Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:22 AM
2018_05_071a135aa31a2397c57a607f4e716e01_XL_jpg.jpg አዲስ አበባ ሚያዝያ 26/2010 በደቡብና ሰሜን ኮርያ መካከል የተደረሰው የሰላም ስምምነት እንዳስደሰተው የኢፌዴሪ መንግስት ገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:31 AM
2020_06_104114113_3399310946767424_5090026192174486510_o_jpg.jpg
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Feb 4, 2023 12:41 PM
2021_08_አብዱ_png.png አቶ መሀመድ ሀሰን ለረጅም ዓመታት በቤልጅየም ነዋሪ የሆኑ የሶማሌ ክልል ተወላጅ ናቸው። እ.እ.አ በ1990ዎቹ በዋሽንግተን እንዲሁም በብራሰልስ የኢትዮጰያ ዲፕሎማት በመሆን አገልግለዋል። በ1970ዎቹ ደግሞ የኢትዮጰያ ተማሪዎች ንቅናቄ አባል ነበሩ። አቶ መሀመድ ሀሰን በሀገሪቱ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:38 AM
2021_02_146281338_2868622053380255_6474837410161007371_o_jpg.jpg ጥር 28/2013(ኢዜአ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በሐረር ከተማ በተለምዶ ሀማሬሳ ከሚባለው አካባቢ ሲደርሰ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። የአዲስ አበባ ከተማ ቆይታውን አጠናቆ ወደ ሐረር የተጓዘው የታላቁ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:01 PM
2020_05_ABIY-MAY-7_png.png አዲስ አበባ ግንቦት 7/2012 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት በሰላም፣ በማኅበራዊ ደኅንነት፣ በሥነ ምግባርና በዘላቂ ልማት በጋራ ስለሚሠሩበት ሁኔታ ውይይት ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ገለጹ ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:22 PM
2019_04_national-metrology-agency_png.png አዲስ አበባ ሚያዝያ 4/2011 በሚቀጥሉት አስር ቀናት በኢትዮጵያ በአብዛኛው ክፍል ከፍተኛ ዝናብ ይጥላል ተብሎ እንደሚጠበቅ የብሄራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ ገለፀ። በተለይም የደቡብና የደቡብ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍሎች በአብዛኛው የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:53 AM
2019_03_2_png.png አዳማ የካቲት 30/2011 በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የኦሮሚያ ክልል ማስተባበሪያ ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዛቸውን 17 አምቡላንሶችን ለክልሉ ወረዳዎችና የከተማ አስተዳደሮች አስረከበ። አምቡላንሶቹን የተረከቡት ሰባት የከተማ አስተዳደሮችና አስር ወረዳዎች...
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:03 PM
2020_04_maxresdefault-4_jpg.jpg
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:04 PM
2020_09_hqdefault-1_jpg.jpg
Web Content Article · By Aweke Getahun On Dec 12, 2025 9:12 AM
photo_2025-12-12_09-08-58.jpg አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 3/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 12ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች በአበበ ቢቂላ መታሰቢያ ስታዲየም ይደረጋሉ። ከረፋዱ አራት ሰዓት ላይ አርባምንጭ ከተማ ከሲዳማ ቡና ይጫወታሉ። አርባምንጭ ከተማ በሊጉ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Mar 22, 2026 9:27 AM
photo_2026-03-21_23-25-19.jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 13/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ አርባምንጭ ከተማ ከአዲስ አበባ ከተማ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይጫወታሉ። አርባምንጭ ከተማ በሊጉ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 17, 2026 8:26 AM
photo_2026-03-17_08-23-06 (1).jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 8/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ አዲስ አበባ ከተማ ከሲዳማ ቡና በአበበ በቂላ ስታዲየም ይጫወታሉ። አዲስ አበባ ከተማ በውድድር ዓመቱ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On May 15, 2026 8:28 AM
1000043941.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 7/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 32ኛ ሳምንት ዛሬ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። የዕለቱ ቀዳሚ መርሐ ግብር መቀሌ 70 እንደርታ እና ኢትዮጵያ መድንን ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም ያገናኛል። መቀሌ 70 እንደርታ በ30 ነጥብ 19ኛ ደረጃን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Apr 20, 2026 10:32 AM
