Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 1, 2024 12:59 PM
ሎጎ (3).jpg አዲስ አበባ፤ ጥር 23/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ...የኢንተርፕራይዙ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያዉ ስድስት ወራት የትርፍ አፈፃፀም ከዕቅዱ ጋር ሲነጻጸር 111 በመቶ መሆኑም ታውቋል።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 21, 2024 10:44 AM
photo_2024-08-21_10-41-20.jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 15/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ከቻይና ዥያንግ...አደጋን ሊቀንሱ የሚችሉ የወንጀል መከላከልና የምርመራ ስራዎችን ለማከናወንና በቴክኖሎጂ ሽግግር በትብብር እንደሚሰሩ ተጠቁሟል። ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 14, 2026 5:59 PM
ያሲን4.jpeg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 8/2018 (ኢዜአ):- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ አካታችና አሳታፊነት አቀራረብ ሀገራዊ...መግባባትን መገንባት ለሚሹ የአፍሪካ ሀገራት ጭምር ተመራጭ መንገድ መሆኑን የኢትዮጵያ የሕዝብ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:23 AM
አዲስ አበባ ሀምሌ 20/2010 በኢትዮጵያ ከ50 በመቶ በላይ የጸረ ተዋሲያን መድሃኒቶች ያለህክምና ትዕዛዝ እንደሚወሰዱ የኢትዮጵያ...ፋርማሲ ባለሙያዎች ማህበር አስታወቀ። የኢትዮጵያ ፋርማሲ ባለሙያዎች ማህበር 38ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:08 PM
የንዋይ እንጂ የአገር ፍቅር የሌለው" አሸባሪው ህውሃት የተገኘውን መልካም ዕድልና ልማት በማደናቀፍ ከውጭ ሃይሎች ጋር በማበር የኢትዮጵያ...ደሞዛቸውን ድጋፍ ያደረጉ ሲሆን በማንኛውም መልኩ የአገራቸውን ህልውና ለማስጠበቅ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋግጠዋል ነው ያሉት።...
Web Content Article · By Sefina Husen On Apr 22, 2026 7:51 PM
1432177855620491_8044852591212505947_n.jpg አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 14/2018(ኢዜአ)፦ ተሻሽሎ የፀደቀው የኢትዮጵያ...እንደሚያደርገው የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ገለጸ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ስብሰባ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:38 AM
የማይቀር እኩይ ተግባር ስለሆነ ከዚህ ድርጊት እራስን ማራቅ ይገባል” ብላለች:: ከቀርሳ ወረዳ የመጣው ወጣት ጀማል ተሺ በበኩሉ የኢትዮጵያ
Web Content Article · By Workinesh Feyissa On Feb 4, 2023 1:04 PM
ለቤት ፍተሻ እስካሁን 24 ኢትዮጵያዊያን ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃዳችንን ተቀምተናል ሲሉ በሳዑዲ ለኢትዮጵያ ኢምባሲ አመልክተዋል። የኢትዮጵያ...ግን በተለየ መልኩ ፍተሻ ማካሄዳቸው ታውቋል። በአካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ስልክ በመደወል ጉዳዩን በሳዑዲ አረቢያ ለሚገኘው...
