Web Content Article · By Sefina Husen On Oct 23, 2025 9:31 AM
photo_2025-10-22_23-28-45.jpg አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 13/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት በመጀመሪያ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ኢትዮጵያ ቡና ከነገሌ አርሲ ጋር ከቀኑ 7 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ቡናማዎቹ በመጀመሪያው ሳምንት...
Web Content Article · By Sefina Husen On Dec 2, 2025 9:35 AM
photo_2025-12-01_22-32-01.jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 23/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የስምንተኛ ሳምንት መርሐግብር በመጨረሻ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአርባምንጭ ከተማ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይጫወታሉ። የ16 ጊዜ የሊጉ...
Web Content Article · By Mengistu Zewdie On Nov 12, 2025 8:34 AM
photo_2025-11-12_08-33-19.jpg አዲስ አበባ ፤ ህዳር 3/2018(ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሸገር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ይጫወታሉ። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ 7 ሰዓት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይካሄዳል። አዲስ አዳጊው ሸገር ከተማ በሊጉ...
Web Content Article · By Dagnachew Ghion On Apr 16, 2025 8:20 AM
photo_2025-04-16_08-06-54.jpg አዲስ አበባ ፤ ሚያዚያ 8/2017(ኢዜአ):- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ25ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን ከአዳማ ከተማ ጋር ይጫወታል። የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ ከቀኑ 9 ሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይካሄዳል። ኢትዮጵያ መድን በ45...
Showing 9,541 to 9,544 of 34,308 entries.