photo_2026-04-20_10-31-30.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 12/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ዛሬ ሶስት ጨዋታዎች ይከናወናሉ። ከቀኑ 10 ሰዓት ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከኢትዮጵያ መድን በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጫወታሉ። ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ41 ነጥብ ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On May 9, 2026 8:02 PM
photo_2026-05-09_19-59-56.jpg አዲስ አበባ ፤ ግንቦት 1/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ31ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል አንድ አቻ ተለያይተዋል። ማምሻውን በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ቢንያም ጌታቸው በ16ኛው ደቂቃ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Feb 27, 2026 8:05 AM
31232312312321321123312.jpg አዲስ አበባ፤ የካቲት 20/2018 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ዛሬ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ኢትዮጵያ ቡና ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አስመዘገበ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ፋሲል ከነማ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Apr 26, 2026 8:53 AM
photo_2026-04-26_08-49-20.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 18 /2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ ሁለት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት አዲስ አበባ ከተማ ከቦሌ ክፍለ ከተማ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይጫወታል። በሊጉ ካደረጋቸው 21...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 6, 2026 11:03 AM
Screenshot 2026-09-06 112220 (1).png ማኑፋክቸሪንግ፣ ከተማ ግብርና፣ ሆቴልና ቱሪዝም፣ ጨርቃ ጨርቅና ሌሎችም መስኮች ወጣቶች በስፋት ተሰማርተው ውጤታማ እየሆኑ የሚገኙበት የሥራ ዕድል ፈጠራ ትኩረት መስኮች ናቸው፡፡ ወጣቶቹ በተሰማሩበት መስክ ውጤታማ እንዲሆኑ በመንግሥት በኩል ለወጣቶቹ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 31, 2026 1:27 PM
p0263.jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 25/2018 (ኢዜአ)፦ ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ውድድር የዕጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ዛሬ በሩዋንዳ ኪጋሊ ተካሄዷል። በሴካፋ ዞን የምትገኘው ኢትዮጵያ በምድብ አንድ ከአዘጋጇ ታንዛንያና ሩዋንዳ ጋር ተደልድላለች። ዩጋንዳ፣ ሱዳን እና ጅቡቲ በምድብ ሁለት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Aug 4, 2026 9:50 AM
761553236_1351988420000761_4703001426999755483_n.jpg የአንድ ሀገር የታላቅነት መለኪያዎች አንዱ የታቀዱ አገራዊ ግቦችን ወደ ተጨባጭ ተግባር የመለወጥ ብቃት ነው። ኢትዮጵያ በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል አቅዳ፣ 805.3 ሚሊዮን በመትከል ያስመዘገበችው አዲስ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Sep 23, 2026 5:12 PM
photo_2026-09-23_16-00-16.jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 13/2018 (ኢዜአ)፦ የ17ኛው ከ17 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የዕጣ ማውጣት ስነ ስርዓት ዛሬ በታንዛንያ ዳሬ ሰላም ተካሄዷል። በማጣሪያው ላይ የምትሳተፈው ኢትዮጵያ በምድብ ሁለት ከዩጋንዳ እና ብሩንዲ ጋር...
Web Content Article · By Sefina Husen On Sep 17, 2026 3:18 PM
photo_2026-09-17_15-17-38.jpg አዲስ አበባ፤ መስከረም 7/2019 (ኢዜአ)፦ ከ20 ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ኢትዮጵያ ከሩዋንዳ ጋር ያለ ግብ አቻ ተለያይታለች። ጨዋታው በታንዛንያ በሚገኘው አሁሩ ስታዲየም ተካሄዷል። ውጤቱን ተከትሎ ኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነጥቧን አግኝታለች።...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 24, 2026 11:49 AM
photo_2026-08-24_11-37-29.jpg አዲስ አበባ ፤ ነሐሴ 18/2018 (ኢዜአ)፦ በካፍ ሴቶች ሻምፒዮንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ የምድብ ሁለት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዩጋንዳው ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ ጋር ዛሬ ጨዋታውን ያከናውናል። ጨዋታው ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ በኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Sep 30, 2026 8:36 AM
Screenshot 2026-09-30 083517.png
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:50 PM
2022_01_ዲፐ-ኒው_jpg.jpg ታህሳስ 24 ቀን 2014 (ኢዜአ) የእናት አገር ጥሪን ተከትሎ ወደ አገር ቤት የገባ የዳያስፖራ ቡድን በአሸባሪው ህወሃት ወረራ የተጎዱ አካባቢዎችን ለመመልከት ወደ አፋርና አማራ ክልሎች አቅንቷል። ከውጭ አገራት የገቡ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የአማራና አፋር...
