Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:29 PM
ብሔር ሳይለዩ በዕርቅና መተሳሰብ ነባር አብሮነትን ማጠናከር ከቻሉ የሚፈለገው ሰላም እንደሚመጣ የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረ ኃይል...ይሰራል፤ ህብረተሰቡን ባሳተፈ መልኩ የተጠናከረ የህግ ማስከበር ስራም ያከናውናል ነው ያሉት። ማህበረሰቡም በውስጡ ያሉ የጥፋት...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 19, 2023 8:46 AM
ትብብርን የበለጠ ማጠናከር እንደሚገባ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ። 31ኛው የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል...ዶክተር አብርሃም አስገንዝበዋል። ላለፉት አራት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ሲመክር የቆየው የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On May 22, 2024 10:47 AM
መሪ ሃሳብ ነው። በጉባኤው የተለያዩ አገራትንና ዓለም አቀፍ ተቋማትን የወከሉ አካላት ተገኝተዋል። በጉባኤው ያልተማከለ የታዳሽ ኃይል...ቴክኖሎጂ ፈጠራ ግኝቶቻቸውን የሚያሳዩበት ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል ተዘጋጅቷል። በጉባኤውም ያልተማከለ የታዳሽ...
Web Content Article · By Sefina Husen On May 5, 2026 8:33 AM
ጽናትና በመራራ ተጋድሎ ነው ብለዋል። አርበኞች በባዶ እግራቸውና ዝናራቸውን ታጥቀው ዘመናዊ የጦር መሣሪያ የታጠቀን ወራሪ ኃይል...ማሸነፋቸው፣ የአንድነትን ኃይል ለዓለም ያሳየና የኢትዮጵያን ልዕልና በዓለም መድረክ ያስጠበቀ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Jun 12, 2026 3:38 PM
ጥያቄ የነበረውን የአገልግሎት አሰጣጥ ጉድለት ስር-ነቀል የሆነ ለውጥ ለማምጣትም መጠነ ሰፊ የሆነ የመሰረተ-ልማት እና የሰው ኃይል...በማዕከል እና በዘጠኝ ክፍለ-ከተሞች እንዲሁም በተንቀሳቃሽ አውቶቡስ የተደራጀ፣ ጥብቅ ክትትልና ድጋፍ የሚደረግባቸው፣ የበቁ የሰው...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:26 AM
በኢኮኖሚው መስክ በተካሄዱ የሪፎርም እርምጃዎች ዙሪያ አብዛኛው የጥናቱ ተሳታፊዎች አዎንታዊ ምልከታ ያላቸው መሆኑን ጥናቱ አሳይቷል። የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jul 25, 2026 8:52 AM
መጨናነቅና ለሚከሰቱ አደጋዎች ምክንያት ሆነው ቆይተዋል። የኮሪደር ልማቱ ሰፊ የእግረኛ፣ የብስክሌትና የስፖርት ማሳለጫ መንገዶችን፣ አየር...ተገንብቷል። የተቀናጀ የመሬት ውስጥ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ተደጋጋሚ የመንገድ ቁፋሮዎችንና ብክነትን ለማስቀረት የውሃ፣ የኤሌትሪክ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 12, 2026 1:47 PM
ከምድር ውስጥ የሚያወጣው እንፋሎት ነው። ከመሬት ሥር የሚወጣው ውሃ ሙቀት ከፍተኛ በመሆኑ በውሃው ላይ የሚፈጠረው እንፋሎት ወደ አየር...ከምድር ውስጥ የሚመነጭ እንፋሎትን የያዘ የጂኦተርማል ሥርዓት መኖሩን ያመለክታሉ። ይህም አካባቢው ከቱሪዝም ባሻገር ለጂኦተርማል...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:46 AM
ውስጥ 250 ችግኞችን መትከሉን ገልጸዋል። በአረንጓዴ አሻራው የተከናወነው ኢትዮጵያን በደን የማልበስ ስራ የበካይ ጋዝ ወደ ከባቢ አየር...የሚለቁ 64 ሚሊዮን ተሽከርካሪዎችን ለአንድ ዓመት ከመንገድ ዞር እንደማድረግ ይቆጠራል ብለዋል።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 4, 2026 2:38 PM
ማረጋገጥ በሚያስችሉ ትልልቅ ፕሮጀክቶችን ጀምራ በመጨረስ በተግባር አሳይታለች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ታላቁን የኢትዮጵያ...ከተበሰሩ ሜጋ ፕሮጀክቶች መካከል ለሰላማዊ ዓላማ የሚውል የኒውክሌር ማበልጸጊያ፣ የጋዝ ፋብሪካ፣ የነዳጅ ማጣሪያ፣ በአፍሪካ ግዙፉ...
