Web Content Article · By Mekdes Wolde On Mar 28, 2024 7:24 PM
ፖ (9).jpg አዲስ አበባ፤ መጋቢት 19/2016(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የሚመራው የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ ተጠናክሮ መቀጠሉን ፌዴራል ፖሊስ ገልጿል። በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ከጥር 29 እስከ አሁን በቀጠለው ኦፕሬሽን በቁጥጥር...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Jun 12, 2024 8:24 PM
photo_2024-06-13_09-05-56.jpg ሀዋሳ ፤ ሰኔ 5/2016 (ኢዜአ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሲዳማ ሪጅን ለአስራ አምስት ቀና የሚቆይ "ኤሌክትሪክ ለሁሉም በአንድ ቀን" ዘመቻ ለደንበኞች ቀልጣፋ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን አስታወቀ። በሪጅኑ የደንበኞች አገልግሎትና የሽያጭ ሃላፊ ወይዘሮ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On May 29, 2026 4:06 PM
photo_2026-05-29_16-01-27.jpg አዲስ አበባ፤ ግንቦት 21/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ34ኛ ሳምንት መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ስታዲየም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በኢትዮ ኤሌክትሪክ መካከል እየተካሄደ የነበረው ጨዋታ በከባድ ዝናብ ምክንያት ተቋርጧል። ጨዋታው በ34ኛው ደቂቃ...
Web Content Article · By Sewnet Jemberu On Nov 28, 2023 10:17 AM
ጥቃት ለማስቆም በሚመክረው ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ፕሪቶሪያ ሲደርሱ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ...አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጉባኤው ትናንት የተጀመረ ሲሆን ዛሬም ቀጥሎ እንዲሚውል በደቡብ...
Showing 13,113 to 13,116 of 34,334 entries.