Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Oct 16, 2023 2:51 PM
weci6.jpg አዲስ አበባ፤ ጥቅምት 5/2016 (ኢዜአ)፡-የሰንደቅ አላማ ቀንን ስናከብር ኢትዮጵያ በምትወከልባቸው የዓለም ሀገራት ላይ በዲፕሎማሲው መስክ ብሄራዊ ጥቅሟን በዘላቂነት የማስከበር መርህን ይበልጥ በማጠናከር ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ኃላፊ አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን ገለጹ።...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Aug 31, 2023 2:13 PM
ppppp.jpg አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 25/2015(ኢዜአ)፦ በ2016 የትምህርት ዘመን አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት በሁሉም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ እንደሚደረግ የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ። የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በትምህርት ዘርፉ ላይ የተደረገውን ለውጥና የተከናወኑ ሥራዎችን...
Web Content Article · By Aweke Getahun On Mar 6, 2025 6:47 PM
photo_4_2025-03-06_18-32-46.jpg አዲስ አበባ፤የካቲት 27/2017(ኢዜአ)፦ዛሬ ከሰዓት የኢትዮጵያን ሁለትዮሽ፣ ቀጠናዊና የአለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድሮችን እንዲያደርግ ኃላፊነት የተሰጠው ብሔራዊ ተደራዳሪ ኮሚቴ እያከናወናቸው ያሉትን ተግባራት ገምግመናል ሲሉ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:07 PM
2021_07_88888_jpg.jpg ሐዋሳ ሐምሌ 14/2013 (ኢዜአ) ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌትን በስኬት ማጠናቀቋ በቀጠናዊና ዓለም አቀፍ መድረኮች የመደራደር አቅሟን ያጎለብታል ሲሉ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዘርፉ ምሁራን አስታወቁ። በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሀይድሮሊክስና ውሃ ሃብት ትምህርት ክፍል...
Showing 14,025 to 14,028 of 34,323 entries.