Web Content Article · By Sefina Husen On Feb 20, 2026 12:03 PM
ሰላማዊ የኒውክሌር ማብላያ (40).png ባህር ዳር ፤ የካቲት 13/2018(ኢዜአ)፦በአማራ ክልል የተተገበረው የኢትዮጵያ ታምርት...ምንዛሬ ከውጭ ምርቶች እንዲገቡ ከማድረግ ባለፈ የዘርፉን እንቅስቃሴ ማዳከሙን አስታውሰዋል። የለውጡ መንግስት ከወሰዳቸው እርምጃዎች...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Dec 15, 2025 7:38 PM
ፕሮጀክታችን በድምር በ6 እጥፍ ሚተልቁ የ30 ቢልየን ዶላር ፕሮጆክቶች ናቸው፡፡ እነዚህ የማዳበሪያ፣ የነዳጅ ማጣሪያ፣ የጋዝ ኃይል...፣ የኒኩሌር ኃይል፣ የቤት ልማት እና የግዙፍ አየር ማረፍያ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Aug 25, 2025 8:58 PM
ተቋማት የዳግም ምዝገባ ውጤት ይፋ ሆኗል። የተሟላ ህጋዊ ሰነድ፣ ንግድ ፍቃድ፣ መተዳደሪያ ደንብ፣ የመምህራን ብቃት እና የሰው ኃይል...ለማፍራት ባለፉት ጥቂት ዓመታት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል ብለዋል። የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለብቁ የሰው...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 12, 2025 7:23 PM
ትግበራ በቁርጠኝነት እየሰራች እንደምትገኝ በመግለጽ። ለአብነትም በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ፣ በመንገድ፣ በባቡር፣ በኤሌክትሪክ ኃይል...የተጨመረባቸው ምርቶችን በማሳደግ ለአፍሪካ የንግድና ኢኮኖሚ ትስስር እየሰራች መሆኗንም ጠቅሰዋል። በኃይል አቅርቦትም ከታላቁ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:35 PM
ተከብሯል። ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ በዚሁ ጊዜ ኢትዮጵያ ላይ የበቀል በትር ለማሳረፍ ዳግም ወደ ኢትዮጵያ የመጣው የፋሺስት ወራሪ ኃይል...በጀግኖች አርበኞች መስዋዕትነት መሸነፉን አስታውሰዋል። ወራሪውን ኃይል ለማቆም በርካታ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:44 AM
ዶክተር ሞላ ፀጋዬ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ ዩኒቨርሲቲው ለበርካታ ዓመታት ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር አገሪቱ የምትፈልገውን የሰው ኃይል...ጋር በመሆን ከ12 ሚሊዮን ብር በላይ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ በማድረግ በአገር ልማት ላይ እየተሳተፈ መሆኑን አስረድተዋል፡፡...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:25 PM
ተጠቃሚ የሚያደርጉ የሥራ ዕድል አማራጮችን በማስፋትና በሰብዕና ግንባታ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ ተገለጸ። ወጣቱ የጥፋት ኃይል...ለዚህ እኩይ ተግባራቸው ሲጠቀሙበት እንደሚስተዋል አስታውሰው፤ ወጣቱ የጥፋት ኃይል መጠቀሚያ...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:00 AM
2018_06_metroloje_png.png አዲስ አበባ የካቲት 15/2011 በሚቀጥለው ሳምንት የበልግ አብቃይ በሆኑ የኢትዮጵያ ክፍሎች
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On May 29, 2024 9:23 PM
445209217_850756343750280_5348757173721062109_n.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 21/2016(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ...ንግድ ባንክ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ያለገደብ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Sep 24, 2025 8:05 PM
14/2018(ኢዜአ)፦ አዲስ አበባን ጨምሮ በመላው ሀገሪቱ በቴክኖሎጂ የታገዘ አጠቃላይ የፀጥታ ማስከበር ሥራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ...ስራው በርካታ የፖሊስ ሠራዊት በማሰማራት ከክልልና ከፌደራል የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት እየተከናወነ መሆኑንም ገልጸዋል። ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Jul 6, 2023 8:07 PM
ወነ.jpg አዲስ አበባ ሰኔ 29/2015(ኢዜአ)፦በተለያዩ ኬላዎች ላይ የሚሠሩ 15 የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ሠራተኞች በሙስና...ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። ተጠርጣሪዎቹ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:56 PM
2022_11_900_jpg.jpg አዲስ አበባ (ኢዜአ) ህዳር 11 ቀን 2015 የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የሪፎርም ስራዎች የሕግ የበላይነት...በተባበሩት መንግስት ከፍተኛ ኮሚሽነር የሰብዓዊ መብቶች ጽሕፈት ቤት የምሥራቅ አፍሪካ ጽህፈት ቤት ተወካይ ማርሴል አክፖቮ ተናገሩ።...