Web Content Article · By Sefina Husen On May 5, 2026 1:01 PM
የተሰነዘረባትን መሰረተ ቢስ ክስ ውድቅ ማድረጓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ሚኒስቴሩ የሱዳን ወታደራዊ ኃይል
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:07 PM
ኢዜአ) መገናኛ ብዙኃን የፖለቲካ ፓርቲዎች ዓላማና ፕሮግራሞቻቸውን በተሻለ መልኩ እንዲያስተዋውቁ ጉልህ አስተዋፅኦ ማበርከታቸውን የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:17 PM
2022_10_777779999999999999_png.png መስከረም 29/2015 /ኢዜአ/የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት የሚጸናው በደማችን ብቻ
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:52 AM
2019_02_mekelakeya-ken_png.png ሽሬ እንዳስላሴ ጥር 29/2011 የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ቀን በኢትዮጵያና
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 24, 2025 1:45 PM
መንግስት በጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን የቅድሚያ ቅድሚያ ትኩረት በማድረግ የምግብ ሰብአዊ ድጋፍ እያቀረበ መሆኑን የኢትዮጵያ...እንደሚገኝም ኮሚሽኑ ገልጿል። ለተፈናቃዮች ድጋፍ እየተደረገላቸው አይደለም የሚለው ዘገባ የተሳሳተ መሆኑንም ነው ያመለከተው።...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Dec 20, 2023 3:41 PM
እምነት ተጥሎበታል። ኢትዮጵያም በዚህም አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ተሳትፎ በማድረግ ተጠቃሚነቷን ለማረጋገጥ በተለይም የኢትዮጵያ...በቀጣይ በሚካሄዱ የሁለትዮሽና ሌሎች ውይይቶች የሚወሰን መሆኑን ተናግረዋል። የንግድ ቀጣናው ወደ ሥራ ሙሉ በሙሉ ሲገባ ኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 5, 2025 11:23 AM
ክልሎች የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የስራ ኃላፊዎችን አነጋግሯል። በአማራ ክልል አካባቢና ደን ጥበቃ ባለስልጣን የአካባቢና አየር...ይሁንና አሁንም ቢሆን ከችግሩ ስፋት አኳያ ተቋማዊ የሆነ ተከታታይነት ያለው ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር እንደሚገባ ገልጸዋል። ...
Web Content Article · By Sefina Husen On Aug 28, 2025 6:01 PM
በተለያዩ ዘርፎች ለማግኘት በትኩረት እየተሰራ መሆኑን አመልክተዋል። ከዚህ ቀደም ዞኑ የፍሳሽ ውሃ አወጋገድ ሥርአቱ በአካባቢው አየር...የኢኮኖሚ ዞኑ በላቦራቶሪ አስተዳደር ሥርአቱ ባሉ ሶስት መለኪያዎች መሰረት የዕውቅና ምስክር ወረቀቱን እንዳገኘ አስረድተዋል፡፡ ...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:16 AM
ብዙሃን ባለሙያዎች በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ ግንዛቤያቸውን በማስፋት አስተማሪና ትክክለኛ መረጃ ለህብረተሰቡ ሊያደርሱ ይገባል ተባለ። የኢትዮጵያ...የሚመለከታቸውን አካላት በመረጃ ምንጭነት መጠቀም ይገባል። በአገሪቱ ቫይረሱ እንዳይከሰት እየተደረገ ያለውን ጥንቃቄ በሚመለከትም...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:24 AM
አደሮችን ወደ ፓርኩ እንዳይገቡ ለማድረግ በአገሮቹ መካከል ያለውን ግንኙነት በማጤን ምላሽ እንደሚሰጥ ገልጸዋል፡፡ የአካባቢ፣ደንና አየር...ምህዳር ለመጠበቅ ለኅብረተሰቡ የግንዛቤ ማሰጨበጫና ተዛማጅ ሥራዎችን በማከናወን የደን ጭፍጨፋን ለማስቀረት ይሰራል ብለዋል፡፡...
