፣ በሁለተኛ ዙር የሃይል ማማንጫዎች፣ የባቡርና የሎጀስቲክስ ፕሮጀቶች በመጨረሻም የኢትዮጵያ...አየር መንገድና ኢንዱስትሪ ፓርኮች እንደሚሆኑ ገልጸዋል።
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 8, 2024 10:26 AM
አማራጭ በማስፋትና በአካባቢው ያላትን ሚና በማጠናከር ረገድ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ገልጸዋል። ሶማሌላንድም የአፍሪካ ኩራት ከሆነው የኢትዮጵያ...አየር መንገድ ድርሻ የሚኖራት መሆኑ ተጠቃሚነቷን በእጅጉ ያሳድገዋል ነው ያሉት። ሆኖም...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 15, 2025 5:20 PM
photo_2025-09-15_07-19-26.jpg ባሕር ዳር ፤ መስከረም 5/2018 (ኢዜአ)፦ታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በስኬት መጠናቀቅ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን ለመፍታት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው ተገለጸ። የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ እና የመሬት ቢሮ አመራሮችና...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 5, 2023 11:18 AM
putine.jpg አዲስ አበባ፤ ህዳር 25/2016(ኢዜአ)፦ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ከሩሲያ ጋር ያላትን ትብብር የበለጠ የሚያጠናክረው መሆኑን የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ። በሩሲያ ፌዴሬሽን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ቻም ኡጋላ ኡሪያት የሹመት ደብዳቤያቸውን...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Sep 1, 2023 2:17 PM
ተ (7).jpg
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Mar 31, 2023 11:31 AM
ሐረ 5.jpg ሐረር መጋቢት 22 /2015 (ኢዜአ) ፡- ለታላቁ የኢትዮያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ስኬታማነት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ በሐረር ከተማ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ የገንዘብ ቁጠባ ማህበርና የንግድ ማህበረሰብ አባላት አስታወቁ። በሐረሪ ክልል ባለፉት ሦስት ወራት ለግድቡ ግንባታ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On May 25, 2024 7:04 PM
mmm (11).jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 17/2016(ኢዜአ)፦የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች የምክክር ምዕራፍ ከግንቦት 21 ጀምሮ መካሄድ እንደሚጀምር ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገለጸ። በኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፖለቲካና የኃሳብ መሪዎች እንዲሁም የኅብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሠረታዊ በሆኑ አገራዊ...
Showing 10,841 to 10,880 of 34,930 entries.