Web Content Article · By Taye Lema On Feb 4, 2023 11:04 AM
በሚፈለገው ደረጃ እንዳልተፈቱ የፌዴራል የተቀናጀ መሠረተ ልማቶች ማስተባበሪያ ኤጄንሲ ገለጸ። ኤጄንሲው ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል...ከማድረግ ባለፈ በክንውን ላይ የሚኖረውን ከፍተት በድጋፍና ክትትል በመሙላት የተሻለ አፈፃፀም ማስዘገባቸውን ተናግረዋል። በተለይም...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Dec 1, 2025 10:46 PM
591620620_1311426801028931_2516613150608187187_n.jpg አዲስ አበባ፤ ህዳር 22/2018(ኢዜአ)፦ ታላቁ የኢትዮጵያ...ቀናት በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ መካሄዱ ይታወቃል። የሶስተኛው የኢጋድ የሚዲያ ሽልማት አሸናፊዎች እና ተሳታፊ ጋዜጠኞች ዛሬ...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:37 PM
2050 ኢኒሼቲቭ" በውጭ እና በአገር ውስጥ ያሉ ኢትዮጵያዊያን ምሁራንን በጋራ ያሰባሰበ ኢኒሼቲቭ ነው፡፡ ኢኒሼቲቩ በዋናነት የኢትዮጵያ...የትምህርት፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ/ሰው ሰራሽ አስተውሎት/፣ውሃና ኢነርጂ እና ማኑፋክቸሪንግ ላይ ትኩረት ያደረገ አምስት...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Feb 4, 2023 12:32 PM
ሚኒስትር ዴኤታው በደብረ ታቦር ከተማ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በተካሄደ ውይይት ላይ እንዳሉት አሸባሪው የህወሓት ወራሪ ኃይል...መንግስት የማንመራ ኩሩ ኢትዮጵያዊ መሆናችንንም በተግባር እናሳያቸዋለን ብሏል፡ ሌላው ወጣት ሙሉዬ ይግዛው በበኩሉ አሸባሪው ወራሪ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 11:59 AM
2020_03_12122323232_png.png አዲስ አበባ መጋቢት 9/2012 (ኢዜአ) ግብጽ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ...ሚና ሊጫወት ይገባል”። በተመሳሳይ አቶ ገዱ ከአልጀዚራ ጋር ባደረጉት ቃለ-መጠይቅ ኢትዮጵያ ግድቡን የምትገነባው የኤሌክትሪክ...
Web Content Article · By Dessalegn Kassa On Feb 4, 2023 12:23 PM
gofe_png.png አዳማ ጳጉሜ 03/2011 ዝሪያቸው የመጥፋት አደጋ የተደቀነባቸው የጆፌ አሞራዎችን ለመታደግ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ...በኢትዮጵያ ከሚገኙት ስምንቱ የጆፌ አሞራ ዝሪያዎች መካከል ስድስቱ የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸው ናቸው። “በትላልቅ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Mar 31, 2026 1:59 PM
660450346_1269368345395575_1349014823026234534_n.jpg የኢትዮጵያ መንግሥት ላለፉት ስምንት ዓመታት...የመከበብ እይታ” በማላቀቅ ለላቀ ዓለም አቀፋዊ ከፍታ የሚመጥን መሠረት ጥሏል። የለውጡ መንግሥት የዲፕሎማሲ እንቅስቃሴ ዋነኛ መለኪያ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Oct 13, 2025 6:21 PM
በናይል ወንዝ ላይ በጋራ የመልማት አዲስ የትብብር ምዕራፍ ተከፍቷል። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ ግብጽ በታላቁ የኢትዮጵያ...የብቸኛ ተጠቃሚነት አባዜ መጠመዷን እንደቀጠለችበት አመልክቷል። የግብጽ ከፍተኛ ባለስልጣን ሀገራቸው በናይል ተፋሰስ ሀገራት በፀሐይ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 26, 2023 11:37 AM
/2015(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ሙያዊነትን የጠበቀ የፖሊስ አገልግሎት ለማጎልበት የጥናትና ምርምር ውጤቶች ወሳኝ ሚና እንዳላቸው የኢትዮጵያ...ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ። የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:49 PM
ድሬዳዋ፤ ህዳር 28/2014(ኢዜአ) በደም የተሳሰረ ጠንካራ ህብረ-ብሔራዊ አንድነትን በማጎልበት ሀገርን ለማሻገር እንደሚተጉ የኢትዮጵያ...ብሔሮች ፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ተሳታፊዎች ተናገሩ። 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Oct 20, 2023 12:29 PM
ማሪ.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 9/2016(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ወቅታዊና እያደገ የመጣውን የሎጂስቲክስ አቅም...ታሳቢ ያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አብዱልበር ሸምሱ ገለጹ። የባህር...