Web Content Article · By Sefina Husen On Apr 2, 2026 1:55 PM
ዘርፎች የወጪ ንግድ አማራጭ እያሰፋ ይገኛል። ማዕድን፣ የገቢ ንግድን መተካት እና የወጪ ንግድ ማሳደግ ባለፉት ስምንት ዓመታት፤ የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Mekdes Wolde On May 6, 2023 12:11 PM
ወላይታ የህዳሴ ግድብ ቦንድ ግዢ.jpg ሶዶ፣ ሚያዚያ 28 / 2015 (ኢዜአ) በወላይታ ዞን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:27 AM
2019_08_888_gif.gif የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በሐምሌ ወር በነበሩት 23 የግብይት ቀናት 51 ሺህ ቶን በላይ ምርት በ2
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 6, 2026 11:25 AM
ኢትዮጵያን በሁለንተናዊ እመርታዊ የለውጥ ምኅዋር የምትጓዝበትን ዕድል ፈጥሯል። ይህም በግብርና መር ክፍለ ኢኮኖሚ ብቻ ታጥሮ የቆየውን የኢትዮጵያ...አስቻይ ምኅዳር ፈጥሯል። ይህም የዘርፎችን እመርታ በማላቅ የኢትዮጵያን ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገት የሚያሳልጥ መሰረት...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Aug 19, 2026 7:41 PM
ስትራቴጂካዊ ማዕከላት ናቸው። የግብፅ ከፋፋይ ቀጣናዊ አካሄድ ከታዩባቸው ጉልህ ማሳያዎች አንዱ በኤርትራ ጉዳይ እና በሰፊው የኢትዮጵያ...ጥናቶች በታሪክ ደረጃ ከመካከለኛው እና ከቅርብ ምሥራቅ ታሪክ (Near Eastern Studies) ተመድቦ መጠናቱ፤...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Oct 28, 2023 4:25 PM
view (15).jpg አዳማ፤ ጥቅምት 17 / 2016 (ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ ደምና ህብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ዘንድሮ ከ427ሺህ
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:15 PM
ያለፈውን ዘመን በአሸናፊነት፣ ያለንበትን ወቅት በዕድለኝነት፣ መጪውን ጊዜ ደግሞ በብሩህ ተስፋ እንድንመለከተው የሚያድርግ ታላቅ ኃይል...ያለብንም ለዚህ ነው፡፡ በውስጥ የነበሩ ዘመነ መሳፍንትን የመሰሉ መከፋፈሎችን፤ ከውጭ የመጡ የቅኝ ግዛት ጫናዎችን ሀገራችን በማይታይ...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Jun 28, 2026 4:21 PM
የሚገልጹት። ይህን ሲያብራሩም፤ የተለመዱት የሳምባ ህመሞች (አስም፣ ብሮንካይትስ፣ ሲኦፒዲና ሌሎች …) የሚያጠቁት የሳምባ አየር...፤ በአንጻሩ የሳምባ ምች እንዲከሰት ምቹ ሁኔታዎችን ሊፈጥር ይችላል ብለዋል። ይህንም በምሳሌ ሲያስረዱ፤ አንድ ሰው ቀዝቃዛ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:24 AM
መንግሥት ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል። እንዲሁም በትግራይ እና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች የሚነሱ ግጭቶች በአስቸኳይ እንዲፈቱ የኢትዮጵያ...ካደረሱብን ሰብአዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፓለቲካዊ ኪሳራ ለመወጣት በተደረገው ትግል በመላ ሀገራችንና ክልላችን የሰላም...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 3, 2026 6:29 PM
ያደረጉ የተለያዩ የአምራች ዘርፉ እንቅስቃሴዎችን በንቃት መርተዋል፤ በዚህም የፋይናንስ አቅርቦትን ማሳደግ ላይ ያተኮረውን 4ኛውን የኢትዮጵያ...አድርገዋል። መሰረተ ልማት፣ ዘላቂ አገልግሎቶች እና ትራንስፖርት:- ጠቅላይ ሚኒስትሩ የንግድና ማህበራዊ ትስስርን...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Nov 4, 2023 10:27 AM
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሀገሩ ክብር የሚከፍለው መስዋዕትነት በተግባር ከታየባቸው ቀናት መካከል ጥቅምት 24፣ 2013 ዓ.ም...ሉዓላዊነት አስጠብቀናል፡፡ ይህም ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚደረግ ማንኛውም ጥረት ሊሳካ እንደማይችል ፅኑ ማሳያ ነው:: በመሣሪያ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:14 PM
በሚሰራው የአረንጓዴ አሻራ ልማት የአባይ ውሃ በትነት እንዳይባክን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው፡፡ ''የአረንጓዴ አሻራ ልማቱ የከባቢውን አየር...በመቀየር የከርሰ ምድር ውሃ መጠንን በመጨመር የቀጠናውን ሀገራት ተጠቃሚ ያደርጋል›› ብለዋል፡፡ ውሃው የግድቡን ተርቫይን በመምታት...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Apr 25, 2025 10:15 AM
jpg አዲስ አበባ፤ሚያዚያ 17/2017 (ኢዜአ)፦የአፍሪካ ህብረት የድጋፍ እና የማረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) የሰላም አስከባሪ ኃይል
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:30 AM
ከቫይረሱ ነፃ እንደሆኑ መረጋገጡን የከተማዋ አስተዳደር ጤና መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ኃላፊና የኮሮና ቫይረስ መከላከል ግብረ ኃይል
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:48 PM
ስለተባሉት የወንጀል ክሶች አናምንም ብለዋል። የቀድሞው የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር አል በሺር ከአንድ ወር በፊት በሀገሪቱ ወታደራዊ ኃይል
Showing 9,521 to 9,560 of 34,235 entries.