Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 30, 2025 9:43 AM
ሊግ (22).jpg አዲስ አበባ፤ ሕዳር 21/2018 (ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። የዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻን ከቀኑ 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም ያገናኛል። ፋሲል ከነማ በሊጉ ባደረጋቸው ሰባት ጨዋታዎች...
Web Content Article · By Sefina Husen On Nov 8, 2025 9:26 AM
photo_2025-11-07_22-23-35.jpg አዲስ አበባ ፤ጥቅምት 29/2018 (ኢዜአ)፡- በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት ባህር ዳር ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ በአዲስ አበባ ስታዲየም ይጫወታሉ። ባህር ዳር ከተማ በሊጉ እስከ አሁን...
Web Content Article · By Asmarech Ayalew On Nov 3, 2025 10:50 AM
ሊግ4 (3).jpg አዲስ አበባ ፤ ጥቅምት 24/2018(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሶስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ከቀኑ 7 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም ሀድያ ሆሳዕና ከኢትዮጵያ መድን ይጫወታሉ። ሀድያ ሆሳዕና በሁለት ነጥብ 15ኛ ደረጃን ይዟል። የወቅቱ የሊጉ አሸናፊ...
Web Content Article · By Demoz Ayalew On Feb 4, 2023 11:26 AM
በኢትዮጵያ ለሶስተኛ ጊዜ የኢትዮጵያና ቻይና ንግድ ትርዒት በሚሊኒየም አዳራሽ ዛሬ ተከፈተ። በኢትዮጵያ ለ3ኛ ጊዜ የተከፈተው የንግድ ትርዒት ነጋዴውን ከቻይና አምራቾችና አቅራቢዎች ጋር በቀጥታ በማገናኘት የዕውቀትና የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ የሚያስችል መድረክ ነው። የአገሪቷን ንግድና ኢንቨስትመንት ወደ...
Showing 9,061 to 9,064 of 34,302 entries.