Web Content Article · By Yohannes Derbew On Apr 22, 2026 1:13 PM
32131231213132.jpg አዲስ አበባ፤ሚያዝያ 14/2018 (ኢዜአ)፡-የክልል የሕዝብና የማህበረሰብ መገናኛ ብዙሃን እውነተኛ የኢትዮጵያ...የሚንጸባረቅባቸው ተቋማት መሆናቸውን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ እውነቴ አለነ ገለጹ።...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Jun 27, 2025 10:53 PM
IMG_20250627_215631_284.jpg አዲስ አበባ፤ሰኔ 20/2017(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ለአየር...ሀገራት አርአያ የሚሆን ነው ሲሉ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዝዳንት ካሺም ሼቲማ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Feb 4, 2023 12:44 PM
2018_05_film2-1_jpg.jpg [yotuwp type="videos" id="EDq3ciiZMeM" ]
Web Content Article · By Mekdes Wolde On Dec 9, 2023 7:03 PM
view (19).jpg ጎንደር ፤ ህዳር 29 /2016 (ኢዜአ) ፡- የኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ በሚያደርግልን ድጋፍ የተረጋጋ...መርሃ ግብር ዛሬ በመጠለያው አካሂደዋል፡፡ የስደተኞች ተወካይ አቶ ሰለሞን ተስፋማርያም በስነ ስርዓቱ ላይ እንደገለጹት፤ ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On May 7, 2023 5:29 PM
88888888888888888888888.jpg አዲስ አበባ ሚያዚያ 29/2015(ኢዜአ)፡- የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በወንጀል መከላከል...ዘርፍ ያሰለጠናቸውን የፖሊስ አባላት አስመረቀ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በአዋሽ ሰባት መሰረታዊ...
bi_jpg.jpg አዲስ አበባ፣ ህዳር 15/2014 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ ላይ ለተከፈተባት ጦርነት የሚያስፈልገው የአርበኝነት ንቅናቄ የኢትዮጵያ...ኢትዮጵያዊያን አገራቸውን ለመታደግና የጠላቶቻቸውን ጥቃት ለመመከት የአርበኝነት ንቅናቄ አስፈላጊ መሆኑን አንስተው ንቅናቄው ግን...
Web Content Article · By Unknown User On Feb 4, 2023 1:09 PM
2018_10_hawasa-industry_png.png ሀዋሳ መስከረም 24/2011 የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ልማት ለቀጠናው ሃገራት መልካም...ልማት በማደግ ላይ መሆኑን ያሳያል" ብለዋል። ከዚህ በፊት በአዳማ ከተማ በተካሄደው የኢሀዴግ ጉባኤ በተሳተፉበት ወቅት በምስራቁ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Jul 25, 2026 1:22 PM
1518615593643383_7746145758568747407_n.jpg አዲስ አበባ፤ ሐምሌ 18/2018(ኢዜአ)፦ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር የኢትዮጵያ...መሆኑን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርአት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)...
Web Content Article · By Mekdes Wolde On May 12, 2023 10:24 AM
plol.jpg አዲስ አበባ ግንቦት 4/2015 (ኢዜአ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ የአምስት ዓመቱን...የለውጥና የስኬት ጉዞ የሚዘክር መርሐ-ግብር እየተከናወነ ነው። በመርሃ ግብሩ የኢትዮጵያ ፌዴራል...
Showing 5,281 to 5,320 of 34,235 entries.