ሰራተኞች በብዛት መኖሪያቸውን ያደረጉት ቦሌ ክፍለ ከተማ መሆኑን መረጃዎች ይጠቁማሉ። በ14 ወረዳዎች የተዋቀረው ይህ ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያ...አየር መንገድን ጨምሮ ባለ ኮከብ ሆቴሎችና ዓለም አቀፍ ተቋማትም መቀመጫ ነው። በክፍለ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:29 AM
የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬን ጨምሮ ባለድርሻ አካላትና የልማት አጋሮች ተገኝተዋል። በመርሃ ግብሩ የኢትዮጵያ...መደረጉንም ተናግረዋል። ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ጋር በበመተባበር እየተሰራ መሆኑን ገልጸው፤ በተለይም ከኢትዮ ቴሌኮም፣...
ምዕራፍ የከፈተ መሆኑን የአዳማ ከተማ የሀገር ሽማግሌዎች ገለጸዋል። የፌዴራል መንግስት ልኡካን ጉብኝትና ፍሬያማ ውይይት ተከትሎ የኢትዮጵያ...አየር መንገድ በመቀሌ መደበኛ በረራውን ጀምሯል፤ በዚህም ተለያይተው የቆዩ ቤተሰቦች...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:11 PM
_7-8_png.png ጎንደር፤ ህዳር 21/2014 (ኢዜአ) የኢትዮጵያን ህልውና ለማረጋገጥ ለህይወታቸው ሳይሳሱ ቆርጠው ለዘመቱ የኢትዮጵያ...ለሀገሬና ለህዝቤ ብልው ወደግንባር መዝመታቸው የደጀንነት ሚናቸውን ይበልጥ እንዲወጡ ያነሳሳቸው መሆኑን ነው የገለጹት። "የሰላም...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:20 PM
ጎንደር፣ ሃዋሳና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር የክህሎት ማስተላለፍ ስራ አስተዋፅኦ አድርጓል። በኦርቢስ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ...ውስጥም እስከ 355 ባለሙያዎችን ልዩ የአይን ህክምና እንዲያገኙ ለማድረግና ከ250 በላይ ህመምተኞችን ለማከም አቅዶ በኢትዮጵያ...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:21 PM
የካቲት 13/2011 በኢትዮጵያ የሚገኙ 27 ብሔራዊ ፓርኮች እየደረሰባቸው ካለው የብዝሃ ህይወት ውድመት ለመታደግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...የአካባቢው ህብረተሰብ ከዚህ በዘላቂነት የኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲሆን ለማድረግ እንደሚሰራም አቶ ኩመራ ተናግረዋል። የአካባቢ ደንና...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:25 PM
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8/2012 ( ኢዜአ) ኅብረተሰቡ የበሽታ መከላከያ መንገዶችን ችላ ሳይልና ሳይደናገጥ አጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ...ማጠራቀሚያ ማስወገድ እንደሚገባ ገልጿል። በተጨማሪም በስራ ቦታ፣ በትራንስፖርትና መኖሪያ ወይም የመኝታ ክፍል መስኮት በመክፈት በቂ...
