Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:18 AM
አዲስ አበባ፣ ሰኔ4/2012 (ኢዜአ) የፓሪስ ክለብ አበዳሪ አገሮች ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ12 አገሮች የብድር ክፍያ እንዲራዘም ወስኗል። የክለቡ አባል አገሮች ስረዛውን የሚያደርጉት የቡድን 20 አባል አገሮች የደረሱበትን የብድር ክፍያ ማራዘሚያ ውሳኔ መሠረት መሆኑን ሮይተርስ ዜና አገልግሎት አስታውቋል። በዚህም...
Web Content Article · By Senait Temesgen On Feb 4, 2023 11:16 AM
የካቲት 18/2012(ኢዜአ) በኢትዮዽያ የተደረገው ለውጥ ዜጎች ወደ ሃገራቸው እንዲገቡ እያደረገ መሆኑን የኬንያው ዘኢስት አፍሪካን ድረገጽ አስነበበ። ባለፈው ሳምንት በኬንያ ጥገኝነት ተሰጥቷቸው የኖሩ 76 እንዲሁም በታንዛንያ የቆዩ 128 ኢትዮዽያውያን ዜጎችን ማእከል ባደረገው የዲፕሎማሲ ጥረት ወደ ኢትዮዽያ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:01 PM
የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ አለምን እግር ከወርች በመያዝ እያስጨነቀ በሚገኝበት በዚህ ወቅት እንደ ውሃ ያሉ የመሰረታዊ ፍላጎት አገልግሎት አቅርቦት ዝቅተኛ የሆነባቸው አገሮች የማያባራ መከራ ውስጥ እየገቡ ነው። ኢትዮጵያን የመሰሉ የአፍሪካ አገሮች የውሃ እጥረት፣ መሰረታዊ የጤና አጠባበቅ፣ የንፁህ...
Web Content Article · By Behabtu Tesemma On Feb 4, 2023 12:11 PM
አዲስ አበባ ህዳር 17/2014 (ኢዜአ) የግንባታ ስራ ተቋራጮች የሕልውና ማስከበር ዘመቻውን የሚደግፍ የሎጂስቲክስ ድጋፍ ለማበርከት መዘጋጀታቸውን ገለጹ። የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማኅበር ጋር በመተባበር የሕልውና ዘመቻውን በሁለንተናዊ መልኩ ለማገዝ...
Showing 8,693 to 8,696 of 34,942 entries.