ሚኒስትሯ ፊልሰን አብዱላሂ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲና ሌሎችም የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ታድመዋል። የኢትዮጵያ...አየር መንገድ ሴት ካፒቴኖችና ሰራተኞች፣ ሴት የመከላከያ ሠራዊትና የፌዴራል ፖሊስ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:49 AM
በመጀመሪያው ዙር 142 አዳዲስና ዘመናዊ የመንገድ ላይ የደህንነት ካሜራዎች መገጠማቸውን አመልክተዋል። በዙሩ የተመረጠው አካባቢ የኢትዮጵያ...አየር መንገድ ያለበት ሲሆን የውጭ አገር ዜጎች የሚበዙበትና ሰፊ እንቅስቃሴ ያለበት አካባቢ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:48 AM
የተለያዩ ብሔራዊ ፓርኮች አካባቢ ህገ ወጥ የተፈጥሮ ሀብት አጠቃቀምና ጥፋት በፓርኮቹ የዱር እንስሳት ላይ ስጋት መደቀኑን የኢትዮጵያ...ለመፍታትም የጋራ እቅድ ማዘጋጀትና ለተግባራዊነቱ ህብረተሰቡን በንቃት ባሳተፈ መልኩ መረባረብ እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል፡፡ ከደንና...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:58 AM
8717461061600542720_n_jpg.jpg አዲስ አበባ ጥር 25 ቀን 2012 ( ኢዜአ) በኢትዮጵያ እስካሁን በኮሮና ቫይረስ የተጠቃ ሰው ያለመኖሩን የኢትዮጵያ...ኤባ አባተ እንደተናገሩት፤ ወረርሽኙ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር እየተሰራ...
የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻው የቀጠናው ሀገራት የጋራ አጀንዳ የማድረግን የመንግስት ዓላማ በማሳካት ላይ ነው። በጉብኝቱ ላይ የተሳተፉት የኢትዮጵያ...ጋር በአረንጓዴ አሻራ የማስተሳስሩን ተግባር ለማሳካት የድርሻውን እየተወጣ ይገኛል ብለዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ደንና...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Feb 15, 2023 5:21 PM
ተጠቃሚነት በማረጋገጥና የአሀገርን ገጽታ በመገንባት በኩል ከፍተኛ ፋይዳ እንዳላቸው ነው ዳይሬክተሩ ያመለከቱት። ለአብነትም የኢትዮጵያ...አየር መንገድ ሪከርድ በሆነ መልኩ ለጥምቀትና ለገና በዓላት ወደ ጎንደርና ላሊበላ 97...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 29, 2024 9:26 AM
የሚያመሳስላቸው ታሪክና ስነ ልቦና ያላቸው እንደሆኑ ያነሳሉ። በመሆኑም የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣናን እና ሚሊዮኖችን ባስተሳሰረው የኢትዮጵያ...አየር መንገድ እንደ ዕድል በመጠቀም የሁለትዮሽ የህዝብ ለህዝብ እና ኢኮኖሚያዊ ትስስር...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Jan 11, 2024 3:57 PM
ይፈጥራል ብለዋል። ከዚህ ባለፈ የኢትዮጵያን ምድረ-ቀደምትነት የሚያረጋግጡ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮች መዘጋጀታቸውንም እንዲሁ። የኢትዮጵያ...ሚና ከፍተኛ ነው ብለዋል። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ፤ የተለያዩ አካላት ከቦሌ ዓለምአቀፍ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 29, 2026 5:54 PM
አስተማማኝ መረጋጋትን ለማስፈንና እንደ አልሸባብ ያሉ የጋራ የደኅንነት ሥጋቶችን ለመከላከል ሁለቱ ሀገራት በቁርጠኝነት ይሠራሉ። የኢትዮጵያ...ሐሰን ሼክ መሐሙድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቦሌ ዓለም አቀፍ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 15, 2023 8:21 PM
መስራት እንደምትፈልግም ጠቅሰዋል፡፡ የቻይና ብሔራዊ ሕዝብ ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ሎሳንግ ጊልትሰን በበኩላቸው የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:37 PM
2023_01_መረረ_jpg.jpg ጎንደር /ኢዜአ/ ታህሳስ 26/2015 የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የማእድንና የኢንዱስትሪ ምርቶችን
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:12 PM
2022_04_787777777777777777777777777_png.png ጎንደር መጋቢት 29/2014 (ኢዜአ) ኢትዮጵያውንና የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:30 PM
2021_07_ምርት_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8/2013 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በ2013 በጀት ዓመት ከ600ሺህ
Showing 8,881 to 8,920 of 34,930 entries.